cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የሰለፊዮች ድምፅ በሀበሻ ምድር

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል

Больше
Рекламные посты
1 404
Подписчики
+524 часа
+947 дней
+37730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📌አንድ ሰው ሙስሊም ይባል ዘንድ ለእስልምና መሰረቱ ተውሒድ ነው። ተውሒዱ የተስተካከለ ሰው ስራው ይስተካከላል። ተውሒዱ የተበላሸ ሰው ስራው ይበላሻል። ስራው የተበላሸ ሰው መሰረት እንደሌለው ግንባታ ነው። ግንባታውም ግንባታ ሆኖ በራሱ ሊቆም አይችልም። መሰረት የለውምና ራሱን ችሎ አይቆምም። قال تعلى إِنَّ ٱللَّهَ لَا يَغۡفِرُ أَن يُشۡرَكَ بِهِۦ وَيَغۡفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُۚ وَمَن يُشۡرِكۡ بِٱللَّهِ فَقَدۡ ضَلَّ ضَلَٰلَۢا بَعِيدًا [ النساء ፡ ١١٦ ] አላህ በርሱ የማጋራትን (ወንጀል) አይምርም፡፡ ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው (ከእውነት) የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ ذَٰلِكَ هُدَى ٱللَّهِ يَهۡدِي بِهِۦ مَن يَشَآءُ مِنۡ عِبَادِهِۦۚ وَلَوۡ أَشۡرَكُواْ لَحَبِطَ عَنۡهُم مَّا كَانُواْ يَعۡمَلُونَ [ الأنعا م ፡ ٨٨ ] 👉ይህ የአላህ መምሪያ ነው፡፡ በእርሱ ከባሮቹ የሚሻውን ሰው ይመራል፡፡ ባጋሩም ኖሮ ይሠሩት የነበሩት ከነሱ በታበሰ ነበር፡፡ ለምንድን ነው የተውሒድ ጉዳይ የዚህን ያክል ከሁሉም ነገር አስፈላጊና አንገብጋቢ የሚሆነው ካልን መልሱ ይህ ነው፦ ምክንያቱም አሏህﷻ ከማይምረው ትልቁ በደል ከሽርክ ለመዳን ተውሒድን ጠንቅቆ ማወቅ እና በእሱ መስራት ከመጥፋት የመዳን ሰበብ ስለሆነ ነው። وَلَقَدۡ أُوحِيَ إِلَيۡكَ وَإِلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبۡلِكَ لَئِنۡ أَشۡرَكۡتَ لَيَحۡبَطَنَّ عَمَلُكَ وَلَتَكُونَنَّ مِنَ ٱلۡخَٰسِرِينَ [ الزمر ፡ ٦٥ ] 🚫ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል፡፡ በእርግጥም ከከሓዲዎቹ ትኾናለህ ማለት ወደ አንተም ወደእነዚያም ካንተ በፊት ወደነበሩት በእርግጥ ተወርዷል፡፡ 👉ተውሒዱን በሽርክ የቀላቀለ ሰው ከስራ የሰራውን ቢሰራ ስራው አይጠቅመውም። ተውሒድ እና ሽርክ ሁሌም ቢሆን ተቃራኒዎች ናቸው። አንዱ ሲገኝ አንዱ ይሄዳል። ተውሒድን የያዘ ሽርክን አያስገኝም። ሽርክን ከተውሒድ ጋር የቀላቀለም ተውሒዱ ከእሱ አይገኝም። አሏህﷻ ሽርክ፣ ኩፍር እና ቢደዓ ላይ ከመውደቅ ይጠብቀን። 🔗https://t.me/mesjidalsunnah/14543
Показать все...
📵ስለምስል ምን አሉ⁉️ 📚አሸይኽ ሙሀመድ አሊይ ኣደም (ረህመቱላሂ አለይሂ) በካሜራ ስለሚቀረፁ ህይወት ያላቸው አካላት ምስሎችን ሀራምነት ሲጠቅሱ እንዲህ ይላሉ፦ ْ"ْ...أن حكم الصورة الشمسيّة حكم الصورة المرسومة، قال الشيخ مصطفى الحمامي في كتابه “النهضة الإصلاحيّة” : وإني أحبّ أن تجزم الجزم كلّه أن التصوير بآلة التصوير (الفوتوغرافيّة) كالتصوير باليد تمامًا، فيحرم على المؤمن تسليطها للتصوير، ويحرم عليه تمكين مسلّطها لالتقاط صورته بها؛ لأن هذا التمكين يُعين على فعل محرّم غليظ، وليس من الصواب في شيء ما ذهب إليه أحد علماء عصرنا هذا من استباحة التصوير بتلك الآلة بحجّة أن التصوير لم يكن باليد، والتصوير بهذه الآلة لا دخل لليد فيه، فلا يكون حراماً، وهذا عندي أشبه بمن يرسل أسدًا مفترسًا، فيقتل من يقتل، أو يفتح تيّارًا كهربائيًّا يُعدم كلّ من مرّ به، أو يضع سمًّا في طعام فيهلك كلّ من تناول من ذلك الطعام، فإذا وُجّه إليه لوم بالقتل قال: أنا لم أقتل، إنما قتل السمّ، والكهرباء، والأسد. انتهى. ቀጥለውም የሌሎች በርካታ ኡለማዎችን  በጥብቅ ሀራም የመሆኑን ብይኖች ከዘረዘሩ በጛላ ሲያጠቃልሉ እንዲ አሉ: قال الجامع عفا الله عنه: قد تبيّن مما سبق من أقوال أهل العلم، وأدلّتهم أنه لا فرق بين الصورة التي تُرسم باليد، وبين الصورة الفوتوغرافيّة؛ إذ المعنى الذي حُرّمت من أجله الصور موجود في كليهما، فالمفاسد التي تدخل في الصور موجودة فيهما، وأيضًا إن القول بأن هذا ليس من عمل اليد بطلانه ظاهر، كما سبق في كلام الحمّاميّ والألبانيّ. وبالجملة فالمسألة خطيرة أيما خطر، فإن التساهل فيها كثير، ولا سيّما مع تشجيع بعضن من ينتسب إلى العلم بفتواه بإباحتها، وهذا هو الداهية العظمى، فإنا لله وإنا إليه راجعون. [تنبيه]: يُستثنى مما سبق الحالة الضروريّة، لقوله عزَّ وجلَّ: {وَقَدْ فَصَّلَ لَكُمْ مَا حَرَّمَ عَلَيْكُمْ إِلَّا مَا اضْطُرِرْتُمْ إِلَيْهِ} [الأنعام: 119]، فيباح اتخاذ الصورة الشمسيّة لضروة البطاقات الشخصيّة، وجواز السفر، أو نحو ذلك مما لا بدّ له في حياة الإنسان ." ✍قلت ስለምስል ሀራምነት ስንትና ስንት መረጃዎች እና የኡለማዎች ፈታዋ ቢደረደሩም እምቢተኞች ግን በአመፃቸው ጠንክረው ቀጥለዋል። የአላህን ንግግር እናስተውል። ﴿أَفَرَءَیۡتَ مَنِ ٱتَّخَذَ إِلَـٰهَهُۥ هَوَىٰهُ وَأَضَلَّهُ ٱللَّهُ عَلَىٰ عِلۡمࣲ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمۡعِهِۦ وَقَلۡبِهِۦ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِۦ غِشَـٰوَةࣰ فَمَن یَهۡدِیهِ مِنۢ بَعۡدِ ٱللَّهِۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ﴾ [الجاثية ٢٣] https://t.me/FATTAWAS
Показать все...
የዑለማዎች ፈታዋ ቻናል

ዲናዊ ጥያቄዎችና መልሶች

00:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
🤌ግልፅ አሁንም ሚታየው ይህ ነው። ➣በስሜት ሀቅን እየገፈተሩ ነው ያሉት https://t.me/abumuazibrahim
Показать все...
2.99 MB
00:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
2.99 MB
00:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
2.99 MB
00:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
🤌ግልፅ አሁንም ሚታየው ይህ ነው። ➣በስሜት ሀቅን እየገፈተሩ ነው ያሉት https://t.me/abumuazibrahim
Показать все...
2.99 MB
00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
7.31 KB
👍 3
00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሂዳያ የሰጠው ልቡን የመራለት፣ ተፈኩር ያረጋል ይች የዱኒያ ናት። እሳቱ ሲብላላ በደንብ አያችሁት፣ በዛኛው ስትታይ ይችማ ምን አላት። አይነፃፀሩም  የስንት ጥማቂ ናት፣ የጀሀነም እሳት ከእጅጉ ከባድ ናት። ወንድም እህቶቼ በደንብ እናስተንትን፣ የዱኒያዋ ፍሟ ጭሷ ስትጨስብን። ለሁሉም ግልፅ ነው እንደት እንደምንሆን፣ አረ ያአዩሀናስ ተውሂድ ላይ እንሁን። የሚረዳን የለም በዛ በጭንቅ ቀን፣ ሰጥ ለጥ እንበል ገታችን ባዘዘን። ከባድ ነው የዛን ለት ሁሉም ነፍሴን ነፍሴን ከመልካም ስራ ውጭ የለም የሜድነን እናት በልጇ ጨካኝ ናት የዛን ቀን፣ እባክህ አግራልን ጀነት የሜስገባን። ከጀነተል ፊርደውስ እኛንም መድበን፣ ያቀሀር ያአዚዝ ያመናን ያረህማን። ቀላልህ ነው ላንተ ጀነትህ አስገባን፣ እህንግዜ አግራልን የነብዩን ሱናን። ከቢድአ ከሽርክ ከመጥፎ ጠብቀን፣ ቀጥ ባለው መንገድ ኽይር ላይ ግደለን። አይጠቅምም ቁጭት ያዝልን ልዳማን ዛሬው በዱኒያ ላይ አግራልን ሰበቡን በነብዩ መንገድ ቀጥ አርገን አፅናናን፣ አንተ አይቸግርህም ለግሰን ጀነትን። እገዘን ያአላህ ሚስኪን ባሮችህ ነን፣ ለጀነተል ፊርደውስ ደግሰን ደግሰን። 👉Copy https://t.me/Abulharis_dodola/1042 https://t.me/Abulharis_dodola/1042
Показать все...
7.31 KB
🔘 አጫጭር ምክሮች ቁ.01 🌺 የሴት ልጅ ሂጃብ ቁ.01 🌺 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14541 https://t.me/Hudhud_Studio/10222
Показать все...
2FilesMerged_20240715_15-07-24_17-25-45-514_59_54.mp31.30 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.