Bashewam Primary & Junior School 1-8
Открыть в Telegram
2 757
Подписчики
+424 часа
+87 дней
+5630 день
Архив постов
🌹🌹እንኳን ደስ አለን///🍒🍒
የባሸዋም ትምህርት ቤት ለተማሪዎች እና ለመምህራን እውቅና ሰጠ።
በአዲሰ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በቀን 04/08/2016ዓ.ም በት/ቤቶች መካከል በተካሄደዉ የተማሪዎች እና የመ/ራን የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራ ዓዉደ ርዕይ ዉድድር ላይ የባሸዋም ት/ቤት 1ኛ ደረጃ በመዉጣት ዉድድሩን ያጠናቀቀ ሲሆን በዉድድሩ የተሳተፉ መ/ራን ፤ተማሪዎች እና ት/ቤቱ የእዉቅና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላችዋል፡፡ የባሸዋም ትምህርት ቤትም ውድድሩን ለተሳተፉ እና ውድድሩን ላሸነፉ መምህራን ለማበረታታት የእውቅናና ሰርተፍኬት ሽልማት አበርክቶላቸዋል።
፡
ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን !
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
