Exit Exam 2023 computer science, information technology and soft were technology student
Открыть в Telegram
2023 Only IT, CS &softwere Student Involv this Channal and sharing exit examination material but unnecessary act are restricted any one do this is automatically will be removed from the Channal for Your Comment use @ibnyusuf23 and @tiediyo24
Больше3 024
Подписчики
-124 часа
-67 дней
-7830 дней
Архив постов
ቡሌሆራ‼️
ለ 12ኛ ክፍል ፈተና ከተለያዩ አከባቢዎች ወደ ቡሌ ሆራ የተጓዙ ተማሪዎች ፣ በፀጥታ ሀይል በደረሰባቸዉ ከባድ ወከባ ፣ ዱላ እና ድንጋጤ ምክንያት ፣ በርካቶች ለአካላዊ እና ስነልቦናዊ ጉዳት ሲዳረጉ ፣ ከ ዱላዉ ትሸሽ የነበረች አንዲት ልጅ ቡዜ /ዳላቻ ሚሊኪያስ ቦሩ ህይወት ያለፈ ሲሆን ፣ ቢያን ከ 8 ያላነሱ ተማሪዎች በደረሰባቸዉ አካላዊ ጉዳት ፣ ሆስፒታል መግባታቸውን ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል።
የተደበደቡት ምክንያት በምን እንደሆነ ማወቅ አልተቻለም።
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 I would like to say congratulation for all computer science , Information technology, information system and software Engineering students who are completed your beginning part of your life. This one of your starting part of your life and leads you to real and challenging part of your next way. For now try to happy by this success and ready for the next part of your life. I wish to you good years of job by your profession. So again l would like to say congratulation.
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
https://t.me/ExitExInformationandcomputer2023
Congratulations 2 All of U 🎉🎉
Dear Graduates of 2023/15🎉🎀🎀
IT Bcha sle exit yemnawerabet group new feten blen enkelakel sle kretachin mefthe endnagegn👇👇👇👇
https://t.me/it25_0
አሳዛኝ ዜና
አይሳነው ንዋይ ይባላል። ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ላይ በcomputer science በቅርቡ ከሚመረቁ ተማሪዎች ውስጥ ነበር። ትላንት ማታ 2 ሰዓት አካባቢ ቢሾፍቱ ከጓደኛው ጋር ሳሉ የመኪና አደጋ ደርሶባቸው ህይወቱ አለፏል።
በወንድማችን ድንገተኛ ህልፈት በተለይም ለቤተሰቦቹና ለጓደኞቹ መፅናናትን እንመኛለን።
Repost from Tikvah-University
ከመውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ በተለይ " የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ " ተማሪዎች ከፈተናው ጋር በተያያዘ ቅሬታ እንዳላቸው እና የሚመለከታቸው አካላት ለቅሬታቸው ምላሽ እንዲሰጡ መጠየቃቸው ይታወሳል።
የሚማሩቡት የትምህርት ተቋማት የትምህርት ክፍሎች እንዲሁም ኮሌጆች ለሚመለከታቸው አካላት እንዲደርስ ደብዳቤ መፃፋቸው አይዘነጋም።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የነዚህን እና የሌሎች ተማሪዎች ጉዳይ በመከታተል የሚመለከታቸውን አካላት ለማነጋገር ጥረት አድርጓል።
የትምህርት ሚኒስቴር የተፈታኝ ተማሪዎቹ ቅሬታ እና የተፃፉ ደብዳቤዎች ተመልክቶት ይሆን እንደሆነ የጠየቅን በእርግጥም እንደደረሰውና በተፈታኞች ዘንድ የተነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታቸውን እንደተመለከታቸው ለማወቅ ችለናል።
ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር በደረሰን መልዕክት ፤ ለተነሱት ጥያቄዎችም ሆነ ቅሬታዎች ሚኒስቴሩ #ለተቋማት ግብረ መልስ እንደሚሰጥ አሳውቆናል።
በሌላ በኩል ፤ የ " ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ " ተማሪዎች እያነሱ ስላሉት መሰል ጥያቄዎች ማለትም የፈተና ይዘትን በተመለከተ ለሚመለከተው አካል ጥያቄ ለማቅረብ ጥረት እናደርጋለን።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
Repost from ATC NEWS
#Gift
ኢትዮ ቴሌኮም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ1GB Data ፣ 25 ደቂቃ Voice እና 50 Text እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጨማሪ ተመሳሳይ ስጦታ ለሁሉም የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞቹ አበርክቷል።
https://t.me/atc_news
