ru
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Открыть в Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ʜᴀʟᴀʟ™

Канал ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 027 подписчиков, занимая 8 317 место в категории Религия и духовность и 3 029 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 027 подписчиков.

Согласно последним данным от 07 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -201, а за последние 24 часа — -8, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 9.14%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.49% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 009 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 606 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 20.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 08 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

11 027
Подписчики
-824 часа
-287 дней
-20130 день
Архив постов
Coocked🥲
Coocked🥲

photo content

የአሏህ ሰላም ለእነዚያ የጌታቸውን የአሏህን ትእዛዝ አክብረው ፊታቸው ላይ ኒቃብ ባጠለቁ! ውድና ውብ በሆኑ ሙተነቂብ እህቶቻችን ላይ ይስፈን! አንዲት እህታችን ኒቃብ መልበስ ፈልጋ ነገር ግን የመግዛ
የአሏህ ሰላም ለእነዚያ የጌታቸውን የአሏህን ትእዛዝ አክብረው ፊታቸው ላይ ኒቃብ ባጠለቁ! ውድና ውብ በሆኑ ሙተነቂብ እህቶቻችን ላይ ይስፈን! አንዲት እህታችን ኒቃብ መልበስ ፈልጋ ነገር ግን የመግዛት አቅም በማጣቷ ምክንያት ፍላጎቷን ማሳካት አልቻለችም። እኛ ደግሞ ቢያንስ 2 ኒቃብ ገዝተን ለመስጠት አቅደናል ena  ቻሌንጅ ጀምረናል  challengeum ከ 100 ብር ጀምሮ  ነው ምትችሉ አግዙን Acc.... 1000751174946        Inbox.. @Draynr                            @Mx_winer "የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ 'የአንድን አማኝ የዱንያ ጭንቀት የቀረፈ አላህ የቂያማ ቀን ጭንቀቱን ይቀርፍለታል።'" ሼር በማድረግም ተባበሩን Group link https://t.me/HelpOurSister

Repost from N/a

ዛሬ ደሞ ስለ በረሮ ጥቅሞች ጥቂቱን ጣል ጣል አረግላቿለው✍🏼 * ሽንት ቤት ውስጥ በመምጣት አለግባብ ውሀ ሳናባክንና ተጠቅመን ሳንጨርስ በቶሎ እንድኖጣ ይረዳል😮‍💨 * አንዳንዱን ደግሞ እንዲዘል እና እንዲሮጥ ያስገድደዋል😭 * ዋነኛው ደሞ በቤተሰብ መካከል ያለ ግንኙነትን ይጨምራል cuz ሚስት በሮውን ስታይ ለመደበቅ እና ለመዳን ስትል ወደ ባሏ ትሮጣለች ልጆችም በተመሳሳይ🥲 * በተጨማሪ ሚስት በረሮ ቤቷ ውስጥ እንደገባ ስታውቅ ቤቷን አንድ ባንድ አብጠርጥራ እንድታጸዳ ይጋብዛታል በተለይም ከሁሉም አስበልጣ ኩሽናዋን🙃 miss shama🪔

Repost from N/a
🌙 የ 81 ቃሪኦች ሙሉ ሱራ በአንድ የምታገኙበት ቻናል ልጠቁማችሁ ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም 🙌
Link👇
https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0

ጨረቃዋ ግን ሱብሀነላህ ትለያለች😮‍💨 ብርሀኗ፣ውበቷ አይኖችን ያፈዛሉ ቀልብን ይማርካሉ ልክ እንደ أُمَهَاتِنَا
ጨረቃዋ ግን ሱብሀነላህ ትለያለች😮‍💨 ብርሀኗ፣ውበቷ አይኖችን ያፈዛሉ ቀልብን ይማርካሉ ልክ እንደ أُمَهَاتِنَا

የቤት ውስጥ ሙያ ለሴት ልጅ ወሳኝ ነገር ነው፤ በውበትሽ ላይ ውበት መጨመር ከፈለግሽ ባለሙያ ሁኚ፤ የራበው ወንድ እንደሆነ«#ሁረል_አይን» ብትመስሊ ሁላ በልቶ እስኪጠግብ ድረስ አትታይውም 😅 (Btw እንቁላል ፍርፍር መስራት ባለሙያ አይስብልም)🙂😌       𝓜𝓮𝓵𝓲𝓱𝓪 𝓣𝓾𝓫𝓮™ አጨብጭብ ወገን

Don't be fooled by the smiles
የሳቁ ሁሉ ደስተኞች አይደሉም Even a person who has አስካሪ መጠጥም የቀመሰ ሰው ይስቃል ግን ዋናው ነገር ሳቁን ያመነጨው ደስታ ነው ወይ በመሳቅ ደስታ ይገለጣል ወይ የሚለው ነው
Behind every loud laugh there might be a silent scream for help

Don't be fooled by the smiles
የሳቁ ሁሉ ደስተኞች አይደሉም Even a person who has አስካሪ መጠጥም የቀመሰ ሰው ይስቃል ግን ዋናው ነገር ሳቁን ያመነጨው ደስታ ነው ወይ በመሳቅ ደስታ ይገለጣል ወይ የሚለው ነው
Behind every loud laugh there might be a silent scream for help

መእጁጅ ያግባሽ

የዕጁጅ የመሰለች ልጅ እኮ ነች 🧌 እግረኛ አላገባም ቆመሽ መቅረትሽ ነዉ

የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ላስተዋውቅ ነው የሳቅኩት በሉኝ ሳልረግማችሁ😭

the feeling when i was 13 ከትምህርት ቤት ስወጣ አንድ አይነ ስውር አስፓልት አሻግሬ ወደቤት ስሄድ የተሰማኝን ስሜት መቼም አልረሳውም ፃዲቅ የሆንኩ ያህል ነበር የተሰማኝ ልጅነት🌷🩶

አንድ አንዶች ደሞ አሉ ሳናያቸው ያከሙን ያዳኑን የተረዱን.... በህይወታችን ያለው ለወጥ በነሱ ሰበብ እንደመጣ ሳይገባን .... ማይመፃደቁ የልብ ሀኪሞች🫀

Repost from N/a
💡ለእውቀት ፈለግዎች በሙሉ💡 ٰ    • ☆° 🌹🌹🌹• ☆°• ☆ °  • ☆ 🌹🌹🌹🌹  ☆አበባውን • °🌹🌹🌹🌹🌹 ☆በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ☆🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💎እስላምክ ° :.   * •    🌹🌹🌹🌹🌹🌹   💎 ቻናሏችን  ☆🌹🌹🌹🌹🌹      ° ☆☆  * • ○        • ○ 🌿🌹🌹🌿   • °   🌿🌿  ☆☆          •        🌿        • ○ ° 🌿  • 𝐇 ☆ 🌿  • °🌿🌿    • 𝐔 °        🌿           🌿🌿🌿     •𝐃 °      🌿      🌿🌿🌿🌿     ☆   • 𝐇 °   🌿    🌿🌿🌿🌿    ☆  • 𝐔 °        🌿 🌿🌿🌿🌿         • 𝐃°     🌿 🌿🌿🌿° :.   * • ○     ☆     • 𝐖 °   🌿        °• 𝐀 °      🌿° :.   * • ○              𝐕  🌿° . °☆  . * ● ¸ .☆★ 𝐄 🌿° :.   * • ○ °               🌿     ☆°. 🌿. * ● ¸ ☆            🌿                 🌿     በቀላሉ ይቀላቀላሉን ። ★° . * . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🌟ለመ🀄️ላ🀄️ል⬇️ 🌟𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥        👇👇👇👇 © 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

. ልትሞት ነው እንዴ 😕

ያስከፋዋቹ በሙሉ አፉ በሉኝ

አቋም እና ጀሰድ ከ ሩህ በላይ አሳሳቢ(ትኩረት ሚሹ ) ቢሆኑ ኖሮ ሩህ ሰማይ ወጥታ ጀሰድ መሬት ውስጥ ባልተቀበረ ነበር