𝔸𝕣𝕤𝕦 𝕡𝕚𝕔ᵗᵐ🏞🏜🏙🌁
Ir al canal en Telegram
Arsu pic ❤️ Ezi chanale lay des yemil profile pictures😘 , yefekr tksoch ❤️, endihum zefenoch 🎶 yelekekalu join bemalet yekelakelun
Mostrar más718
Suscriptores
-124 horas
-57 días
+130 días
Archivo de publicaciones
ሌባ መስረቁን እጂ አንተ ምንም ሁን ግድ አይሰጠውም አንዳድ ሰዎችም አደዛ ናቸው እነሱ ይጠቀሙ እጂ ያንተ መጎዳት ጉዳያቸው አደለም።
ተው ልመድ ገላዬ:በማህሙድ አህመድ
ተው ልመድ ገላዬ *2
ትቶህ የሄደን ሰው አትበል ከለላዬ
መውደድን ለራቀ ገፍቶ ለሄደ ሰው
ደሞም የከዳህን በቃ አታስታውሰው
የፍቅር ስሜቱ ካልሆነ አቻ ላቻ
ለሷም የጇን ይስጣት አታስብ ለብቻ
እንግድህ የሩቅሰው ተጓዥ አልናፍቅም
ቢጤዬን መፈለግ ሳይሻል አይቀርም
የሄደን ሸኝቶ መናፈቅ መጨነቅ
ተው ልመድ ገላዬ ለራስህ እወቅ
