husu negn ሁሱ ነኝ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 husu negn ሁሱ ነኝ 的分析概览
频道 husu negn ሁሱ ነኝ (@husu_neg) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 21 056 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 666,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 649 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 21 056 名订阅者。
根据 23 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -194,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 17.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.65% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 781 次浏览,首日通常累积 1 401 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡”
凭借高频更新(最新数据采集于 23 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
21 056
订阅者
-324 小时
-657 天
-19430 天
帖子存档
21 056
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ 🤍🌸
ውድ እህቶቼ፣ ቁርኣንን ለመማር ሁሌም “ጊዜ የለኝም”፣ “እድሜዬ ትልቅ ነው” ወይም “ቁርኣን አይገባኝም” ብላችሁ አትዘግዩ። 🤍📖
እድሜ ለመማር እንቅፋት አይደለም፤ የቁርኣን ትምህርት አልጀመርኩም ማለትም ከመማር ግዴታችን አያስቀርም። አትፍሩ፣ አትሸማቀቁ—በምቾትና በትዕግስት ከመሠረቱ እንጀምራለን። 🌷
📖 ኡሙ ሰለማ መድረሳ
🌸 ለሴቶች ብቻ
ለጀማሪዎች ከቃዒደቱል ኑራኒያ ጀምረን ቁርኣንን በቀላል፣ በሚገባ እና በተማሪዋ ደረጃ በሚስማማ መንገድ እናስቀራለን። 📚🤍
⏰ በሳምንት 5 ቀን | በቀን 30 ደቂቃ
🌸 በተማሪዋ በሚመቻት ቀንና ሰዓት
ቁርኣንን ለመማር እድሜም ሆነ የቀድሞ እውቀት እንቅፋት አይሁን። ዛሬ የምትጀምሩት አንድ ፊደል እንኳን ከአላህ ዘንድ ታላቅ እርምጃ ሊሆን ይችላል። 🤍📖
📩 ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ በTelegram @muniya23ligh ያግኙን።
🤲🏽 አላህ ቁርኣንን የልባችን ብርሃን ያድርግልን። አሚን።
21 056
ኡስታዝ ወሒድ እና ጃዐቢር ሥላሴ በደንብ እየመረመሯት ነው
ከታች ያለው ሊንክ ተጫናቹ ግቡ 👇
https://www.youtube.com/live/u2WPMP-HQMc?si=EhuuJl0PzPrs9k_2
21 056
Repost from Abu Hayder Aliy
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት
ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ.
የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ
የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል
የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር:
የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች።
አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል።
አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው።
የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።
ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት!
ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት
ወረቀት ያስፈልጋታ
የአየር ትኬት ያስፈልጋታል
9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት
ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው።
ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው።
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
አካውት እህታችንን ለመርዳት
ንግድ ባንክ፡- 1000586128977
አሚናት ጡሃ ዑመር
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
