cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መንሃጅ አል-ሰለፍን ለሁሉም منهج السلف

Рекламные посты
190
Подписчики
-124 часа
-27 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
✅ የፕሮግራሙ መጨረሻ ⤵️ 📮📮 እንዳያመልጣችሁ 📮📮 🚧 ሙሐደራው እንደቀጠለ ነው 🚧 🎙️ ኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ ጨርሶ......... 🎙️ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ጀምሯልPlay ▶️ ────◉ 8:45 AM 👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Показать все...
ሃቅ ላይ ሁነህ ለምን ተሰደብኩአትበል لماذا يسبون أهل السنة وعلماء الحديث ؟ ጥያቄው:- ለምን ሰዎች አህልሱናዎችንና የሃድስ ኡለማዎችን ይሰድቡዋቸዋል? ▪قال العلاّمة صالح الفوزان : ▶️ ሸህ ፈውዛን እንድህ ይላሉ። لا يسب أهل السنة وعلماء الحديث إلا خبيث فاسد القلب لأنه ما سبهم من أجل أشخاصهم إنما من أجل ما يحملونه من العلم والدفاع عن الحق . 👉ቀልቡ የተበላሸና ቆሻሻ የሆነ ሰው እንጅ የሱና ሰዎችንና የሃድስ ባለቤቶችን አይሳደብም። ስለማንነታቸው አይደለም የሰደባቸው።የሰደባቸውማ ስለተሸከሙት ሃቅ እና ከሃቅ ስለሚከላከሉ ብቻ ነው። ምንጭ:- [شرح الكافية الشافية 603] قناة العلامة الفقيه صالح بن الفوزان حفظه الله تهتم بنشر كل مايتعلق بالشيخ من علوم https://t.me/ASselefiyehcom7777
Показать все...
ወንድማማችነትን ለማፍረስ ያለፈውን እያነሳ ለሚያወራ ሁሉ በለው الماضي لا يذكر https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3896
Показать все...
የሰለፊያ ዳዕዋ በወላይታ

ወንድማማችነትን ለማፍረስ ያለፈውን እያነሳ ለሚያወራ ሁሉ በለው الماضي لا يذكر

https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3896

✅‏ما حال الحازمي 👈 وفيها بيان وتحذير من مصطفى بن عبد الله الحبشي لشيخنا العلامة أبي بلال الحضرمي حفظه الله تعالى ورعاه ✅ ሓዚሚ ማን ነው ሃሉስ ምንድነው በውስጡ ስለ ሙስጦፋ መንገድ በስፋት ተዳሶበታል 🎙በሸህ አቡ ቢላል አል ሀድረሚ አለህ ይጠብቃቸው 🔗 https://t.me/merkezassunnah/10706
Показать все...
አጠር ያለ በያን https://t.me/abuabdelahabdulqadr
Показать все...
01:55
Видео недоступноПоказать в Telegram
🕋🕌 ስለ ሀጅ ልብን ሚያነሳሳ ጣፋጭ ንግግር 🕋🕌 🎙 በውዱ ሸይኻችን:ሸይኽ ዐብዱልገኒይ አል-ዑመሪ አላህ ይጠብቀው። ↪️ https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3607 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah
Показать все...
📮ተንቢህ በቀን በቀን 10-09-2019📮 ↪️ በያን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋን በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ። 🔘 ይደመጥ ሼር ይደረግ‼️ 🗳 በጣም በእርጋታ የተሞላ ጣፋጭ የሆነ በያን እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ነው። 🎙በኡስታዝ አቡ አማር ዐብዱልዐዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። ....ይቀጥላል። https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3606
Показать все...
بيان  مختصر في حال المصطفي أبو عبد المنان خالد  حفظه الله تعالى ورعاه
Показать все...
📖 አዲስ በPDF መልኩ የተዘጋጀ 📖 ✍ ታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ሀጁሪ... ....በሙስጠፋ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ነው። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13357
Показать все...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عاجل عاجل አስቸኳይ ሰምንታዊ የእሁድ ነሲሃ 1ኛ/ኑር መስጅድ ገነሜ       2ኛ/ ፈትህ መስጅ(ዩንቨርሲቲ)      መሆኑ እያበሰርናችሁ ሁላችንም የኸይሩ ተካፋይ እንሁን:: https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3869
Показать все...
የሰለፊያ ዳዕዋ በወላይታ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عاجل عاجل አስቸኳይ ሰምንታዊ የእሁድ ነሲሃ 1ኛ/ኑር መስጅድ ገነሜ       2ኛ/ ፈትህ መስጅ(ዩንቨርሲቲ)      መሆኑ እያበሰርናችሁ ሁላችንም የኸይሩ ተካፋይ እንሁን::

https://t.me/abushuaibmiftahbedr/3777