ar
Feedback
husu negn ሁሱ ነኝ

husu negn ሁሱ ነኝ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام husu negn ሁሱ ነኝ

تُعد قناة husu negn ሁሱ ነኝ (@husu_neg) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 21 058 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 663 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 1 649 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 21 058 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -194، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 17.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.65‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 781 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 401 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 25.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

21 056
المشتركون
-324 ساعات
-657 أيام
-19430 أيام
أرشيف المشاركات
ልጆችዬነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

record.ogg13.37 MB

record.ogg54.28 MB

record.ogg9.91 MB

ላታስተካክሉ ይቅርታ አጠይቁ

record.ogg20.26 MB

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ 🤍🌸 ውድ እህቶቼ፣ ቁርኣንን ለመማር ሁሌም “ጊዜ የለኝም”፣ “እድሜዬ ትልቅ ነው” ወይም “ቁርኣን አይገባኝም” ብላችሁ አትዘግዩ። 🤍📖 እድሜ ለመማር እንቅፋት አይደለም፤ የቁርኣን ትምህርት አልጀመርኩም ማለትም ከመማር ግዴታችን አያስቀርም። አትፍሩ፣ አትሸማቀቁ—በምቾትና በትዕግስት ከመሠረቱ እንጀምራለን። 🌷 📖 ኡሙ ሰለማ መድረሳ 🌸 ለሴቶች ብቻ ለጀማሪዎች ከቃዒደቱል ኑራኒያ ጀምረን ቁርኣንን በቀላል፣ በሚገባ እና በተማሪዋ ደረጃ በሚስማማ መንገድ እናስቀራለን። 📚🤍 ⏰ በሳምንት 5 ቀን | በቀን 30 ደቂቃ 🌸 በተማሪዋ በሚመቻት ቀንና ሰዓት ቁርኣንን ለመማር እድሜም ሆነ የቀድሞ እውቀት እንቅፋት አይሁን። ዛሬ የምትጀምሩት አንድ ፊደል እንኳን ከአላህ ዘንድ ታላቅ እርምጃ ሊሆን ይችላል። 🤍📖 📩 ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ በTelegram @muniya23ligh ያግኙን። 🤲🏽 አላህ ቁርኣንን የልባችን ብርሃን ያድርግልን። አሚን።

ልጆችዬ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

ኡስታዝ ወሒድ እና ጃዐቢር ሥላሴ በደንብ እየመረመሯት ነው ከታች ያለው ሊንክ ተጫናቹ ግቡ 👇 https://www.youtube.com/live/u2WPMP-HQMc?si=EhuuJl0PzPrs9k_2
ኡስታዝ ወሒድ እና ጃዐቢር ሥላሴ በደንብ እየመረመሯት  ነው ከታች ያለው ሊንክ ተጫናቹ ግቡ 👇 https://www.youtube.com/live/u2WPMP-HQMc?si=EhuuJl0PzPrs9k_2

record.ogg18.86 MB

record.ogg12.98 MB

photo content

Repost from Abu Hayder Aliy
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት! ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው። ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው። "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡- 1000586128977 አሚናት ጡሃ ዑመር https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy