📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯
. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯
کانال 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯 (@protestant_r) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 19 453 مشترک است و جایگاه 4 057 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 776 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 19 453 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 02 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -19 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.29% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 889 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 250 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 6 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“. 🌼 በዚህ ቻናል🌼
🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥
🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️
🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች
🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖
🌺የመድረክ_worship📡
🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚
🌺ድራማ
🌺መነባን
🌺መዝሙሮች
🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ
🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D
Second channel
https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8
👇ይሄን”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 03 سپتامبر | +5 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።— ትንቢተ ኢሳይያስ 40:31 Amharic Bible Bot
| 2 | ⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው
በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 14 |
| 3 | . #Night_Talk Series
ሙሴ፡- መናገር አልችልም።
ኢዮብ፡ ሰላም የለኝም።
ዳዊት፡ እኔ ትል ነኝ።
ኢሳያስ፡ እኔ ከንፈሬ የረከብኝ ሰው ነኝ።
ኤልያስ፡- ይበቃኛል ጌታ።
ጳውሎስ፡ እኔ የኃጢአተኞች ዋና ነኝ።
⨳በእኛ አለመቻል ውስጥ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ችሎታውን ይገልጣል !!
🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
➺ᴊᴏɪɴ◉
#react ➙ ❤👍 | 191 |
| 4 | . #Night_Talk Series
ሙሴ፡- መናገር አልችልም።
ኢዮብ፡ ሰላም የለኝም።
ዳዊት፡ እኔ ትል ነኝ።
ኢሳያስ፡ እኔ ከንፈሬ የረከብኝ ሰው ነኝ።
ኤልያስ፡- ይበቃኛል ጌታ።
ጳውሎስ፡ እኔ የኃጢአተኞች ዋና ነኝ።
⨳በእኛ አለመቻል ውስጥ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ችሎታውን ይገልጣል !!
__ደስቲን ቤንጅ | 1 |
| 5 | በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።
— የዮሐንስ ወንጌል 15:7
Amharic Bible Bot | 127 |
| 6 | ባታንጐራጕርም፥ ነፍስህንም ለተራበ ብታፈስስ፥ የተጨነቀውንም ነፍስ ብታጠግብ፥ ብርሃንህ በጨለማ ይወጣል ጨለማህም እንደ ቀትር ይሆናል።
— ትንቢተ ኢሳይያስ 58:10
Amharic Bible Bot | 209 |
| 7 | . #Night_Talk Series
🔖የነገህን እግዚአብሔር ያውቃል Don't worry ... ። | 819 |
| 8 | በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
— ትንቢተ ኤርምያስ 17:7
Amharic Bible Bot | 243 |
| 9 | . #Night_Talk Series
🔖መፀለይን አትተዎ እግዚአብሔር ላንተ የሚያምር ነገር እያዘጋጀ ነው
እግዚአብሔር ይጎበኝሃል🥹
ሌሎች የእለት ቃል ከፈለጉ
ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🔖ᴊᴏɪɴ 🌟 SʜᴀƦᴇ
🎴@protestant_R
🎴@protestant_R | 582 |
| 10 | 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን
💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ
የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 27 |
| 11 | ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል።
— መዝሙረ ዳዊት 63:3
Amharic Bible Bot | 267 |
| 12 | ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
— የዮሐንስ ወንጌል 1:12
Amharic Bible Bot | 298 |
| 13 | . #Night_Talk Series
🔖በህይወትህ ውስጥ ትልቁ መልካም ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ እና በእርሱ ሰላም ማግኘት ነው
🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
➺ᴊᴏɪɴ◉
#react ➙ ❤👍 | 1 740 |
| 14 | . #Night_Talk Series
🔖በህይወትህ ውስጥ ትልቁ መልካም ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ እና በእርሱ ሰላም ማግኘት ነው
🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
➺ᴊᴏɪɴ◉
#react ➙ ❤👍 | 1 |
| 15 | እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።
— መዝሙረ ዳዊት 9:9-10
Amharic Bible Bot | 371 |
| 16 | አፌን ምስጋና ምላ ሁልጊዜ ክብርህንና ግርማህን እዘምር ዘንድ።
— መዝሙረ ዳዊት 71:8
Amharic Bible Bot | 416 |
| 17 | 🔖መፀለይን አትተዎ እግዚአብሔር ላንተ የሚያምር ነገር እያዘጋጀ ነው
እግዚአብሔር ይጎበኝሃል🥹 | 1 |
| 18 | ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።
— መጽሐፈ ምሳሌ 19:17
Amharic Bible Bot | 419 |
| 19 | እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።
— መዝሙረ ዳዊት 27:14
Amharic Bible Bot | 450 |
| 20 | ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።
— 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16
Amharic Bible Bot | 477 |
