cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

Больше
Рекламные посты
1 179
Подписчики
+224 часа
+257 дней
+3830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

BEEKSISA.docx0.17 KB
Repost from N/a
E-School Student Registration Manual for Student- AMH.pdf8.94 KB
👏 2
2017ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ በተመለከተ 👉የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ምዝገባ የሚካሄደው ከሚኒስትሪ ተፈታኝ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዋች ውጪ ያሉ ነባር ተማሪዋች ሀምሌ ውስጥ አሁን በቅርቡ በ Online  መሆኑን እያሳወቅን ትምህርት ቤት መምጣት ሳይጠበቅባችሁ  እጃችሁ ላይ ባለ ኮምፒውተር፣ ታብሌት፣ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለምዝገባው የሚያስፈልጉ እና ቀድማችሁ ልታዘጋጁ የሚገባቸው ነገሮች በተመለከተ 1. የተማሪው/ዋ ፎቶ 2. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ፎቶ 3. የተማሪው/ዋ የልደት ሰርተፍኬት 4. የተማሪው/ዋ ካርድ የ2016 ዓ.ም (ከፊት ለፊቱ እና ከጀርባው) 5. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ ሲሆኑ ሁሉም መረጃ ስካን የሚደረጉ መሆኑን እያሳወቅን ፎቶዎች ከ 1 ሜጋ ባይት (MB) መብለጥ የለባቸውም። በቀጣይ ዝርዝር ተጨማሪ መረጃ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን እስከዚያ ድረስ ከላይ የተገለፁትን መረጃ እንድታዘጋጁ ቀድማችሁ እናሣስባለን። ይህ መረጃ ለወለጆች እንድደርስ ሼር አድርጉ።
Показать все...
👍 5
AAEB and Schools Website address. ለ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ኦን ላይን በማንኛውም ቦታ በቤትዎ በስራ ቦታ ባሉበት ሆነው ትምህርት ቤት ሳይመጡ የሚመዘገቡበት ሥርዓት ተዘርግቷል። በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢ-ስኩል ሲስተም የትምህርት ቤቶች ዌብሳይት አድራሻ ከዚህ በማየት የየትምህርት ቤታችሁን አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ። ምዝገባ የሚጀመረው ት/ቢሮው ማስታወቂያ ሲያወጣ ይሆናል ::
Показать все...
2👍 1
AAEB and Schools Website address (1).xlsx0.54 KB
E-School System የተማሪዎች የኦንላይ ምዝገባ መመሪያ ለተማሪዎች የተዘጋጀ
Показать все...
E-School Student Registration Manual for Student- AMH.pdf8.83 KB
በኮተቤ ብርሃነ ሕይወት ት/ቤት በልዩ ፍላጎት ትምህርት ክፍል የ2016 ዓ/ም የትምህርት መዝጊያ መርሀ ግብር ተካሄደ። በዕለቱም የት/ቤቱ ርዕሰ መ/ር የሆኑት አቶ አክሊሉ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በክብር እንግዳነት የተጠሩት ከML International መንግስዊ ያልሆነ ድርጅት ተወካይ አስተባባሪ የሆኑት አቶ እሸቱ በልዩ ፍላጎት ላይ ከት/ቤት ጋር በተለያዩ ስልጠናዎች እና በቁሳቁስ ሲደግፍና ዓመቱን ሙሉ ሲሰሩ መቆየታቸውን ገልጸው በቀጣይም ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸው በዚህ ተግባር ላይ በሙሉ ሀላፊነትና ትጋት ሲሰሩ የተቆዩትን የልዩ ፍላጎት አስተባባሪ መ/ር አለሙን እና በስሩ ያሉትንም መምህራኖች አመስግነዋል።ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው አጎራባች የልዩ ፍላጎት መ/ራን እና የት/ቤቱ ሱፐርቫዘሮችም በመርሀ ግብሩ ላይ በመገኘት በልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ላይ ሲሰራ የቆየውን ስራ በመጥቀስ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ክፍልን አመስግነዋል። ሰኔ 26/2016 ዓ/ም
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.