cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🍁📯•ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🍁📯

. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Больше
Рекламные посты
19 412
Подписчики
-624 часа
+267 дней
+36430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

⚜️ እምነትህን መጠቀም
"በደረቅ ምድር እንደሚያልፍ በኤርትራ ባሕር በእምነት ተሻገሩ የግብፅ ሰዎች ግን ሲሞክሩ ተዋጡ"(ዕብ11:29)
✅ እምነት እግዚአብሔር በክርስቶስ ሠርቶ በጨረሰው ነገር ላይ እርምጃ መወሰድ ነው። 👉🏻 ቃሉ በፀጋ ሆነሃል ካለ፡ ሆኜአለሁ ብሎ በዚያ መንገድ ራስን ማየት መቁጠርና መራመድ የእምነት እርምጃ ነው።
- እግዚአብሔር "የከፈለልንን" የኃጢአት ባሕር በማመን ስንራመድ ከፊታችን ያለውን የድል መንገድ በፅናት እንሮጣለን።
- እርሱ ከአንተ ጋር ነው ወንጌል ተናገር ፣ እርሱ ካንተ ጋር ነው ፀለይ፣ እርስ ከአንተ ጋር ነው እጅህን በታታማሚዎች ላይ ጫን ፣ እርሱ ከአንተ ጋር ነው ስበክ...... ለእነዚህ ነገሮች እግዚአብሔር ሆይ ከእኔ ጋር ሁን የሚል ፀሎት ከስጋ የጀመረ በብዙ አለማመን የታጀበ አቀራረብ ነው ። ይህ ማለት ልታየው ወይም መኖሩ ሊሰማህ እስካልቻለ ድረስ መኖሩን አታምንም ማለት ነው። እግዚአብሔር ደግሞ መንፈስ ነው እንቅስቃሴውም በእምነት የምትረዳው እንጂ በአምስቱ የስሜት ሕዋሳት የምታውቀው አይደለም።  የእግዚአብሔር መንፈስ ሁል ጊዜም ለመንፈስ ምስክርነት አለው የሚመሰክረውም በቃሉ ነው።  ኢየሱስም አለ ፦ እኔ የነገርኳችሁን ቃል መንፈስ ነው ፣ ሕይወትም ነው(ዮሐ6:63)
❗️ ነፍስህን ለመገኘቱ አስማርክና የእምነት እርምጃዎችን አድርግ።
🌺🌺🌺  𝙟𝙤𝙞𝙣 ⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🌺🌺  
        🫧@protestant_R✔️          🫧@protestant_R✔️ ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Показать все...
4
Фото недоступноПоказать в Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Показать все...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
ጥቂት ቆይታ
👉🏻 አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ
Показать все...
ጥቂት_ቆይታ_አገልጋይ_በሱፍቃድ_ደሳለኝ_Besufekad_Desalegn_Bishoftu_Em_Q_R_29jsbnY.m4a15.44 MB
❤‍🔥 8👍 1 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጥቂት ቆይታ አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ Besufekad Desalegn Bishoftu Emmanuel United Church 👁 2.9K 👍 244 📥 22.04.2024 👤 Bishoftu Emmanuel United Church 🕒 44:20
Показать все...
. 🎲ውድድር ተጀምረዋል🏅 ለአሸናፊ ከ 1000-500 ብር ያሸልማል🏆 ለ50 ሰው ብቻ ነው ቶሎ ይጀምሩ ቅዳሜ ያበቃል ቶሎ በሉ እና ጀምሩ ውድድሩን ለማሸነፍ ቀላል ነው Step 1 touch this link ➥https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r07968406374 Step 2 የሚመጣላቹ ቻናል መቀላቀል step 3 Referral Link የሚለውን መጫን 🏆ከዛም ውድድር ውስጥ ገብታቹሀል🏆 ይፍጠኑ https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r07968406374
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ለProfile Picture የሚሆን መንፈሳዊ ጥቅሶችን ከፈለጉ አሁኑኑ Join ይበሉ      👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
Показать все...
🖼ለProfile Picture ጥቆሶች 🖼
🖼ምርጥ ምርጥ ጥቅሶች🖼
🖼አዳዲስ መንፈሳዊ ጥቅሶች🖼
🖼ባማረ ዲዛይን የተሰሩ ጥቅሶች🖼
🖼ቆንጆ የሆኑ መንፈሳዊ ጥቅሶች🖼
🖼የመዝሙር ስንኝ ጥቅሶች🖼
🖼ኢየሱስን የሚሰብኩ ጥቅሶች🖼
🖼ወንጌልን የሚያሸበርቁ ጥቅሶች🖼
🖼ሁሉንም ለማግኘት🖼
🖼እኛን ይቀላቀሉን🖼
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
🏠አዲስ አበባ🏠
🏠ሀዋሳ🏠
🏠ባህር ዳር🏠
🏠ሆሳዕና🏠
🏠ናዝሬት/አዳማ🏠
🏠አርባ ምንጭ🏠
🏠ወለጋ🏠
🏠ጎንደር🏠
🏠ዲላ🏠
🏠ወላይታ ሶዶ🏠
🏠ጅማ🏠
🏠መቀሌ🏠
🏠ጂንካ🏠
🏠ነቀምት🏠
🏠አሶሳ🏠
🏠አንቦ🏠
🏠ጅግጅጋ🏠
🏠ባሌ🏠
🏠ቦረና🏠
🏠ደብረ ብርሃን🏠
🏠ሞጆ🏠
🏠ወንጂ🏠
🏠ደብረ-ዘይት🏠
🏠አርሲ🏠
🏠አክሱም🏠
🏠ወሎ🏠
🏠ሀረር🏠
🏠ድሬዳዋ🏠
🏠ሎጊያ🏠
🏠መቱ🏠
ለ 12ኛ ክፍል (EUEE) ተፈታኝ ተማሪዎች! የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆናችሁ እና ሀገራዊ ፈተና የምትወስዱ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሁሉ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!... እግዚአብሔር አምላክ፦ ▸ የልፋታችሁን ውጤት በፍሬአማነት ይባርክላችሁ፤ ▸ አይምሮአችሁን በማስተዋል በጥበብ ይባርክላችሁ፤ ▸ በምትሄዱበት ዩኒቨርሲቲ ጥበቃው አይለያችሁ፤ ▸ በምትሄዱበት ቦታ በጤንነት ይባርካችሁ፤ ▸ የእናንተን በዛ ስፍራ መገኘት ያልወደደን ጠላት በእጁ ይቅጣላችሁ፤ ▸ በምትገቡ በምትወጡበት ስፍራ ሞገስ ይሁናችሁ፤ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ፣ ማፅናናት ፣ መገኘትና ጥበቃው አይለያችሁ! ድል አድራጊው ጌታ ከፊታችሁ ይቅደም! አሜን! በድጋሚ መልካም ፈተና! መልካም ነገር የምትሰሙበት እና የምታዩበት እንዲሆን ተመኘሁ ! በድል ተመለሱ! ተባርካችኃል!🙌    12 ክፍል ተማሪዎች አድርሱልን         〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️       🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍 ᴄʜᴀɴɴᴇʟ    ✞●▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬●✞  ━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━ ━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━ ━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━         ✞●▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬●✞                      ◒◒◒◒◒◒◒                          ◒◒◒◒                   🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺                              🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ🔺   
Показать все...
🙏 11👍 1
00:57
Видео недоступноПоказать в Telegram
✨በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር፣ በምስራቹም ወንጌል ለተጨነቀች አለም የተገኘውን መፍትሄ እናጋራ! ታገኙ ዘንድ ሩጡ!! ሙሉ ቤተሰብ የሚያሳትፍ የ5 ኪሜ ሩጫ! ኑ አብረን እንሩጥ! 🗓ሀምሌ 28 📍መነሻ ጀሞ 3 በሀጫሉ ሁንዴሳ መንገድ መዳረሻ ጋርመንት ለምዝገባ www.runtohold.com ይጎብኙ.
Показать все...
IMG_0791.MP44.77 MB
👍 3
.               〰️ የውርስ ኃጢአት 〰️                     〰️ᴏʀɪɢɪɴᴀʟ sɪɴ                       〰️〰️     〰️〰️ 👳‍♂️የሙስሊም ኡስታዞች ስህተት ለ 👳‍♂️አቡ ሐይደር የተሰጠ መልስ                  📖  ክፍል ❷📕 ➡️👳‍♂️አቡ ሐይደር፡-በዚህ ፍቺ ከተስማማን፡ በውስጡ አንድ የምናገኘው ቁም ነገር ይኖራል፡፡ እሱም፡– ነጻ ፈቃድ የሚባለው ዋናው ቁልፍ!፡፡ ጌታ አላህ ፈጽሙ ብሎ ያዘዘንን ነገር፡ ለመፈጸምም ሆነ ለመተው የሚያስችል ውስን ኃይልና ፈቃድ ሊኖረን ግድ ነው፡፡ በተቃራኒው አታድርጉ በማለት የከለከለንን ነገር፡ ለመተውም ሆነ ለመዳፈር የሚያስችለን ፈቃድና ውስን ኃይል ሊኖረን ይገባል፡፡ ትእዛዝና እቀባ ፈቃድ አልባ ለሆነ አካል ትርጉም የሌሽ ነውና፡፡ ወደ ታች ይጓዝ የነበረውን ወንዝ፡– ወደ መጣህበት ተመለስ! ማለት ይቻላልን? ➡️መልስ፡-በኃጢአት ትርጓሜ ውስጥ ነፃ ፈቃድ ዋናው ቁልፍ ከሆነ የእስልምና “ቀዳ ወል ቀድር” አስተምህሮ ውኀ ሊበላው ነው፡፡ እስልምና ሁሉም ነገር በቅድመ ውሳኔ እንደሚመራ ያስተምራል፡- 📖ሱራ 10፡100 “ለማንኛዋም ነፍስ በአላህ ፈቃድ ቢሆን እንጂ ልታምን (ችሎታ) የላትም፡፡ (አላህ ለከፊሎቹ እምነትን ይሻል)፡፡ በእነዚያም በማያውቁት ላይ ርክሰትን ያደርጋል፡፡” 📖ሱራ 2:6 “እነዚያ የካዱት (ሰዎች) ብታስፈራራቸውም ባታስፈራራቸውም በነርሱ ላይ እኩል ነው፤ አያምኑም፡፡ አላህ በልቦቻቸው ላይ በመስሚያቸውም ላይ አትሞባቸዋል፤ በዓይኖቻቸውም ላይ መሸፈኛ አልለ፤ ለነሱም ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡” 📖ሱራ 4:88 “በመናፍቃንም (ነገር) አላህ በስራዎቻቸው ወደ ክሕደት የመለሳቸው ሲሆኑ ሁለት ክፍሎች የሆናችሁት ለናንተ ምን አላችሁ? አላህ ያጠመመውን ልታቀኑ ታስባላችሁን? አላህም ያሳሳተውን ሰው ለርሱ መንገድን ፈጽሞ አታገኝለትም።” 📖ሱራ 5:18 “ይሁዶችና ክርስቲያኖችም እኛ የአላህ ልጆችና ወዳጆቹ ነን አሉ። ታዲያ በኀጢአቶቻችሁ ለምን ያሰቃያችኋል? አይደላችሁም እናንተ ከፈጠራችሁ ሰዎች ናችሁ፣ በላቸው፤ ለሚሻው ሰው ይምራል፤ የሚሻውንም ሰው ይቀጣል፤ የሰማያትና የምድርም በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ንግሥና የአላህ ብቻ ነው። መመለሻም ወደርሱ ብቻ ነው።” 📖ሱራ 5:40 “የሰማያትና የምድር ንግሥና የሱ ፦ የአላህ – ብቻ መሆኑን አላወቅክምን? የሚሻውን ሰው ይቀጣል፤ ለሚሻውም ሰው ይምራል፤ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው። አንተ መልክተኛ ሆይ እነዚያ በክሕደት የሚቻኮሉት ከነዚያ ልቦቻቸው ያላመኑ ሲሆኑ በአፎቻቸው አመንን ካሉትና ከነዚያም አይሁድ ከሆኑት ሲሆኑ አያሳዝኑህ፤ (እነርሱ) ውሸትን አዳማጮች ናቸው፤ ንግግሮችን ከቦታቸው ሌላ ያጣምማሉ፤ ይህንን (የተጣመመውን) ብትሰጡ ያዙት፤ ባትሠጡትም ተጠንቀቁ ይላሉ። አላህም መፈተኑን የሚሻበትን ሰው ለርሱ ከአላህ (ለመከላከል) ምንንም አትችልም። እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ማጥራትን ያልሻላቸው ናቸው፤ ለነርሱ በቅርቢቱ ዓለም በውርደት አላቸው፤ ለነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከባድ ቅጣት አላቸው።” 📖ሱራ 14:4 “ከመልክተኛ ማንኛውንም፤ ለነርሱ ያብራራላቸው ዘንድ በወገኖቹ ቋንቋ እንጂ በሌላ አልላክንም፤ አላህም የሚሻውን ያጠማል፤ የሚሻውንም ያቀናል፤ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው።” 📖ሱራ 7:178 “አላህ የሚያቀናው ሰው ቅን እርሱ ነው፤ የሚያጠመውም ሰው እነዚያ ከሳሪዎቹ እነሱ ናቸው። ከጋኔንም ከሰዎችም ብዙዎችን ለገሃነም በእርግጥ ፈጠርን፤ ለነርሱ በርሳቸው የማያውቁባቸው ልቦች አሏቸው፤ ለነሱም በሳቸው የማያዩባቸው ዓይኖች አሉዋቸው፤ ለነሱም በሳቸው የማይሰሙባቸው ጆሮዎች አሏቸው። እነዚያ እንደ እንስሳዎች ናቸው፤ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ ናቸው፤ እነዚያዘንጊዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡” 📖ሱራ :13 “በሻንም ኑሮ ነፍስን ሁሉ ቅንነቷን (እምነቷንም) በሰጠናት ነበር፤ ግን ገሀነምን አጋንንትና ከሰዎች የተሰባሰቡ ሆነው በእርግጥ እመላለሁ ማለት ቃሉ ከኔ ተረጋግጧል፡፡” 📖አዳም ራሱ የሠራው ኃጢአት ከመፈጠሩ ከአርባ ዓመታት በፊት እንደተወሰነበት በእስላማዊ ሐዲሳት ውስጥ ተጽፏል፡፡ አል-ቡኻሪ ሙሴ አዳምን “ከገነት እንድንባረር ያደረከን አንተ አባታችን ነህ” በማለት በወቀሰው ጊዜ አዳም መልሶ “አላህ ከመፈጠሬ ከአርባ ዓመታት በፊት ወስኖልኝ ለጻፈብኝ ነገር ትወቅሰኛለህን?” በማለት እንደመለሰለት ዘግቧል፡፡ (Sahih al-Bukhari, Volume 8, Book 77, Number 611) ➡️ስለዚህ ነፃ ፈቃድ በኃጢአት ትርጓሜ ውስጥ ቁልፍ ጉዳይ ከሆነ ከላይ በተጠቀሱት የቁርአንና የሐዲስ ጥቅሶች መሠረት ኃጢአተኞች ኃጢአትን እንዲሠሩ አስቀድሞ የተወሰነባቸው በመሆኑ የአቡ ሐይደር ትርጓሜ አያስኬድም፡፡ የአቡ ሐይደር የኃጢአት ትርጓሜ ትክክል ከሆነ እነዚህ የቁርአንና የሐዲስ ጥቅሶች ስህተት ይሆናሉ፡፡   አስተማሪ ስለሆነ #ለ10 ወዳጅዎ ያጋሩ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️           🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩       🔶 ⏰🍃✨ይ🀄️ጥላል⏰🔶         ┗━━━━━•🟩🟩•━━━━━┛ for any comment 😀 @ewnet_ewnetun_bot                   ewnetlehulu.net            🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥           🪐  ወንጌል ለአለም ሁሉ  😀                  🚨 ሼር ያድርጉ 🚨     ✞●▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬●✞  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━           ✞●▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒                   🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺                              🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ🔺
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.