cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ናዝራዊ Tube

ናዝራዊ: ማለት የተቀደሰ ወይም ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። @biblicalmarriage On Utube sub☞ https://bit.ly/2ZCsqFN Inbox👉 @Nyouth_bot -- " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ። -- ኤር 6:16

Больше
Рекламные посты
20 366
Подписчики
-824 часа
+727 дней
+23730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 የእድሜን ቀናት የጨመርክልኝ ደጉ ጌታዬ ከፍ በልልኝ...🙏 በነገራችን ላይ ስንት አመታቹ ነው ?በዛው አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ🙏
Показать все...
ከ 18 ዓመት በታች🧑🏽‍🦰
ከ 18-25 ዓመት 👨🏽‍🦱
ከ 25-30 ዓመት 🧔🏽‍♂
ከ 35-45 ዓመት👨🏾‍🦳
ከ 50 ዓመት በላይ👴🏿
📡በ ቴሌቪዥናቹ ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ?
Показать все...
📺ማርሲል ቲቪ📺
📺CJ ቲቪ📺
📺Elshaddai ቲቪ📺
📺Christ army ቲቪ📺
📺Evangelical ቲቪ📺
📺JPS ቲቪ📺
📺Bethel Miracle ቲቪ📺
📺Jesus ቲቪ📺
📺Anointing ቲቪ📺
📺Jesus Wonderful ቲቪ📺
📺Holy Spirit ቲቪ📺
📺Gospel ቲቪ📺
📺Presence ቲቪ📺
📺river ቲቪ📺
📺Heaven ቲቪ📺
📺LJ ቲቪ📺
📺Hand Of Gad ቲቪ📺
📺Holy ቲቪ📺
📺JSL ቲቪ📺
📺Winners Way ቲቪ📺
📺CM ቲቪ📺
📺Heywet ቲቪ📺
📺Arara ቲቪ📺
📺Gospel ቲቪ📺
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Показать все...
💚እንዳለ ወ/ጎርጊስ💚
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
💚አውታሩ ከበደ💚
💚አገኘው ይደግ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
💚በረከት ተስፋዬ💚
💚ዮሴፍ ካሳው💚
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💚ታምራት ሀይሌ💚
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💚ዮሐንስ ግርማ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
💚ዳንኤል አ/ሚካኤል💚
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
💚መስፍን ጉቱ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚አስፋው መለሰ💚
💚ወርቅነህ አላሮ💚
💚ዳጊ ጥላሁን💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚አሰግድ አበበ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
💚ኤፍሬም አለሙ💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚ዮሴፍ በቀለ💚
💚ተመስገን ማርቆስ💚
💚ዮሴፍ አያሌው💚
💚ኬፋ ሚደቅሳ💚
"የክፋት ሁሉ ማዕከል ራስ ወዳድነት ነው!" ሐዋርያው ጳውሎስ፣ ለጢሞቴዎስ፦ "ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ። ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። (2ኛ ጢሞ.3÷ 1-5)" ይለዋል። የክፋት ሁሉ ማዕከል ራስ ወዳድነት ነው። ድሮ የሰማሁት አንድ የእንግሊዝኛ አባባል አለ። "ዘ ሴንተር ኦፍ ሲን ኢዝ አይ" የሚል። አባባሉ ሰምና ወርቅ አለው። ሰሙ፣ በእንግሊዝኛው "Sin" የሚል ቃል መካከል ያለችው ፊደል፣ "i" ትባላለች ነው። ወርቁ ደግሞ የኋጢአት ሁሉ ማዕከል እኔነት ሆኖ እናገኘዋለን። "l, isThe centre of sin!" ፣ ኃጢአቱ ምንም ይሁን ምንም፣ ሄዶ ሄዶ መነሻውን የሚያገኘው እኔ ውስጥ ወይም እኔነት ውስጥ ነው። እዚህም'ጋ ሐዋርያው ጳውሎስ ክፋትን ሲዘረዝር ማዕከሉን ጠቅሶ ነው የሚነሳው። "ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና" ብሏል። ራስ ወዳድ የሆነ ሰው፣ በሰው መደነቅን አብዝቶ ይጠማል። መደነቅን በብርቱ ይፈልጋል፣ ክብር በጣም ይጠማዋል። ከእግዚአብሔርም ይልቅ ከሰው የሚቀበለውን ክብር ይራባል። ራስ ወዳድ የሆነውን ሰው ይኼ በጣም ይታገለዋል። የራስን ክብርና ጥቅም ብቻ የመሻት ትልቅ ዝንባሌ ይታይበታል። ራስ ወዳድ ስለሆነ ለባልንጀራው የሚጠቅመውን ከማሰብ ይልቅ የራሱን ጥቅም ማስቀደም ቀዳሚውን ሥፍራ ይዞበት ይገኛል። ሐዋርያው ጳውሎስ በሌላው መልዕክቱም፦ "እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፣ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ" ይላል። ራስ ወዳድነት ባለበት ባልንጀራን ያገለለ የመጠቀም ፍላጎት ይኖራል። ገንዘብ ወዳድነት ቀጥሎ የተጠቀሰ ነው። ራስ ወዳድ የሆነ ሰው ምናልባት ቀዳሚው መገለጫው ገንዘብ ወዳድነቱ ሊሆን ይችላል ። "ገንዘብን የሚወዱ ይሆናሉ" ብሏል። ተድላ ወዳድነት - ይኼ ደግሞ ከራስ ወዳድነትና ከገንዘብ ወዳድነት ጋር በጣም ተዛምዶ የምናየው ጠባይ ነው። ተድላ ወዳድነት ደስታን ለራስ በጣም የመፈለግ ዝንባሌ ነው። ደስተኛ መሆን በራሱ መጥፎ አይደለም። ይኼ ተድላ ግን ጽድቅን በሚቃረን መልኩ የሚመጣና አላፊ የሆነ ተድላ ነው። በዕብራውያን መጽሐፍ እንደምናገኘው፣ "ለጊዜው በኃጢአት የሚገኝ ደስታ" ነው። ትዕቢተኝነት፣ በትዕቢት መነፋት፣ ትምክህተኝነት፣ ተሳዳቢነት፣ ለእግዚአብሔርና የእግዚአብሔር ለሆነው ነገር አክብሮት የጎደለው መሆንና አስጸያፊ የሆነን ነገር መናገር - ይኼ ሁሉ የራስ ወዳድ ሰው ባሕርይ ነው። ዘማሪ/ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ @nazrawi_tube
Показать все...
👍 11 6
ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ (Make Every Effort to be Holy)! ቅዱስ ቃሉ እንደሚያስተምረን እግዚአብሔር በጸጋው ያድነናል (ኤፌ.2፥8)፡፡ ጸጋው ከጨለማው ታድጐን (ቆላ.1፥13) ግን እዚያው አይተወንም፤ በቅድስና እንድናድግና ክርስቶስን እንድንመስል መፈለግንም ማድረግንም በውስጣችን ይሠራል (ፊል.2፥13)፡፡ ሆኖም ግን የእኛም ኀላፊነት/ ድርሻ ወሳኝ እንደ ሆነ seriously ሊሰመርበት ይገባል፡፡ የእግዚአብሔር ቃል “ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና።” (ዕብ.12፥14) ይላልና፡፡ እንግሊዝኛው “Make every effort…to be holy; without holiness no one will see the Lord.” ነው የሚለው (NIV)፡፡ “Make every effort” ማለት በቀጥታ ሲተረጐም፣ “ለመቀደስ የምትችሉትን ሁሉ አደርጉ” ማለቱ ነው፡፡ ለምን? ቅድስና እግዚአብሔርን ከማየት ጋር የተቆራኘ ተግባር (virtue) ነውና! ታዲያ በተግባር ደረጃ ምን እናድርግ? ➢የምናስበውን፣ የምንሰማውንና የምናየውን እንምረጥ፤ ➢መንፈሳዊ መጻሕፍትን በተለይ በቅድስና ዙሪያ የተጸፉትን (ለምሳሌ J.I.Pcker/ J.C.Ryle/ Jerry Bridges etc) እየፈለግን እናንብብ፤ ➢ቃሉ ይቀድሰናልና (ዮሐ.17፥17) ጊዜ ሰጥተን እንብላው፥ እናጥናው፥ እናሰላስለው፥ እናስበው፤ ➢እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልሆኑ ኅብረቶችን ጨክነን እናቋርጥ (2ቆሮ.6፥14-18)፤ ➢የእግዚአብሔር ጸጋ እንዲረዳን እንጸልይ (ዕብ.4፥16)፡፡ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ተባረኩ! Dr. Beke @nazrawi_tube
Показать все...
🔥 11👍 3
05:48
Видео недоступноПоказать в Telegram
አወይ ዘመን Eyerusalem Negiya (Jerri) New song @nazrawi_tube
Показать все...
አወይ_ዘመን_Awey_Zemen_2024_Eyerusalem_Negiya_Jerri_Officia_0HPhTdmWBj4.mp410.34 MB
👍 5
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
Показать все...
👍 1
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💛ታምራት ሀይሌ💛
💚ደረጄ ከበደ💚
💛ዳንኤል አ/ሚካኤል💛
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
💛አውታሩ ከበደ💛
💚አስፋው መለሰ💚
💛በረከት ተስፋዬ💛
💚ተመስገን ማርቆስ💚
💛ዮሴፍ አያሌው💛
💚ዮሴፍ በቀለ💚
💛ዳጊ ጥላሁን💛
💚ዮሐንስ ግርማ💚
💛ወርቅነህ አላሮ💛
💚ካሳሁን ለማ💚
💛ኬፋ ሚደቅሳ💛
💚አገኘው ይደግ💚
💛እንዳለ ወ/ጎርጊስ💛
💚መስፍን ጉቱ💚
💛ኤፍሬም አለሙ💛
💚ቴዲ ታደሰ💚
💛ዮሴፍ ካሳው💛
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💛ዳዊት ጌታቸው💛
💚ተከስተ ጌትነት💚
💛አሰግድ አበበ💛
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱 በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
📖አዳዲስ ስብከቶች📖
👨‍🏫ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች👨‍🏫
💿አዳዲስ መዝሙሮች💿
📀ቆየት ያሉ መዝሙሮች📀
📺የአገልጋዮች interview📺
📺የዘማሪዎች interview📺
📝የመዝሙር ግጥሞች📝
📒መንፈሳዊ ልቦለድ📒
🎥መንፈሳዊ ፊልሞች🎥
💎8D Gospel Songs💎
❓Bible Quote✅
💊አነቃቂ መልዕክቶች💊
🗞አጫጭር መንፈሳዊ መልዕክቶች🗞
❇️ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት❇️
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀 ✨በቅርቡ ከተለቀቁ የመዝሙር አልበሞች ውስጥ በየትኛው የመዝሙር አልበም ይበልጥ ተባርካቹበታል ወይም ወዳቹታል አንዱን መርጣቹ የሚመጣላቹሁን መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
Показать все...
💽አውታሩ ከበደ➠ "እረፍት"
💽በረከት ለማ➠ "ያቦቅን ስሻገር"
💽በረከት ተስፋዬ➠ "መምህሩ"
💽ይድነቃቸው ተካ➠ "ኢየሱስ"
💽አዜብ ሃይሉ➠ "ህያው አምላክ ነህ"
💽አገኘው ይደግ➠ "አቤት ጌታ ባለመላ"
💽ቴዲ ታደሰ➠ "፩ ምዕራፍ"
💽ህሊና ዳዊት➠ "የልቤ ጌታ"
💽መስፍን ጉቱ➠ "ከለላዬ"
💽ቤተልሄም ተዘራ➠ "ፍቅር ተፃፈ"
💽ዮሴፍ አያሌው➠ "አየሁት ሲረዳኝ"
💽ሳሙኤል ተ/ሚካኤል➠ "መልህቄ"
💽ኤባ ዳንኤል➠ "የሀገሬ ልጅ"
❤️💿💿💽ሁሉንም💽💿💿❤️
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰውየው !! ( ቀደን ማጨርሰው መፅሐፍ ይፅፋሉ 😳😘❤🙏) ፕሮፈሰር William Lane Craig ይሄ ሁሉ መፅሐፍ በእርሱ የተፃፈ ነው። በእዚህ ፎቶ ውስጥ ያልተካተቱ ሌሎች መፅሐፎችም አሉት ። reasonable faith በሚለው የ YouTube chanal ደግሞ ከአንድ ሺ በላይ ቪዲዮ አኑሯል ። በአሁን ሰአት ደሞ ዳጎስ ያለ ትልቅ መፅሐፍ እየፃፈ እንደሆነ ውስጥ አዋቂ እየተናገሩ ነው። አንዳንድ ሰው ትጋት ይሰጠዋል እኮ ጌታ ሆይ ብዙ ጉዳይ ያለብን እኛንም አስበን 🙏 ©Girum @nazrawi_tube
Показать все...
👍 12😱 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.