cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢቅራ የሰለፊያ ዳዕዋ ና ቂራት👇👇👇

اقرأ بسم ربك الذى خلق የዚ ቻናል አላማ የሉጋ ኪታቦች የተለያዩ ዱሩሶች መሳጭ የሆኑ ቲላዋዎች ኹጥባ ሌላሌላም አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች ይለቀቃል ላሎት አስተያየት 👇👇👇 @ibnu_zeynu

Больше
Рекламные посты
273
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🇵🇸ሩቅ አይደለም!! 💫ነብዩ ኢብራሂምﷺ እጅ እና እግራቸው ጠፍረው እሳት ውስጥ የወረወሯቸው ሰዎች በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋቸውም። 💫ፊርዓውን "እኔ ጌታችሁ ነኝ" እያለ ያልተቀበሉት ሰዎች ሰውነታቸው ቆራርጦ ሰቅሎ እየገደለ ሲያሰቃያቸው በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋውም። 💫አላህ ከሰማይ መልእክት እያወረደላቸው "ጌታችሁ አላህ ነው, ተገዙት" ያሉ ነብያቶች የገደሉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም። 💫"ጌታችን አላህ ነው, በእሱም አምነናል።" በማለታቸው ብቻ ጎድጓድ ቆፍረው እሳት አንድደው ያቃጠሏቸው “አስሀብ አል_ኡኽዱድ” አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም። 💫ለዓለማት እዝነት ተደርገው የተላኩት ውዱ ነብይﷺ ጀርባ ላይ ፈርስ እየጣሉ፣ በተደጋጋሚም የግድያ ሙከራ ያደረጉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም። 💫አላህ ከፈጠረው ሁሉ በላጭና ክቡር የሆኑት ነብዩﷺን ጦር ሜዳ ላይ ገጥመው ጭንቅላታቸው እስኪደማ የተዋጉዋቸው ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም። 💫ቀራሚጣዎች ጀናዛ የያዙ አስመስለው ሰይፋቸው በከፈን ሸፍነው ወደ ኻረም ካስገቡ በኋላ በአንድ ጀምበር ብቻ ከሶስት ሺህ (3000) በላይ ሑጃጆች ገድለው፣ የዘምዘም ውሃ በሑጃጆች ጀናዛ ደፍነው፣ የተከበረው የካዕባ ሽፋን በጣጥሰው፣ መሪያቸው ከፍታ ላይ ቆሞ “የዛሬው ንግስና ለማን ነው?” እያለ ሲፎክር፣ “ጠይረል አባቢል የት አሉ? ሂጃራ ሚን ሲጂል የት አለች?” እያለ ሲፎክር፣ ሱረቱል ቁረይሽ እየቀራ “ከፍራቻ ሰላም ሰጣቸው ይላል ከእኛ ፍራቻ ግን ሰላም አልሰጣቸውም” እያለ ሲያላግጥ፣  ሀጀረል አስወድን ቀምተው ወደ ሀገራቸው ወስደው ሲጫወቱበት አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።               لا إله إلا الله በዚች ምድር ላይ ምን ግፍ አልተፈፀመም??   ታድያ እነዝያ ሁሉ በዳዮች አሁን የት ነው ያሉት⁉️    ወዴት ነው የሄዱት⁉️ ወላሂ ሁላቸውም ወደ ሰሩት ነገር ሄደዋል!! ምክንያቱም፦    ከጌታህ ሊያመልጥ የሚችል የለም!! እናም ወዳጄ……    የቁድስን ክብር አዋርደው፣ የሙስሊሞች ሀገር ቀምተው፣ ሴቶችና ህፃናት ጨፍጭፈው; እንዲሁ የሚተዉ ይመስልሀል!?   ወላሂ አይተዋቸውም‼️ => ቅጣታቸው የበለጠ አሳማሚ እንዲሆን አመፃቸው እንዲበዛ፣ => አላህ የያዘላቸው ቀጠሮ እስከ ሚደርስ      እና => አላህ የፈለገው ጥበብ እስኪሟላ ያቆያቸዋል እንጂ    ሁሉም የጀሀነም ሙኩቶች ናቸው ወደዝያው በቅርብ ይነዳሉ።   ቅርብ ነው, ሩቅ እንዳይመስልህ!!  
Показать все...
🇵🇸ሩቅ አይደለም!! 💫ነብዩ ኢብራሂምﷺ እጅ እና እግራቸው ጠፍረው እሳት ውስጥ የወረወሯቸው ሰዎች በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋቸውም። 💫ፊርዓውን "እኔ ጌታችሁ ነኝ" እያለ ያልተቀበሉት ሰዎች ሰውነታቸው ቆራርጦ ሰቅሎ እየገደለ ሲያሰቃያቸው በዝያች ቅፅበት አላህ አላጠፋውም። 💫አላህ ከሰማይ መልእክት እያወረደላቸው "ጌታችሁ አላህ ነው, ተገዙት" ያሉ ነብያቶች የገደሉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም። 💫"ጌታችን አላህ ነው, በእሱም አምነናል።" በማለታቸው ብቻ ጎድጓድ ቆፍረው እሳት አንድደው ያቃጠሏቸው “አስሀብ አል_ኡኽዱድ” አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም። 💫ለዓለማት እዝነት ተደርገው የተላኩት ውዱ ነብይﷺ ጀርባ ላይ ፈርስ እየጣሉ፣ በተደጋጋሚም የግድያ ሙከራ ያደረጉ ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም። 💫አላህ ከፈጠረው ሁሉ በላጭና ክቡር የሆኑት ነብዩﷺን ጦር ሜዳ ላይ ገጥመው ጭንቅላታቸው እስኪደማ የተዋጉዋቸው ሙጅሪሞች አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም። 💫ቀራሚጣዎች ጀናዛ የያዙ አስመስለው ሰይፋቸው በከፈን ሸፍነው ወደ ኻረም ካስገቡ በኋላ በአንድ ጀምበር ብቻ ከሶስት ሺህ (3000) በላይ ሑጃጆች ገድለው፣ የዘምዘም ውሃ በሑጃጆች ጀናዛ ደፍነው፣ የተከበረው የካዕባ ሽፋን በጣጥሰው፣ መሪያቸው ከፍታ ላይ ቆሞ “የዛሬው ንግስና ለማን ነው?” እያለ ሲፎክር፣ “ጠይረል አባቢል የት አሉ? ሂጃራ ሚን ሲጂል የት አለች?” እያለ ሲፎክር፣ ሱረቱል ቁረይሽ እየቀራ “ከፍራቻ ሰላም ሰጣቸው ይላል ከእኛ ፍራቻ ግን ሰላም አልሰጣቸውም” እያለ ሲያላግጥ፣  ሀጀረል አስወድን ቀምተው ወደ ሀገራቸው ወስደው ሲጫወቱበት አላህ በዝያች ቅፅበት አላጠፋቸውም።               لا إله إلا الله በዚች ምድር ላይ ምን ግፍ አልተፈፀመም??   ታድያ እነዝያ ሁሉ በዳዮች አሁን የት ነው ያሉት⁉️    ወዴት ነው የሄዱት⁉️ ወላሂ ሁላቸውም ወደ ሰሩት ነገር ሄደዋል!! ምክንያቱም፦    ከጌታህ ሊያመልጥ የሚችል የለም!! እናም ወዳጄ……    የቁድስን ክብር አዋርደው፣ የሙስሊሞች ሀገር ቀምተው፣ ሴቶችና ህፃናት ጨፍጭፈው; እንዲሁ የሚተዉ ይመስልሀል!?   ወላሂ አይተዋቸውም‼️ => ቅጣታቸው የበለጠ አሳማሚ እንዲሆን አመፃቸው እንዲበዛ፣ => አላህ የያዘላቸው ቀጠሮ እስከ ሚደርስ      እና => አላህ የፈለገው ጥበብ እስኪሟላ ያቆያቸዋል እንጂ    ሁሉም የጀሀነም ሙኩቶች ናቸው ወደዝያው በቅርብ ይነዳሉ።   ቅርብ ነው, ሩቅ እንዳይመስልህ!!   https://t.me/hamdquante
Показать все...
አትርሳ ~ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦ "ትኩረትህ ሁሉ የራስህ ጉዳይ ላይ፣ ሃሳብህ ሁሉ የራስህ ሃሳብ ላይ ይሁን። ወደሚጠቅህ ነገር ተመልከትና ፈፅመው፡፡ የማይጠቅምህን ተወው። የማይመለከቱህን ነገሮች ማሰስ ከኢስላምህ ውበት ውስጥ አይደለም።" [ሸርሑ ሪያዲ ሷሊሒን፡ 1/511] Ibnu Munewor
Показать все...
بسم الله الراحمن الرحيم 🌹 السلام عليكم وراحمة الله وبركاتة🌹 ✨እነሆ አስደሳች ዜና ይዘንሎት ቀርበናል✨   የአላህ ሰለም ራህማት በረከት በእናንተ ላይ ይሁን እያልን አል ፈተያት (الفتيات ) የሴቶች  የኦላይን ቂራት ሴንተር ይዘንሎት ቀርበናል አላህ በቃሉ እንደሚለው <<  والقد يسرنا القران الذكر فهل من مدكر >> ቁርአንንም ለመገንዘብ በርግጥ አገራነው ተገንዛቢም አልለን ?   እህቶቼ አላህ ቃሉን አግርቷልን ሰለ እኛ ከዝንጉዎች ሆንን ! በቻልነው እንድንማመር ዘንድም ጥሪ አቀርባለሁ በተጅዊድ መማር ምትፈልጉ በዚ ከታች ባለው ሊንክ በመጫን ወደጉሩፓችን ጎራ ይበሉ   ከአላህ በተች ሆናን ልነግዛቹ በአላህ ስም ቃል እንገባለን  አላህ ያጠንክራን ያጠንክራቹ ።።።። 👇👇👇👇👇 https://t.me/+lRaHEJMMJmxiM2U0 በውስጥ መስመር ማውራት ለምትፈልጉ @Elahi6697
Показать все...
الفتيات

مهما يحاول المبطلون طمس الحقيقة تظهر ibnu zeynu invites you to join this group on Telegram.

https://vm.tiktok.com/ZMjyhARBH/ አስደናቂ ነድዋ ሁላችንም እናድምጠው እንዳያመልጠን
Показать все...
TikTok · ibnu zeynu

Check out ibnu zeynu's video.

Показать все...
TikTok · ibnu zeynu

Check out ibnu zeynu's video.

"የውሻ ጩኸት ደመናን አይጎዳም!" ~ በነብያችን ﷺ ላይ የሚሳለቅ እራሱን እንጂ እሳቸውን ምንም ሊያደርጋቸው አይችልም። የላካቸው አምላክ "መወሳትህን/ዝናህን ከፍ አደረግንልህ" ብሏቸዋል። ይሄው የዝናቸው ከፍ ማለትም ነው ዛሬ በርካታ ውሾችን እያስጮኻቸው ያለው። ትላንትም የዛሬዎቹ ውሾች አያቶች የመልእክተኛውን ክብር ሊያንቋሽሹ ሞክረው ነበር። አላህ ግን እራሱ ለመልእክተኛው ﷺ ተከላካይ ይሆንና መልእክተኛው ግን ነገሩን ንቀው እንዲተውት እንዲህ ይጠቁማቸዋል፡- (فَٱصۡدَعۡ بِمَا تُؤۡمَرُ وَأَعۡرِضۡ عَنِ ٱلۡمُشۡرِكِینَ ۝ إِنَّا كَفَیۡنَـٰكَ ٱلۡمُسۡتَهۡزِءِینَ ۝ ٱلَّذِینَ یَجۡعَلُونَ مَعَ ٱللَّهِ إِلَـٰهًا ءَاخَرَۚ فَسَوۡفَ یَعۡلَمُونَ ۝ وَلَقَدۡ نَعۡلَمُ أَنَّكَ یَضِیقُ صَدۡرُكَ بِمَا یَقُولُونَ ۝ فَسَبِّحۡ بِحَمۡدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ ٱلسَّـٰجِدِینَ ۝ وَٱعۡبُدۡ رَبَّكَ حَتَّىٰ یَأۡتِیَكَ ٱلۡیَقِینُ) "የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለፅ፤ አጋሪዎችንም ተዋቸው። እኛ ተሳላቂዎችን ሁሉ በቅተነሃል። (እነሱም) እነዚያ ከአላህ ጋር ሌላ አምላክን ያደረጉ ናቸው፤ በርግጥም (የስራቸውን ዋጋ) ወደፊት ያውቃሉ። አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በርግጥም እናውቃለን። ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው፤ ከሰጋጆቹም ሁን። እውነቱም (ሞት) እስከሚመጣህ ድረስ ጌታህን አምልክ።" [አልሒጅር፡ 94-99] ስለዚህ ተሳላቂዎቹ ውሾች ቢሳለቁም የነብያችን ﷺ ዝና የበለጠ ይገንናል። የውሾቹ ስም ይከስማል። ውሻ ደግሞ ምን ታሪክ አለውና?! እስኪ የነብያችንና የትላንት ጠላቶቻቸውን ዝና አወዳድሩ። ሲጀመር መወዳደር ይችላሉ? በጭራሽ! “የሰማይና የመሬት ያክል ነው” ብንል እንኳ በትክክል አይገልፀውም። ግን የነብያችንን ﷺ ክብር ለማጉደፍ ተፍ ተፍ የሚሉ ሰዎች አላማቸው ምን ይሆን? መልሱ ግልፅ ነው። 1. አንዳንዶቹ በነብዩ ﷺ እውቅና ሂሳብ እውቅና መሸመት የሚፈልጉ ናቸው። “አንዳንዶች ታዋቂዎችን በመተቸት ታዋቂ መሆን ይፈልጋሉ” ሲባል አልሰማችሁም? 2. ሌሎቹ ደግሞ የኢስላም ውበቱና ሁለንተናዊነቱ የሚያስቀናቸው፤ ከፍተኛ ግስጋሴው የሚያስበረግጋቸው ናቸው። ስለሆነም ሙሐመድን ﷺ ሲያንቋሽሹ የኢስላም ውበቱ የሚደበዝዝ፣ ግስጋሴው የሚገታ ይመስላቸዋል። እውነታው ግን ተቃራኒው ነው። ኢስላም ዛሬ ጠላቶቹን እንቅልፍ በሚነሳ መልኩ በከፍተኛ ፍጥነት እየገሰገሰ ነው። ስለዚህ ውሾቹ አመል ሆኖባቸው ይጮሃሉ እንጂ የኢስላምን ግስጋሴ ሊገቱት አይችሉም!! ውሾቹ ይጮሃሉ፣ ዋው! ዋው!....። ግመሉ ግን ጉዞውን ቀጥሏል። ውሻ ግመልን ማስቆም ከቻለች ትሞክር። ባይሆን ከኛ አንድ ነገር ይጠበቃል። ከሃዲዎችን የነብያችንን ﷺ ስም ለመዘለፍ ያበቃቸው ለነብዩ አስተምሮ ያላቸው ጥላቻ መሆኑ ይታወቃል። አዎ የነቢዩ ﷺ ሱና እጅጉን ያስቆጫቸዋል!! እውነቱ ይህ ከሆነ ከሃዲዎችን የበለጠ ለማስቆጨት የሚጓጓ፤ ለሙሐመድ ﷺ እውነተኛ ወዳጅነቱን ማንፀባረቅ የሚፈልግ፣ ብሎም የአላህን ውዴታ ማትረፍ የሚሻ የበለጠ ወደ መልእክተኛው ሱና ይቅረብ፤ ትእዛዛቸውንም ይፈፅም፤ ከከለከሉትም ይራቅ። ይህን የሚያደርግ ጠላቱን የበለጠ ያስቆጫል። የአላህንና የመልክተኛውንም ﷺ ውዴታ ያፍሳል። ያ ሱብሓላህ! የአላህና የመልክተኛውን ውዴታ ያገኘ ምን የቀረበት ነገር አለ?! ያ ወሃ፞ቡ አንተ ወፍቀን! ኣሚን (ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 08/2005) የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

السلام عليكم وراحمة الله وبركاتة ውድና የተከበራቹ የቻናሌ ቤተሰቦች እነሆ ዛሬ አስደናቂ የመርከዝ ኢብኑ አባስ የተማሪዋች ምረቃ በቀጥታ አሁን እየተላለፈ ነው
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
بسم الله الراحمن الرحيم مدرسة سلسبيل(التبيان)  لتحفيظ القران الكريم ✨ታላቅ የሀፍላ ( የምረቃ) ፕሮግራም መድረሰቱል ሰልሰቢል የሂፍዝና ተርቢየ ማእከል የፊታችን እሁድ ቋግቄ 5/2015 በሰልሰቢል መስጂድ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ያካሂዳል ✨በእለቱም 👉የሰላሳ ጁዝ ሂፍዝ ውድድር 👉ኹጥባ 👉ነድዋ 👉ኺዋር  ✨በቁርአን ላይ አስደናቂ ትእይንት  እንዲሁም ሌሎችም አስደናቂ ፕሮግራሞች ስላሉ ተጋብዘዋል 👂 ልብ ይበሉ ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅታል 👉ያስተውል አይደል መቅራት ማርፈድ ሁሉ ያስቆጫል             🕌ቦታ ሰልሰቢቢል መስጅ 🕌 ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @IbnuZynu        @IbnuZynu ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.