ar
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

الذهاب إلى القناة على Telegram

Bashewam School Grade 1-8

إظهار المزيد
2 757
المشتركون
+424 ساعات
+87 أيام
+5630 أيام
أرشيف المشاركات

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

🌹🌹እንኳን  ደስ አለን///🍒🍒   የባሸዋም ትምህርት ቤት ለተማሪዎች እና ለመምህራን እውቅና ሰጠ። በአዲሰ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በቀን 04/08/2016ዓ.ም በት/ቤቶች መካከል በተካሄደዉ የተማሪዎች እና የመ/ራን  የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራ ዓዉደ ርዕይ ዉድድር ላይ የባሸዋም ት/ቤት 1ኛ ደረጃ በመዉጣት ዉድድሩን ያጠናቀቀ ሲሆን በዉድድሩ የተሳተፉ መ/ራን ፤ተማሪዎች  እና ት/ቤቱ የእዉቅና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላችዋል፡፡ የባሸዋም ትምህርት ቤትም ውድድሩን ለተሳተፉ እና ውድድሩን ላሸነፉ መምህራን ለማበረታታት የእውቅናና ሰርተፍኬት ሽልማት አበርክቶላቸዋል። ፡ ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን !