ru
Feedback
𝔸𝕣𝕤𝕦 𝕡𝕚𝕔ᵗᵐ🏞🏜🏙🌁

𝔸𝕣𝕤𝕦 𝕡𝕚𝕔ᵗᵐ🏞🏜🏙🌁

Открыть в Telegram

Arsu pic ❤️ Ezi chanale lay des yemil profile pictures😘 , yefekr tksoch ❤️, endihum zefenoch 🎶 yelekekalu join bemalet yekelakelun

Больше
724
Подписчики
-324 часа
-47 дней
-330 дней
Архив постов
ትንሽ ቃል ሰውን ልትሰብርም ልታበረታም ትችላለች።

...እንደ ጠበል ጠዲቅ እንደ ድግስ ጠላ እስኪ ቅመሱልኝ አይባልም ገላ‼️

ለሴት የሚሰጥ #ስጦታ ሊገዛ ለእህትህ ነው ለፍቅረኛህ ይለዋል እሱን ገና አልነገረችኝም🥹

የምታውቀውን ሰው አተኩረህ ስታየው ከአይምሮህ መልኩ እየተሰረዘ ሌላ ሰው እየመሰለ ይመጣል።

በነጎድጓድ ቢያወርደው ሰማይ ዶፉን ማየት አይሳነው አይኔ ውዱን ተጋፍጬ አልፌ ሀሉንም ነገር ያለ ጥርጥር (2×) ሳላያት ውዬ አላድር ..... ብስራት ጋረደው 🤌🤌

መክረሙ ይቅርና አብሮ መሰንበቱ😏 ያበረታኝ ነበር አይንህን ማየቱ😔

ተጋሪም የለሽ❤️

እውነተኛ ፍቅር አይደገምም☺️

እንድትቀየር ያደርጉክና ለምን ተቀየርክ ብለው ይጠይቁካል😒

ካንተ ሌላ ያገኘ ያደረክለትን መልካም ነገር ይረሳል።

በአንተ የተማመነን ሰው እምነት በፍጹም አትግደል።

ከሰው ይልቅ ጊዜ እውነቱን ይነግርሃል...!

ነግሬዋለው አንቺን ለእግዜሩ....🥀

አንዳንድ ህይወት አልፎ ሲተረክ እንጂ ሲኖር ያደክማል😢

ሁሉም ሰሚ አጥቶ እንጂ ውስጡን ያስጨነቀው ያልተሰማ እውነት አለው😢

ነቃ ካላልክ የሆነ ቀን ሰርጓን ትጠራሀለች

መተው ስትችል የዘነጉህን መርሳት ትጀምራለህ!

ሰዎችን አለመጥላት ተማኩ ግን ከሁሉም ጋሪ የመቀራረቤ ፍላጎት አበቃ

ማንም ሰው መጀመሪያ እደተዋወቅነው ሁኖ አይቀጥልም።