ru
Feedback
Dej Wondirad Parents Channal

Dej Wondirad Parents Channal

Открыть в Telegram
1 104
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
+1230 дней

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+4
в 0 каналах
август '26
+52
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+72
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+31
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+16
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+23
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+8
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+13
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+43
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+25
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+10
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+94
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+36
в 1 каналах
Get PRO
май '25
+15
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+18
в 1 каналах
Get PRO
март '25
+26
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+16
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+47
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+38
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+31
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+72
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+39
в 2 каналах
Get PRO
июль '24
+97
в 3 каналах
Get PRO
июнь '24
+54
в 2 каналах
Get PRO
май '24
+49
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+103
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+110
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+34
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+717
в 1 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
07 сентября0
06 сентября0
05 сентября+1
04 сентября+3
03 сентября0
02 сентября0
01 сентября0
Посты канала
2
📣📣📣የውጤት ዜና🏆🏆🏆 ለት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ አንኳን ደስ አላችሁ👏👏👏 ዛሬ በቀን 26/12/18 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባካሄደዉ 33ኛዉ የት/ት ጉባኤ ✍ት/ቤ+9
📣📣📣የውጤት ዜና🏆🏆🏆 ለት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ አንኳን ደስ አላችሁ👏👏👏 ዛሬ በቀን 26/12/18 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባካሄደዉ 33ኛዉ የት/ት ጉባኤ ✍ት/ቤቱ በቅድመ አንደኛ ደረጃ 4 በመግባቱ የምስክር ወረቀትና ዴስክ ቶፕ ኮምፒዉተር ✍በአንደኛና መካለኛ ደረጃ ት/ቤት ደረጃ 4 በመግባቱ የምስክር ወረቀትና ዴስክ ኮምፒዉተር ✍በ2018 ዓ.ም በኪፒአይ፣ በሪፎርምና በተማሪዎች ዉጤት 99.98% በከተማው ስር ካሉ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫ፣ የሰርተፍኬትና የዲስክ ቶፕ ሽልማት አግገኝቷል፡፡ ስለሆነም ይህ ዉጤት የመላ የት/ቤቱ ማህበረሰብና ቁልፍ ባለድርሻ አካላት በመሆኑ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ🌟🌟🌟 በእለቱም የት/ቤቱ 4 ተመሰሪዎች ከፍተኛ ዉጤት በማስመዝገብ የምስክር ወረቀትና የታብሌት እዉቅና ተሸላሚ ሆነዋል🏆🏆🏆
455
3
📣📣📣የውጤት ዜና🏆🏆🏆 ለት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ አንኳን ደስ አላችሁ👏👏👏 ዛሬ በቀን 26/12/18 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባካሄደዉ 33ኛዉ የት/ት ጉባኤ ✍ት/ቤ+9
📣📣📣የውጤት ዜና🏆🏆🏆 ለት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ አንኳን ደስ አላችሁ👏👏👏 ዛሬ በቀን 26/12/18 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባካሄደዉ 33ኛዉ የት/ት ጉባኤ ✍ት/ቤቱ በቅድመ አንደኛ ደረጃ 4 በመግባቱ የምስክር ወረቀትና ዴስክ ቶፕ ኮምፒዉተር ✍በአንደኛና መካለኛ ደረጃ ት/ቤት ደረጃ 4 በመግባቱ የምስክር ወረቀትና ዴስክ ኮምፒዉተር ✍በ2018 ዓ.ም በኪፒአይ፣ በሪፎርምና በተማሪዎች ዉጤት 99.98% በማስመዝገብ የዋንጫ፣ የሰርተፍኬትና የዲስክ ቶፕ ሽልማት አግገኝቷል፡፡ ስለሆነም ይህ ዉጤት የመላ የት/ቤቱ ማህበረሰብና ቁልፍ ባለድርሻ አካላት በመሆኑ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ🌟🌟🌟 በእለቱም የት/ቤቱ 4 ተመሰሪዎች ከፍተኛ ዉጤት በማስመዝገብ የምስክር ወረቀትና የታብሌት እዉቅና ተሸላሚ ሆነዋል🏆🏆🏆
51
4
Нет текста...
802
5
Нет текста...
1 219
6
የትምህርት እድል ለ9ኛ ክፍል መስፈርቱ የሚያሟሉ ነገ ሀሙስ ጠዋት እሰከ 3:00 ብቻ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ መጥተው መመዝገብ ይችላሉ
የትምህርት እድል ለ9ኛ ክፍል መስፈርቱ የሚያሟሉ ነገ ሀሙስ ጠዋት እሰከ 3:00 ብቻ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ  መጥተው መመዝገብ ይችላሉ
1 078
7
https://youtu.be/h9_b9t7Psu0?si=XKTefYJPwDrCZPmy
1 080
8
ቀን 02/12/18 ዓ.ም የምዝገባ ማስታወቂያ ለ2019 ዓ.ም የት/ርት ዘመን በት/ቤታችን መማር ለምትፈልጉ  ምድባችሁ በደጃ/ወንድይራድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለሆናችሁ የ9ኛ ክፍል አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ
895
9
Нет текста...
1 477
10
+2
⭐️ማስታወቂያ! 📌(ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን ✔️በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች ት/ቤት ✔️በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት እንዲሁም ✔️በሚኒሊክ/ኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ➡️ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች ✅ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን  ከላይ የተያያዘ ሲሆን ✅ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ✅ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ✔️በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡   ⭐️ማሳሰቢያ! ✅ ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት አለባቹህ ✅ ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 ✅የተማሪዎች አለኝታ! ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
1 431
11
+1
Нет текста...
1 990
12
Нет текста...
84
13
+1
Нет текста...
2 122
14
+1
Нет текста...
1 708
15
✔️የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 10/2018 ዓ.ም) 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
✔️የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 10/2018 ዓ.ም) 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
1 159
16
+3
Нет текста...
1 239
17
ለቀጣይ አዲስ ዘመን መለወጫ የገበያ ንረትን ለማረጋጋት ጉልህ ሚና የሚጫወቱ ተጨማሪ 3 ወር ያለፋቸዉ 4000 የእንቁላል ጣይ ጫጩቶ ች ዛሬ ገቢ ሆነዋል፡፡+5
ለቀጣይ አዲስ ዘመን መለወጫ የገበያ ንረትን ለማረጋጋት ጉልህ ሚና የሚጫወቱ ተጨማሪ  3 ወር ያለፋቸዉ 4000 የእንቁላል  ጣይ ጫጩቶ ች ዛሬ ገቢ ሆነዋል፡፡
1 357
18
ቀን 9/11/18 አስቸኳይ ማስታወቂያ የዉጤት ካርድ ፕሪንት ከመደረጉ በፊት የስም ስህተት ያለባችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንድታስተካሉ ሲል ት/ቤቱ እያስታወቀ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንዲስተካከል በወጣዉ ማስታወቂያ ቅሬታ ያላቀረቡ ተማሪዎች በመኖራቸዉ ምንም ስህተት እንደሌለ ስለሚቆጠርና አሁንም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሳይስተካከል ቀርቶ ለሚፈጠረዉ ክፍተት ት/ቤቱ ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ት/ቤቱ ያስታዉቃል፡፡
648
19
Нет текста...
962
20
✔️በ2019 የትምህርት ዘመን በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ ✔️(ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የትምህ+1
✔️በ2019 የትምህርት ዘመን በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል የወጣ ማስታወቂያ   ✔️(ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር የትምህርት ቢሮ እና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በጋራ በወጣው የተማሪ ቅበላ መመሪያ መሰረት ለሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ለማስተማር ዝግጅት ተጠናቋል፡፡ ✔️ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች በሳይንስ ሼርድ ካምፓስ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡   ✅1.በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ዘርፍ በመማር ላይ የነበሩ፤ ✔️2.በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ ውጤት /Average/ 80% እና በላይ ያስመዘገቡ፤ ✅3.በ2018 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው የፈተና ውጤት 80% እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ፤ ✅4.በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነምግባር ግድፈት እንደሌለባቸው ደብዳቤ የሚያቀርቡ፤ ✅5.በትምህርት ቤታቸው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ላይ መሳተፋቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ፤ ✅6.ተማሪዎች በ7ኛ ክፍል ውጤታቸው በአጠቃላይ ሳይንስ፤ በሒሳብ፤ በእንግሊዘኛ ትምህርት አይነቶች በእያንዳንዳቸው አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ የሆነ፤ ✅7. በሳይንስ ሹርድ ካምፓስ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ መቀጠል የሚገፈልጉ፤     ✔️የምዝገባ ቀን፡- ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ፤      ለመመዝገብ ይህንን ሊንኩም ተጠቀሙ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et ✅ የመግቢያ ፈተና ቀን 9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን የፈተና ቦታና ሰዓት በቀጣይ በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡      ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የመጣ አይስተናገድም፡፡    🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
531