ru
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Открыть в Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ʜᴀʟᴀʟ™

Канал ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 047 подписчиков, занимая 8 289 место в категории Религия и духовность и 3 023 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 047 подписчиков.

Согласно последним данным от 06 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -200, а за последние 24 часа — -6, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 9.31%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.23% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 029 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 578 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 22.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 07 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

11 047
Подписчики
-624 часа
-367 дней
-20030 день
Архив постов
Repost from N/a
🅰️🅰️🅰️ 🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 📣 🎙─●──────3️⃣⚡️1️⃣4️⃣ ⚡️ ▫️Track 1: የቁርኣን ተፍሲር ➡️ [PLAY] ▫️Track 2: የሀዲስ ትምህርቶች➡️ [PLAY] ▫️Track 3: የነብያት ታሪክ➡️ [PLAY] ▫️Track 4: የዳዕዋ ፕሮግራሞች ➡️ [PLAY] ▫️Track 5: ኢስላማዊ ግጥሞች ➡️ [PLAY] #⃣𝐏𝐋𝐀𝐘#በመጫን አሪፍ ኢስለማዊ ቻናሎችን ይቀላቀሉ 🅰️🔠🔠📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

አንድ ቀን ለዘላለማዊ ደስታ ወይም ለወንጀልህ ዋጋን ለመክፈል በረጅሙ ታንቀላፋለህ😢

#እናመሰግናለን_የዩሱፉ_አባት_ያዕቁብ_ሆይ! 1- ያዕቆብ ሆይ አመሰግንሃለሁ። ከታሪክህ እኔ አላህ የሰጠኝን በረከቶች ሁሉ ለሰዎች እንዳልናገር ተምሬአለሁ።  ምክንያቱም አንዳንዶች ባዶ አይን ስላላቸው እና እይታቸው የተመረዘ ቀስት ነው። በሚያስደንቅ መልከ መልካም ልጅህ የመጀመሪያ ምክርህ ይህ ነበር፡-
ልጄ ሆይ፣ ህልምህን ለወንድሞችህ  አትንገራቸው፣ እንዳይሴሩብህ!
ከተመቻችሁ እቀጥላለሁ....🙌 @Halal_post❤️‍🩹

.. ነብዩላህ ዩሱፍ ከጉድጓድ ወደ እስር ቤት ከዚያም ወደ ግብፅ ምድር ወደ ንግስና.. አው በአላህ ላይ ተማመን እንጂ ችግሮችህና በአንተ ላይ እያለፉ ያሉት እንግልቶች አብቅተው የሆነ ቀን ደስ ወደሚል ረሀ የሆነ ህይወት ትደርሳለህ

እስልምና vs Ego በመጀመሪያ ይሄን ነገር ስታነቡት Egoን በሌላ ምትረዱት ልትኖሩ ትችላላችሁ but am taking about the real ego  እኔ ይሄን ነገር እንድፅፍ ያስገደደኝ በተለየ መንገድ ይቺ ቃል በተደጋጋሚ እየሰማን ስለሆነ ነዉ بسم الله نبدا Ego  * pride * selfishness * desires (money, status, lust, attention) ይሄ ነገር እንዲዉ ስናየዉ ሁላ ወይ ወደስኬት ያደርሰናል ወይ ይጥለናል በርግጥ ጥሩ ጎን አለዉ ነገር ግን እየቆየ ከሄደ it's dangerous እስኪ ከዲናችን ጋ ደሞ እናገናኘዉ በመጀመሪያ ባለንባት ዱንያ ከባዱ የኛ ፈተና ወይ ጂሀድ ከነብስያችን ጋ የምናደርጋት ግብግብ መሆኑን እናዉቃለን "الْمُجَاهِدُ مَنْ جَاهَدَ نَفْسَهُ فِي طَاعَةِ اللَّهِ" (رواه الترمذي) “The true fighter is the one who struggles against his own self (ego) in obedience to Allah.” ¤ Ego = we can say it nefs ~ እና የምታዘን የፈለግከዉን አድርግ ብላ ነዉ ¤ Iman = እምነት ያለዉ ሰዉ ደሞ መመሪያ የሆነ መፅሀፍ እንዲሁም ህግ አለዉ ከፈጣሪዉ ዘንድ የሆነ hardest Ego  > የሰይጣን ፍላጎትን መሙላት >  just do it who cares ? > በስሜትታችን controlled መሆን መገለጫዎቹ ናቸዉ እስልምናችን uncontrolled የሆነን ego አይቀበለዉም ወደ كبر የደረሰን ego + እዉነታን እስከመካድ የሚያደርስ ego ን በተመለከተ ሀዲሶችም አሉ ለምሳሌ "لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ" (رواه مسلم) “No one will enter Paradise who has even a tiny amount of pride in their heart.” قال رجل: إن الرجل يحب أن يكون ثوبه حسنًا ونعله حسنة فقال النبي ﷺ: "إِنَّ اللَّهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الْجَمَالَ، الْكِبْرُ: بَطَرُ الْحَقِّ وَغَمْطُ النَّاسِ" (رواه مسلم) “Allah is beautiful and loves beauty. Pride is rejecting the truth and looking down on people.” habibi control ur ego , don't let it control you If u say how ١ الصلاة 2 ዚክር 3 slef discipline if u follow your ego you become slave to desires If u control it u become strong spiritually قال رسول الله ﷺ: "وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ لِلَّهِ إِلَّا رَفَعَهُ اللَّهُ" (رواه مسلم) “No one humbles himself for Allah except that Allah raises him.” የአደሶ ልጅ 🪶

ወንድሜ ሴት ማለት ኤርቱግሩል ናት የማያልቅ ፊልም ነው ምሰራብህ

ወንድ ልጅ when he made one mistake u look him like ጭራቅ or የጭካኔ ጥግ when she did ግን ምክንያት አላት 😂 ተቸግራ ነዉ ፣ ልክ ናት ሞናምን እንዲ አይነት የነፈጨለ አይምሮ ያላቹ ሴቶችም ወንዶችም አድቡ ወንዶች ለመወደድ ብላቹ ነዉ ግን ሴቶች አምናቹበት ከሆነ የልባቹን ጥቁረት ነዉ ምታሳዩት red line

7624138216706263841.mp310.00 KB

የኔ ህይወት ያላንተ የሠነፎች ግጥም ናት😭

#RULE ከስልጣን ና ከብር ይልቅ ኢማንህ ነው የሚያስከብርህ ነቃ ደንገጥ በል ያ አብደላህ🙌

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

Coocked🥲
Coocked🥲

photo content

የአሏህ ሰላም ለእነዚያ የጌታቸውን የአሏህን ትእዛዝ አክብረው ፊታቸው ላይ ኒቃብ ባጠለቁ! ውድና ውብ በሆኑ ሙተነቂብ እህቶቻችን ላይ ይስፈን! አንዲት እህታችን ኒቃብ መልበስ ፈልጋ ነገር ግን የመግዛ
የአሏህ ሰላም ለእነዚያ የጌታቸውን የአሏህን ትእዛዝ አክብረው ፊታቸው ላይ ኒቃብ ባጠለቁ! ውድና ውብ በሆኑ ሙተነቂብ እህቶቻችን ላይ ይስፈን! አንዲት እህታችን ኒቃብ መልበስ ፈልጋ ነገር ግን የመግዛት አቅም በማጣቷ ምክንያት ፍላጎቷን ማሳካት አልቻለችም። እኛ ደግሞ ቢያንስ 2 ኒቃብ ገዝተን ለመስጠት አቅደናል ena  ቻሌንጅ ጀምረናል  challengeum ከ 100 ብር ጀምሮ  ነው ምትችሉ አግዙን Acc.... 1000751174946        Inbox.. @Draynr                            @Mx_winer "የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ 'የአንድን አማኝ የዱንያ ጭንቀት የቀረፈ አላህ የቂያማ ቀን ጭንቀቱን ይቀርፍለታል።'" ሼር በማድረግም ተባበሩን Group link https://t.me/HelpOurSister

Repost from N/a

ዛሬ ደሞ ስለ በረሮ ጥቅሞች ጥቂቱን ጣል ጣል አረግላቿለው✍🏼 * ሽንት ቤት ውስጥ በመምጣት አለግባብ ውሀ ሳናባክንና ተጠቅመን ሳንጨርስ በቶሎ እንድኖጣ ይረዳል😮‍💨 * አንዳንዱን ደግሞ እንዲዘል እና እንዲሮጥ ያስገድደዋል😭 * ዋነኛው ደሞ በቤተሰብ መካከል ያለ ግንኙነትን ይጨምራል cuz ሚስት በሮውን ስታይ ለመደበቅ እና ለመዳን ስትል ወደ ባሏ ትሮጣለች ልጆችም በተመሳሳይ🥲 * በተጨማሪ ሚስት በረሮ ቤቷ ውስጥ እንደገባ ስታውቅ ቤቷን አንድ ባንድ አብጠርጥራ እንድታጸዳ ይጋብዛታል በተለይም ከሁሉም አስበልጣ ኩሽናዋን🙃 miss shama🪔

Repost from N/a
🌙 የ 81 ቃሪኦች ሙሉ ሱራ በአንድ የምታገኙበት ቻናል ልጠቁማችሁ ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም 🙌
Link👇
https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0

ጨረቃዋ ግን ሱብሀነላህ ትለያለች😮‍💨 ብርሀኗ፣ውበቷ አይኖችን ያፈዛሉ ቀልብን ይማርካሉ ልክ እንደ أُمَهَاتِنَا
ጨረቃዋ ግን ሱብሀነላህ ትለያለች😮‍💨 ብርሀኗ፣ውበቷ አይኖችን ያፈዛሉ ቀልብን ይማርካሉ ልክ እንደ أُمَهَاتِنَا

የቤት ውስጥ ሙያ ለሴት ልጅ ወሳኝ ነገር ነው፤ በውበትሽ ላይ ውበት መጨመር ከፈለግሽ ባለሙያ ሁኚ፤ የራበው ወንድ እንደሆነ«#ሁረል_አይን» ብትመስሊ ሁላ በልቶ እስኪጠግብ ድረስ አትታይውም 😅 (Btw እንቁላል ፍርፍር መስራት ባለሙያ አይስብልም)🙂😌       𝓜𝓮𝓵𝓲𝓱𝓪 𝓣𝓾𝓫𝓮™ አጨብጭብ ወገን