ru
Feedback
husu negn ሁሱ ነኝ

husu negn ሁሱ ነኝ

Открыть в Telegram

ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала husu negn ሁሱ ነኝ

Канал husu negn ሁሱ ነኝ (@husu_neg) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 19 626 подписчиков, занимая 4 146 место в категории Религия и духовность и 1 723 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 19 626 подписчиков.

Согласно последним данным от 14 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 1 445, а за последние 24 часа — 48, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 13.42%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 7.33% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 633 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 438 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 28.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 15 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

19 626
Подписчики
+4824 часа
+4687 дней
+1 44530 день
Архив постов
record.ogg30.45 MB

አይቀርም ኢንሻ አላህ!!!!! https://t.me/path_of_the_prophets ጀምሯል ግቡ
አይቀርም ኢንሻ አላህ!!!!! https://t.me/path_of_the_prophets ጀምሯል ግቡ

record.ogg30.46 MB

record.ogg15.45 MB

በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ الطلاق 65:3📖
በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ الطلاق 65:3📖

🎙 የቁርአን ተፍሲር(ትርጉም) በመሰማት መቅራት ለምትፈልጉ የወጣ ማስታወቂያ ጥቂት ተማሪ ብቻ ነው ምንፈልገው የአላህን ቃል መልክቱን ተረድተው በተግባር መኖር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ተልቂን የቁርአን ማዕከል ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አማራጮችን እና የቅርብ ክትትልን ያቀናጀው ልዩ የኦንላይን የተፍሲር አካዳሚያችን ለአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምሯል። ትምህርቱ በከፍተኛ ጥራት እና በተደራጀ መልኩ የሚሰጥ ሲሆን መካከለኛ ላይ የመሰልቸት ስሜት እንዳይኖር ልዩ የማጥኛ ዘዴዎችን አካትቷል። 📲በቀጥታ ስርጭት (Google Meet): ትምህርቱ በGoogle Meet በቀጥታ የሚሰጥ ሲሆን የቀጥታ ስርጭቱ ያመለጣቸው ወይም ደግመው ማዳመጥ ለሚፈልጉ የትምህርቱ ሙሉ የተቀረጸ ድምፅ (Record) በየቀኑ ይላካል። ✅የ"መሰማት" እና "መደመጥ" ሥርዓት፦ የቂርአት ቀናት በሳምንት 6 ቀን ሲሆን አንድ ቀን ኡስታዙ ሲቀሩ በማግስቱ ደግሞ የተማሩትን ለኡስታዝ የሚያሰሙበት (የሚደመጡበት) ልዩ የክትትል ሥርዓት ነው 📚 ልዩ የፒዲኤፍ (PDF) ማጠቃለያ፦ እያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ የራሱ ማብራሪያ፣ የወጡ ከበድ ያሉ ቃላት ፍቺ እና አንቀጾቹ የወረዱበትን ምክንያት (አስባቡን-ኑዙል) የያዘ ዝግጁ PDF አለው። 📝 ፈተና እና ምዘና፦ ተማሪዎች በየሳምንቱ አጫጭር የቤት ሥራዎች (Assignments) የሚሰጡ ሲሆን በየወሩ ደግሞ በጽሑፍ እና በቃል የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የራሳቸው ውጤት ይያዝላቸዋል። 👥 የጥናት እና የክለሳ ግሩፕ፦ ከተለመደው የትምህርት ሰዓት ውጭ፣ ተማሪዎች እርስ በእርስ አብረው የሚያጠኑበት እና ያልገባቸውን ጥያቄ በፈለጉት ሰዓት የሚጠይቁበት ራሱን የቻለ የክለሳ ግሩፕ ተዘጋጅቷል። የትምህርት ሰዓት አማራጮች (በሁለት ፈረቃ)፦ ​ምቾትዎትን ጠብቀው እንዲማሩ ሁለት የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል። የመረጡትን መምረጥ ይችላሉ፦ ​የጠዋት ፈረቃ፦ ከጠዋቱ 12:00 — 1:00 ሰዓት ​የማታ ፈረቃ፦ ከምሽቱ 3:30 — 4:30 ሰዓት ​ማሳሰቢያ፦ ለ1ሰአት ነው ትምህርቱ ሚሰጠው በየክፍለ ጊዜው መጨረሻ ላይ ለ10 ደቂቃ ያልገባዎትን በቀጥታ መምህሩን የመጠየቅና የመማር ዕድል አለዎት። ለመመዝገብ እና ቦታ ለመያዝ፦ ​ቦታው ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👉 @Quran7688 📲በዋትሳፕ እና በኢሞ ለመመዝገብ 0921693433 0936522220

record.ogg66.45 MB

record.ogg66.45 MB

Repost from N/a
☑️ ወቅታዊ ትኩረታችን ወደ አንድ ቁልፍ ጉዳይ የተቅጣጨ ነው ።ወደ ኡስታዝ ኢብራሂም ➡️ጉዞ ወደ 1M
☑️ ወቅታዊ ትኩረታችን ወደ አንድ ቁልፍ ጉዳይ የተቅጣጨ ነው ።ወደ ኡስታዝ ኢብራሂም ➡️ጉዞ ወደ 1M

record.ogg19.34 MB

record.ogg21.91 MB

record.ogg32.68 MB