በግጥም እናውጋ
前往频道在 Telegram
ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ? እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ። በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣ ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣ ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣ እውነት እውነታውን እናወጋለን። ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣ በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።
显示更多📈 Telegram 频道 በግጥም እናውጋ 的分析概览
频道 በግጥም እናውጋ (@begitimenawga) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 334 名订阅者,在 音乐 类别中位列第 6 528,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 635 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 334 名订阅者。
根据 27 三月, 2025 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -206,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ?
እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ።
በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣
ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣
ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣
እውነት እውነታውን እናወጋለን።
ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣
በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 三月, 2025),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 音乐 类别中的关键影响点。
11 334
订阅者
无数据24 小时
-377 天
-20630 天
帖子存档
11 334
✝በዓሉን ለምታከብሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ!!!✝
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
🌻 2017 🌻
ሰዓታት አለፉ 🌻 ቀናት ወራት ወልደው 🌻
🌻አመት ተቆጠረ
አሮጌው ተተካ🌻 እነሆ ዛሬ ላይ 🌻
🌻 አዲስ ተጀመረ
እንኳን አደረሰን🌻 እንኳን ለዚህ አበቃን🌻
🌻መልካም አዲስ አመት
የሰላም የደስታ🌻 የተድላ የፍቅር
🌻 ያርገው የበረከት
🌻🌻መስከረም -1-2017ዓ.ም🌻🌻
🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻🌻🌻
🌻🌻🌻@BegitimEnawga 🌻🌻🌻
11 334
🌻 🌻መልካም አዲስ አመት!!!!🌻 🌻
🌻🌻አዲሱ አመት የደስታ፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ ያሰብነው የሚሳካበት አመት ይሁንልን!!!🌻🌻
🌻🌻2017ዓ.ም🌻🌻
🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻🌻🌻
🌻🌻🌻@BegitimEnawga 🌻🌻🌻
11 334
✅ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
🥖መልካም በዓል!!🥖
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
ፈጣሪ አምላኬ ~ ይቅር በለኝ ዛሬ
ህግህን ሳፈርሰው
አትፍረድ ብትልም ~ እኔ ግን አልቻልኩም
ፈርዳለው በዚህ ሰው።
የክፋትን ጥጉን ~ የመቆሸሽ ጥጉን
ገደቦች ላለፈ
ያንዲት ምስኪን ህፃን ~ ክብሯን በግፍ ገፎ
ነፍሷን ለቀጠፈ
የእጁን እንዲያገኝ ~ ስቃይ እና ሞቱን
ለሱ መመኘቴ
የጨቅላዋን ህመም ~ ማሰብ ቢያቅተኝ ነው
ባይችል ነው አንጀቴ
፧
፧
፧
የቆሰለ ውስጧን ~ የእናቲቱን እምባ
ሚያብሰው ሲጠፋ
ፍትህ እየተዛባ ~ ተበዳይ ሲበደል
ውስጣችን ቢከፋ
አቤቱ ፈጣሪ ~ አነባን ወዳንተ
አነባን ወደላይ
ፍርድህን አሳየን ~ ክፉዎች ቀጥተህ
በምድርና በሰማይ።
፧
፧
#ፍትህ_ያለእድሜዋ_በግፍ_ለተነጠቀች_ነፍስ
#ፍትህ_ለሔቨን
✍@BegitimEnawga
11 334
ፈጣሪ አምላኬ ~ ይቅር በለኝ ዛሬ
ህግህን ሳፈርሰው
አትፍረድ ብትልም ~ እኔ ግን አልቻልኩም
ፈርዳለው በዚህ ሰው።
የክፋትን ጥጉን ~ የመቆሸሽ ጥጉን
ገደቦች ላለፈ
ያንዲት ምስኪን ህፃን ~ ክብሯን በግፍ ገፎ
ነፍሷን ለቀጠፈ
የእጁን እንዲያገኝ ~ ስቃይ እና ሞቱን
ለሱ መመኘቴ
የጨቅላዋን ህመም ~ ማሰብ ቢያቅተኝ ነው
ባይችል ነው አንጀቴ
፧
፧
፧
የቆሰለ ውስጧን ~ የእናቲቱን እምባ
ሚያብሰው ሲጠፋ
ፍትህ እየተዛባ ~ ተበዳይ ሲበደል
ውስጣችን ቢከፋ
አቤቱ ፈጣሪ ~ አነባን ወዳንተ
አነባን ወደላይ
ፍርድህን አሳየን ~ ክፉዎች ቀጥተህ
በምድርና በሰማይ።
፧
፧
#ፍትህ_ያለእድሜዋ_በግፍ_ለተነጠቀች_ነፍስ
#ፍትህ_ለሔቨን
✍@BegitimEnawga
11 334
🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
🌙በዓሉን የደስታ፣ የሰላም እና የፍቅር ያድርግላችሁ!!🙏
መልካም በዓል!!
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
✍ድንቄም ገጣሚ✍
ሳያዘጋጅ ብእር
ሃሳብ ሳይደረድር
ስላሰኘው ብቻ ለመግጠም ሲሞክር
አልሳካ ቢለው
በሰከነ መንፈስ ደግሞ ሳያስበው
የማይመስል ስንኝ ፅፎ እያሰፈረ
ካለበቂ እውቀት ለመግጠም እየጣረ
ቤት መታለው በሚል ቤት ማፍረስ ጀመረ::
:
:
ከሰማ ንገሩት
ቤት አታፍርስ በሉት::
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
⌲ Share ⌲ ሼር ⌲ Share
የመወያያ ግሩፕ👉 click_here
ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇
╔════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════╝
11 334
👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::
✍ በቃሉ ሹምዬ
🎙 ያኔት
Editor: @begitimenawga
🤰መልካም የእናቶች ቀን
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
⌲ Share ⌲ ሼር ⌲ Share
የመወያያ ግሩፕ👉 click_here
ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
11 334
👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::
✍ በቃሉ ሹምዬ
🎙 ያኔት
Editor: @begitimenawga
🤰መልካም የእናቶች ቀን
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
⌲ Share ⌲ ሼር ⌲ Share
የመወያያ ግሩፕ👉 click_here
ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
11 334
🤰መልካም የእናቶች ቀን!!!
❇️ ለእናታቹ ያላቹን ስሜት comment ላይ እየገለፃቹ እለፉ።
🙌 መልካም ቀን
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! ✝
መልካም በዓል!!
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
👋 ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች
❇️ በመጀመሪያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
❇️ የነገውነ በዓልን በማስመልከት እንኳን አደረሰህ/ሽ ማለት የምትፈልጉት ሰው ካላችሁ ስማቹን፣ መልካም ምኞታችሁን የምትገልፁለትን/ላትን ሰው ስም እና መልካም ምኞታችሁን አንድ ላይ በማያያዝ በ @Gitim101 ላይ ልትልኩልኝ ትችላላቹ።
❇️እኔም ነገ ጠዋት ላይ የተላኩልኝን መልዕክቶች ሰብሰብ እያረኩ በቻናሉ ላይ እለቃቸዋለው።
❇️መልዕክታቹን ስትልኩልኝ የኔንም የናንተንም ጊዜ ለመቆጠብ Hi ምናምን ሳትሉኝ ዋናውን ሀሳብ ብቻ ብታደርሱኝ ስል በአክብሮት እጠይቃችኋለው።
🙌 መልካም ቆይታ
11 334
🙌 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ??
❇️ግጥሞች ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ።
✅ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት።
❇️ከታች ያለው UNMUTE የሚል ከሆነ ደግሞ አንድ ጊዜ በመጫን MUTE የሚል መምጣቱን ያረጋግጡ።
❇️ይህን በማድረጋቹ ግጥም ስለቅ ማሳወቂያ ስለሚደርሳቹ በየጊዜው መከታተል ያስችላችኋል።
❇️ በተጨማሪም የሚለቀቁ ፖስቶችን ስታዩ እይታቹ ስለሚቆጠር ለቻናሉ እድገት እያገዛችሁም ይሆናል ማለት ነው።
🙌 መልካም ጊዜ
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
🙌ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ?
❇️ ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ።
✅ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት።
❇️ከታች ያለው UNMUTE የሚል ከሆነ ደግሞ አንድ ጊዜ በመጫን MUTE የሚል መምጣቱን ያረጋግጡ።
❇️ይህን በማድረጋቹ ግጥም ስለቅ ማሳወቂያ ስለሚደርሳቹ በየጊዜው መከታተል ያስችላችኋል።
❇️ በተጨማሪም የሚለቀቁ ፖስቶችን ስታዩ እይታቹ ስለሚቆጠር ለቻናሉ እድገት እያገዛችሁም ይሆናል ማለት ነው።
🙌 መልካም ጊዜ
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
💎💎የከበረው ድንጋይ💎💎
ካምሳሎቹ መሀል በመሆን የበላይ
በዋጋው ተልቆ የከበረው ድንጋይ
ማግኘት በመቻሉ ከሰው ልዩ ቦታ
ለመቀመጥ በቅቷል ከንግሱ ከፍታ::
:
:
ሆኖም
:
:
የታለቅነትን ትርጉሙን እረስቶ
ወርዶ ከተገኘ አቅጣጫውን ስቶ
መንገዱን ካረገ ከስህተት ጎዳና
ያገኘውን እምነት ካደረገው መና
ካልቀየረ በቀር የሳተውን መንገድ
ጥፋቶቹን አምኖ
ክብሩን ያጣውና ባዶውን ይቀራል
ድንጋይ ብቻ ሆኖ::
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
⌲ Share ⌲ ሼር ⌲ Share
የመወያያ ግሩፕ👉 click_here
ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
▬▬▬▬▬▬▬▬📝📝▬▬▬▬▬▬▬▬
✍ ቅድመ ግጥም ዳሰሳ
🙌 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ለሁላችሁም ሰላምታዬ እና አክብሮቴ ባላቹበት ይድረሳቹ።
❇️ የዛሬ የምለቀው ግጥም ብዙም ማብራሪያ ባያስፈልገውም የተወሰነ ነገር ለማለት ያክል፤
❇️ ሰዎች ከሰዎች እምነት እና ክብርን አግኝተው የተለየ ከፍ ያለ ቦታ ሲሰጣቸው እነሱም በምላሹ ከከፍታ ላስቀመጧቸው ሰዎች ተገቢውን ክብር እና የተሰጣቸውን ቦታ የሚመጥን ተገቢ እና ጠቃሚ ስራ መስራት ይጠበቅባቸዋል።
❇️ አንዳንዴ ሰዎች ከከፍታ ሲወጡ ሊወርዱ እንደማይችሉ የሚያምኑ በሚያስመስልባቸው መልኩ ብዙ ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ያደርጋሉ።
❇️ ሀሳቤን ሳጠቃልል ነገሮች እንዳሉ ሚፀኑት የተገነቡበት ነገር ጠንክሮ ከቀጠለ ነው። እናም ከፍታን በሰዎች ክብር እና እምነት ያገኘ ሰው በከፍታው እንዲቀጥል የሰዎች እምነት እና ክብር በጥንካሬው መቀጠል አለበት ካልሆነ ግን የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከከፍታው መውረዱ አይቀርም።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
❇️ዛሬ የለቀኩት ቅድመ ግጥም ዳሰሳ ዛሬ የምለቀውን ግጥም በተገቢው መንገድ ለመረዳት እንዲረዳቹ ብዬ ያዘጋጀሁት ነበር።
❇️ግጥሙን ወደ አመሻሽ አካባቢ እለቀዋለው አስከዛው ድረስ
🙌 መልካም ቆይታ
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
11 334
▣►▸የተገዙት ወርቆች◂◄▣
የዝምታ ሀይል ገብቶት ያገሬ ሰው
ዋጋውን ተረድቶ
ወርቅ ነው ይሉታል ጥቅሙን ከጉዳቱ
በጥበብ አስልቶ።
:
:
የቃላቱ ትርጉም ስሌቱ ሲዛባ
አሁን በኛ ዘመን
ወርቅ የሆንን መስሎን እንዲያው እንደዘበት
ተለጉመን ቀረን።
:
:
ዋጋ እንዲኖረው ጥቅም እንዲሰጠን
ሚኖረን ዝምታ
መተግበር ግድ ይላል ባስፈላጊው ጊዜ
በተገቢው ቦታ
:
:
ካለበለዚያማ
የኛ ዝምተኞች በመጠን ቁጥራችን
በሀገር ከበዛ
ለምን ይገርመናል ገዢ ቢበረክት
ወርቆችን ሚገዛ።
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
⌲ Share ⌲ ሼር ⌲ Share
የመወያያ ግሩፕ👉 click_here
ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇
╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════════╝
