ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 047 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 289,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 023 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 047 名订阅者。
根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.23% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 029 次浏览,首日通常累积 578 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 047
订阅者
-624 小时
-367 天
-20030 天
帖子存档
11 050
Repost from N/a
11 050
#እናመሰግናለን_የዩሱፉ_አባት_ያዕቁብ_ሆይ!
1- ያዕቆብ ሆይ አመሰግንሃለሁ። ከታሪክህ እኔ አላህ የሰጠኝን በረከቶች ሁሉ ለሰዎች እንዳልናገር ተምሬአለሁ። ምክንያቱም አንዳንዶች ባዶ አይን ስላላቸው እና እይታቸው የተመረዘ ቀስት ነው። በሚያስደንቅ መልከ መልካም ልጅህ የመጀመሪያ ምክርህ ይህ ነበር፡-
ልጄ ሆይ፣ ህልምህን ለወንድሞችህ አትንገራቸው፣ እንዳይሴሩብህ!ከተመቻችሁ እቀጥላለሁ....🙌 @Halal_post❤️🩹
11 050
..
ነብዩላህ ዩሱፍ ከጉድጓድ ወደ እስር ቤት ከዚያም ወደ ግብፅ ምድር ወደ ንግስና..
አው በአላህ ላይ ተማመን እንጂ ችግሮችህና በአንተ ላይ እያለፉ ያሉት እንግልቶች አብቅተው የሆነ ቀን ደስ ወደሚል ረሀ የሆነ ህይወት ትደርሳለህ።
11 050
እስልምና vs Ego
በመጀመሪያ ይሄን ነገር ስታነቡት Egoን በሌላ ምትረዱት ልትኖሩ ትችላላችሁ but am taking about the real ego እኔ ይሄን ነገር እንድፅፍ ያስገደደኝ በተለየ መንገድ ይቺ ቃል በተደጋጋሚ እየሰማን ስለሆነ ነዉ بسم الله نبدا
Ego
* pride
* selfishness
* desires (money, status, lust, attention)
ይሄ ነገር እንዲዉ ስናየዉ ሁላ ወይ ወደስኬት ያደርሰናል ወይ ይጥለናል በርግጥ ጥሩ ጎን አለዉ ነገር ግን እየቆየ ከሄደ it's dangerous እስኪ ከዲናችን ጋ ደሞ እናገናኘዉ
በመጀመሪያ ባለንባት ዱንያ ከባዱ የኛ ፈተና ወይ ጂሀድ ከነብስያችን ጋ የምናደርጋት ግብግብ መሆኑን እናዉቃለን
"الْمُجَاهِدُ مَنْ جَاهَدَ نَفْسَهُ فِي طَاعَةِ اللَّهِ"
(رواه الترمذي)
“The true fighter is the one who struggles against his own self (ego) in obedience to Allah.”
¤ Ego = we can say it nefs ~ እና የምታዘን የፈለግከዉን አድርግ ብላ ነዉ
¤ Iman = እምነት ያለዉ ሰዉ ደሞ መመሪያ የሆነ መፅሀፍ እንዲሁም ህግ አለዉ ከፈጣሪዉ ዘንድ የሆነ
hardest Ego
> የሰይጣን ፍላጎትን መሙላት
> just do it who cares ?
> በስሜትታችን controlled መሆን
መገለጫዎቹ ናቸዉ
እስልምናችን uncontrolled የሆነን ego አይቀበለዉም ወደ كبر የደረሰን ego + እዉነታን እስከመካድ የሚያደርስ ego ን በተመለከተ ሀዲሶችም አሉ ለምሳሌ
"لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ"
(رواه مسلم)
“No one will enter Paradise who has even a tiny amount of pride in their heart.”
قال رجل: إن الرجل يحب أن يكون ثوبه حسنًا ونعله حسنة
فقال النبي ﷺ:
"إِنَّ اللَّهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الْجَمَالَ، الْكِبْرُ: بَطَرُ الْحَقِّ وَغَمْطُ النَّاسِ"
(رواه مسلم)
“Allah is beautiful and loves beauty. Pride is rejecting the truth and looking down on people.”
habibi control ur ego , don't let it control you
If u say how
١ الصلاة
2 ዚክር
3 slef discipline
if u follow your ego you become slave to desires
If u control it u become strong spiritually
قال رسول الله ﷺ:
"وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ لِلَّهِ إِلَّا رَفَعَهُ اللَّهُ"
(رواه مسلم)
“No one humbles himself for Allah except that Allah raises him.”
የአደሶ ልጅ 🪶
11 050
ወንድ ልጅ when he made one mistake u look him like ጭራቅ or የጭካኔ ጥግ
when she did ግን ምክንያት አላት 😂 ተቸግራ ነዉ ፣ ልክ ናት ሞናምን
እንዲ አይነት የነፈጨለ አይምሮ ያላቹ ሴቶችም ወንዶችም አድቡ ወንዶች ለመወደድ ብላቹ ነዉ ግን ሴቶች አምናቹበት ከሆነ የልባቹን ጥቁረት ነዉ ምታሳዩት red line
11 050
የአሏህ ሰላም ለእነዚያ የጌታቸውን የአሏህን ትእዛዝ አክብረው ፊታቸው ላይ ኒቃብ ባጠለቁ! ውድና ውብ በሆኑ ሙተነቂብ እህቶቻችን ላይ ይስፈን!
አንዲት እህታችን ኒቃብ መልበስ ፈልጋ ነገር ግን የመግዛት አቅም በማጣቷ ምክንያት ፍላጎቷን ማሳካት አልቻለችም።
እኛ ደግሞ ቢያንስ 2 ኒቃብ ገዝተን ለመስጠት አቅደናል ena ቻሌንጅ ጀምረናል challengeum ከ 100 ብር ጀምሮ ነው ምትችሉ አግዙን
Acc....
1000751174946
Inbox.. @Draynr
@Mx_winer
"የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ 'የአንድን አማኝ የዱንያ ጭንቀት የቀረፈ አላህ የቂያማ ቀን ጭንቀቱን ይቀርፍለታል።'"
ሼር በማድረግም ተባበሩን
Group link
https://t.me/HelpOurSister
11 050
Repost from N/a
🌙ሁሉም ነብያት ለአከባቢያቸው ብቻ
ይላኩ ነበር አንድ ነብይ ብቻ ስቀር🌙
😀ይህ ለአለማት የተላከው ነብይ ማነው⁉️
⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው
11 050
ዛሬ ደሞ ስለ በረሮ ጥቅሞች ጥቂቱን ጣል ጣል አረግላቿለው✍🏼
* ሽንት ቤት ውስጥ በመምጣት አለግባብ ውሀ ሳናባክንና ተጠቅመን ሳንጨርስ በቶሎ እንድኖጣ ይረዳል😮💨
* አንዳንዱን ደግሞ እንዲዘል እና እንዲሮጥ ያስገድደዋል😭
* ዋነኛው ደሞ በቤተሰብ መካከል ያለ ግንኙነትን ይጨምራል cuz ሚስት በሮውን ስታይ ለመደበቅ እና ለመዳን ስትል ወደ ባሏ ትሮጣለች ልጆችም በተመሳሳይ🥲
* በተጨማሪ ሚስት በረሮ ቤቷ ውስጥ እንደገባ ስታውቅ ቤቷን አንድ ባንድ አብጠርጥራ እንድታጸዳ ይጋብዛታል በተለይም ከሁሉም አስበልጣ ኩሽናዋን🙃
miss shama🪔
11 050
Repost from N/a
🌙 የ 81 ቃሪኦች ሙሉ ሱራ በአንድ የምታገኙበት ቻናል ልጠቁማችሁ ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም 🙌
Link👇https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0
11 050
የቤት ውስጥ ሙያ ለሴት ልጅ ወሳኝ ነገር ነው፤ በውበትሽ ላይ ውበት መጨመር ከፈለግሽ ባለሙያ ሁኚ፤ የራበው ወንድ እንደሆነ«#ሁረል_አይን» ብትመስሊ ሁላ በልቶ እስኪጠግብ ድረስ አትታይውም 😅 (Btw እንቁላል ፍርፍር መስራት ባለሙያ አይስብልም)🙂😌
𝓜𝓮𝓵𝓲𝓱𝓪 𝓣𝓾𝓫𝓮™
አጨብጭብ ወገን
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
