ru
Feedback
@Maria Rubatto primary catholic school

@Maria Rubatto primary catholic school

Открыть в Telegram
1 436
Подписчики
+324 часа
+347 дней
+8230 дней
Архив постов
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 👉ከነገ ረቡዕ 13/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው እስከ 9:20 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን🙏

ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏 👉 ቀጣይ ሳምንት ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:30 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን🙏

ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 የ2019 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመረው ማክሰኞ 5/1/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን🙏 👉ከማክሰኞ 5/01/2019 እስከ ዓርብ 8/01/2019 ደሰረስ ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:30 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን🙏

photo content

photo content
+2

ከማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

photo content
+7

ከፍተኛ ውጤት
ከፍተኛ ውጤት

ክብራን ወላጆች   እንኳን ደስ አለን  እንኳን ደስ አላችሁ የ2018 ዓ.ም የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርትቤት  የ12 ክፍል ተማሪዎች ውጤት አስደሳች ነው 99.03% ተማሪዎች አልፈዎል አብዘሀኛው ተማሪ ጥሩ ውጤት አምጥቶል  ( ከተፈተኑ ተማሪዎች 103 ተማሪዎች 1 ብቻ አላለፈችም 102 አልፈዎል) አብዘሀኛው ተማሪ ጥሩ ውጤት አምጥቶል። ይህን ውጤት እንድናመጣ ለረዳን  እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ።

photo content

ሰላም ለእናንተ ይሁን የመፅሐፍ ቅድመ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች ከ1 ክፍል  እስከ 8 ክፍል  መፅሐፍ ስለመጣ  እሮብ 20 /12/2018  እና ሐሙስ 21/12/2018 ጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ መውሰድ ትችላላችሁ።

ለወላጆች በሙሉ የ 2019 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ነገ ሐሙስ 30/11 / 2018 ዓ.ም  በመሆኑ ያልተመዘገቡ ልጆችዎን ነገ እንዲያስመዘግቡ በድጋሚ ማሳሰብ እንወዳለን ::         ት/ቤቱ

ለወላጆች በሙሉ የ 2019 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ነገ ሐሙስ 30/11 / 2018 ዓ.ም በመሆኑ ያልተመዘገቡ ልጆችዎን ነገ እንዳያስመዘግቡ በድጋሚ ማሳሰብ እንወዳለን :: ት/ቤቱ

ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ የመጽሀፍ ክፍያ በባንክ እንደማይከፈል አውቃችሁ በጥሬ ገንዘብ እንድትከፈሉ በትህትና  እናሳውቃለን ።

photo content

ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 የ2019 ዓ.ም ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሐሙስ 30/11/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ወላጆች በቀሩት ሶስት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በጥብ እናሳስባለን🙏

Repost from N/a
photo content

ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ነባር ለማስመዝገብ ስትመጡ 1. የተማሪው ወላጅ እናት ሙሉ ስም 2. የተማሪው ፋይዳ ቁጥር አስፈላጊ መሆኑን እናሳውቃለን

ከ5ኛ-8ኛ ክፍል የሚሰጠው የክረምት ትምህርት ሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም ይጀመራል። ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ትምህርት መማር ጀምረው ማስመዝገብ የምትችሉ ስለሆነ በቀኑ ወደ ት/ቤት እንዲመጡ አድርጉ🙏

መልቀቂያ መውሰድ የምትፈልጉ ወላጆች የምናስተናግደው ከሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም እስከ ዓርብ 17/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን🙏