cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የሰለፊያ ዳዕዋ በወላይታ

ይህ ቻናል የአቡ ሹዓይብ ደርስ የሚለቀቅበት ቻናል ነው https://t.me/joinchat/VtG2px0hN25FDiMs

Больше
Рекламные посты
948
Подписчики
-224 часа
+147 дней
+530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

✍"ማነዉ ጊንባ ነዉ ማን❓         "አንድ ጥሩንባ የተክፊር ወናፍ ማን ጊንባ ነዉ የሚሉት ትንሽ ንፋስ ቢጤ ነገር የሳበ የሚመስል አባ ዉዴ ሲቀበዣዥር ሲቸከችክ ተመለከትኩት‼️ 👌      ለካ ለቂጦች ተርቢያ የላቸዉም፣ሸይኽ አልባ ናቸዉ በዛ ላይ የሆነ በመንደር የታጠሩ እስኪ አብዛኛዉ ኦድዮና ችክቸካዎችን ተመልከቱ ቀረርቶና ፉከራ ነዉ የሚበዛበት ጦር ሜዳ ያሉ ይመስላቸዋል መሰል ወሬያቸዉ ድሮን፣ሀይፐር ሶኒክ፣ዲሽቃ በለዉ፣ፍለጠዉ፣አጋየዉ ነገር ነዉ……… የመሳሰሉት ነዉ። 👉⭕️#ነዉጠኞቹ ሜዳዉ ቁርአን ሀዲስ የሰለፎች ግንዛቤ ሜዳ መሆኑ ጠፍቷቸዋል መሰል በቀረርቶና ፉከራ ሲንጣጡና ሲበጠረቁ ሲዉሉ ስናይ እንገረማለን ወይ ቀድር አለማወቅ ቀርርቶ ቀለቡ እንበላቸዉ ይሆን። 🔖 ነገረ ስራቸዉ የሆነ አገር ለዛዉም ጦርነት የበዛበት አገር ቃል አቀባይ መሰሉሳ ቃለ አቀባይ ይገባቹሀል መቼስ ቤተ መንግስት ተከቦ በቁጥጥር ስር ሊዉል ጫፍ ላይ ደርሶ ነገር ግን አገር እየተቆጣጠርን ነዉ፣እያስተዳደርን ነዉ እንደዚህ ቦታ ተቆጣጠርናል እንደዚህ ቦታ አስለቅቀናል ወወወወወ የሚሉ ቃል የሚያቀብሉ በባዶ የሚበጠረቁ አይነት ሰዎች እነዚህም ልክ እንደ ቃል አቀባይ በባዶ ወሬ የሚነፉ፣የሚሸቅጡ ናቸዉ ። 🔖ሰሞኑን ወደ الله ተጣሪ የሆነዉ ዳዒ ታላቁ ወንድማችን አቡ ቀታዳ አብደላ ኢብኑ ሙዘሚል الله ይጠብቀዉ ታላላቅ መሻይኾች ስለ ተክፊሩ ሙስጦፋ አብደላ የተናገሩትን ኦድዮ እንደማንም በቻናሉ ላይ ለቀቀ ኦድዮዉ የማን ነዉ ብለህ ስትጠይቅ የዑለማ ነዉ⁉️ የዑለማ ኦድዮ ለምን ለቀቀክ ብሎ አቧራ ማስነሳት ዉጣ ዉረድ ማለት❓ "አህያዉን ትቶ ዳዉላዉን ሆነሳ"❓ከቻልክ በለመደዉ ማንጓጠጥ ማሳነስ ወደ ተናጋሪዉ ጥያቄ አቅርብ እንጂ‼️ 👌     "የዑለማዎች ንግግር ልክ ነዉ ስህተት ነዉ እራሱ የቻለ ነገር ነዉ፣ ነገር ግን ዓሊም ምንም ይናገር ምን ዓሊም ነዉ ክብር አለዉ ቦታ አለዉ ለቂጥ ባይረዳም፣ ዓሊም የተናገረዉን ቻናል ላይ መልቀቅ ምንድነዉ ወንጀሉ❓ከለቀቀዉ አካል ጋር ምን አገናኘዉ❓ሲቀጥል አቡ ቀታዳ ብቻ ነዉ ወይ የለቀቀዉ❓ለምን ለቀቅ ብሎ ፉከራ ቀረርቶ ትንኮሳ ለኦድዮዉ ብቻ አይመስልም ይሄ ለቅሶ ለፍየሉ ብቻ አይመስልም እንዳለዉ ሱማሌ። 👉🛑በሱማሌ የሚነገር ተረት አለ:- "ውሽማና ፍየሏ አንድ ላይ ሞቶባት የምታለቅስ እረኛ ታሪክ። 👉"በሱማሌ እንደ ሸርዕያና ባህላቸዉ ዉሽማ ጓደኛ የሚባል ነገር መያዝ አይቻልም ነዉር ነዉ። ይህን የተላለፈች እረኛ ተገኘች፣እረኛዋ ዉሽማ ቢጤ ነገር ነበራትና በእለታት አንዱ ቀን ይሞትባታል ጓደኛዬ ብላ አታለቅስ ባህሉ ወጉ ችግር ሆነባት እቤታቸዉ ከነበሩ ፍየሎች የአንዱ መሞት ግን ገላገላትና ይህን አስታካ"ፍየሌ ፍየሌ እያች አቀለጠቹ በፍየል ሞት ሰብር ያጣችዉ ጉብል ሲመለከቱ ይኼማ የፍየል ለቅሶ አይደለም ከፍየሏ ሞት በላይ ሆነ  አሏት ይባላል" 🔖እና ለምን ቻናልህ ላይ ለቀክ ብሎ ጩኸቱና ለቅሶዉ ከኦድዮዉ መልቀቅ በላይ ሆነሳ‼️ ✍     "ተናጋሪዉ ጊንባ ሆይ ቀረርቶና ፉከራህ ምን አመጣዉ ዉጣ፣ውረድ……  ወወወወ ብሎ ማላዘኑ ቢገርመን ነዉ የት ነዉ የሚወጣዉ የት ነዉ የሚወርደዉ❓በራስህ ልክ በተሰፋ አስተሳሰብ የሚቃኝ አይደለምና ደረጃህን እወቅ ልንልህ ፈለገን ስማማ ከአበደ ጋር የሚያብድ ከጨቀየ ጋር የሚጨቀይ አይደለም ካልገባህ ይግባህ እንጂ። ✍     እንደዉ አታፍርም እናንተ በቻናላችሁ የሀዚሚ የሌሎችም የስንት ሙኻሊፍ ኦድዮ ስታሰራጭ ያልቀፈፈህ፣ያልገረመህ የተክፊር ወናፍ  ዛሬ የዓሊም ሰለፊይ ኦድዮ በቻናልህ እንዴት ትለቃለህ ብሎ ዘራፍ❓ዉጣ ብሎ ቀረርቶ ያጅባል ይገባናል እንደዉ ሰዉ ምን ይለናልም አንድ ነገር ነዉ።   💥ለማንኛዉም ዉጣ ስትለዉ የሚወጣ ግባ ስትለዉ የሚገባ on off የሚደረግ መብራት አይደለም የአንተ አይነት ቢጤ ወፈፌዎች ዝምታዉም ቢበዛም እንደዉ እግረ መንገድ ተዉ አርፈህ ተቀመጥ ለማለት ነዉ።ጩኸቷ ለምን እንደሆነች ለማንም ግልፅ ነዉ ፉከራህና ቀረርቶህን ቀጥል ሜዳዉን ፈረሱ ይኸዉ።‼️ https://t.me/dawa_alethiopia
Показать все...
NB! "አያመ አል_ተሽሪቅ" ማለት፦        ከዒድ ቀን በኋላ ያሉ 3ቱ ተከታታይ ቀናቶች ናቸው። "የዐረፋ ቀን" ማለት፦      ከዒድ ቀን አስቀድሞ ያለው (የዒድ ዋዜማ) ቀን ነው። በዚህም መሰረት………    አሁን ላይ በየትኛውም ቦታ ሆነን በየትኛውም ሰዓት ተክቢራ ማለት እንችላለን ማለት ነው። 🔊    ሁለት ዐይነት ተክቢራዎች አሉ!! 1ኛው, ልቅ የሆነ ተክቢራ ሲሆን; 2ኛው, የተገደበ ተክቢራ ነው። ልቅ የሆነው ተክቢራ………   የዙል_ሂጃ ጨረቃ ከታየችበት ሰዓት ይጀመርና እስከ አያመ አል_ተሽሪቅ የመጨረሻው ቀን ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ በየትኛውም ሰዓት እና ቦታ የሚባለው የተክቢራ ዐይነት ነው። የተገደበው ተክቢራ፦   የዐረፋ ቀን ከፈጅር ሰላት ይጀመርና እስከ መጨረሻው የአያመ አል_ተሽሪቅ ቀን የዐስር ሰላት ድረስ ከአምስት አውቃት ሰላቶች በኋላ የሚደረገው ተክቢራ ነው።     በዚህም መሰረት………    አሁን ላይ በየትኛውም ቦታ ሆነን በየትኛውም ሰዓት ተክቢራ ማለት እንችላለን ማለት ነው። 🔊الله أكبر ..الله اكبر ..الله اكبر       لا اله الا الله        والله اكبر الله اكبر         ولله الحمد
Показать все...
ለ።ማን ግንቦ በምቀኝነት ለታወራው።።። 📌ይህ ሰው በጣም ብዙ ነገርን ይቀጥፋል በሸይኻችን ላይ ከቅጥፈቱ ውስጥ :_ ✏️በወንድሞች መካከል በተከሰተው ፍትና የፍትናው መነሻ በቀዝፋ እንደሆነ አድርጉ ለማስገንዘብ ተፈጨረጨረ ይህ ጉዳይ የመጣው ሁሉም እንደምያቀው  ፍትናው ከተከሰተ ከአመታት በኃላ ነበር ነገር ግን ይህ ሰው  በዚህ መስአላ ፍትናው እንደጀመረ አድርጎ ይናገራል።ይህ ቀንድን ያወጣ ውሸት ነው ይህ ሰው ምቀኝነት አውሮታል ከአፋ የምወጣውን አያውቅም።በዚህ መስአላ ላይ የንተም ሸይኽ ወድቆበታል "ደቅሎ ተገኛ" ያለው ማን ነበር? ሰዎች ተውበት ባደረጉበት ነገር ትተቻላክ! አንተስ በዛ ጊዜ ምን ስሰራ ነበር? በመሃል እያስታረቅክ ነበር? ይህን ያመጣሃው በወንድሞች መሃከል ተህሪሽ ለማድረግ የተጠቀምከው ነገር ነበር።ነገር ግን الحمد لله  ኡለማዎችን الله ሰበብ አድርጉዋቸው ያስተካከሉት ነገር ነው መግቢያ ዬለም ወንድማማችነቱ ቀጥሎዋል በአሏህ ፈቃድ ወደፊትም ይቀጥላል።ሸይጣንና ምቀኛ እርር ድብን ይበሉ። 👉ሌላው አራት ጥያቄ ብሎ ያቀረበው ነገር አቡ ቢላል الله ይጠብቃቸው  በተናገሩት ላይ ያጠነጠነ ነው እኔም አልኩህ አቡ ቢላልን መጠየቅና ማስረዳት ሲለማትችልና አቅሙም ስለሌለክ ያለክ አማረጭ ለምን ነሽር አደረጉ ጠይቁልኝ እያልክ ጉርፋ ውስጥ ነጠላክን ዘቅዝቀክ መጮህ ነው። ይልቁንስ ይህ ጩሃት የበለጠ ውስጥህ ላይ ያለውን ሀሰድ ለሰዎች ግልፅ ከመድረግ ውጪ ማንም የሚሰማክ የላም!  📮ለምን ሸይኽ አቡ ቀታዳን حفظه الله تعالى ነጥለክ መናገር እንደፈለክ ግልፅ ነው ያለበት ጁህድ ና ፅናት በጣም ውስጥህን ስለከነከነክ አላስችል ብሎክ ነው ይገባናል።የምገርመው ነገር ግን ምቀኝነት ያለበት ሰው እያደረ እየዋለ እየባሰ መሄዱ አሏህ ይጠብቀን ኣሚን🤲🤲 ለማንኛውም ጥያቄህን ሸይኽ አቡ ቢላልን حفظه الله تعالى ጠይቃቻው። ሸይኽ አቡ ሙሀመድን حفظه الله تعالى ጠይቃቸው ምን አስፈራክ ጀግና ጀግና እየሰራራክ አይደል ምን አስፈራክ? ከአቡ ቢላል ሪከርድ አድርጎ ነሽር ያደረገውን ጠይቀው? መልሱን ታገኛለክ ነገር ግን  በምን ትጠይቃችዋለክ በአማርኛ ! ስራክ አማርኛን መሰንጠቅና በአማርኛ ዘራፍ ማለት ስለሆነ? ክክክ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💥ሰበር 💥ሰበር 💥ሰበር 📮 ነገ የዙልሂጃ 1ኛው ቀን ነው። 🤌 ሱዑዲ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ 1ኛው የዙልሂጃ ቀን ይሆናል። ✅ ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! 💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"            የሰለፍዮች ድምፅ!! ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16567
Показать все...
بلوغ المرام(131).mp38.03 MB
በእንቁ ቀናቶች ባስርቱ ዙል ሂጃ ወደ ሇላ ጥለህ የዱንያህን ሀጃ ተሰነቅ ላኺራህ እንድት ወጣ ነጃ ቤቱን ለመዘየር ሄደን ወደ መካ እጃችን ካጠረ አቅሙ ካልተሳካ ባለንበት ሆነን በምንችለው ዋጋ ተካፋይ እንሁን ከወሩ በረካ አንገትህን ለሰይፍ ሰጥተህ በጅሀድ ከምትሞተው በላይ በአሏህ መንገድ በነዚህ ቀናቶች መሰደቅ መስገድ በላጭ ነው ወንድሜ ጠንክረህ ነግድ አሏህን በማውሳት በተስቢህ በተክቢራ ኸይር የተባለ ሁሉም መልካምስራ እጅግ ተወዳጅ ነው ለመዳን ከኪሳራ በዋዛ እንዳያልፈን ይህ ሰፊ መግፊራ ኡመር {عمر} https://t.me/oumershaer/832
Показать все...
        ቆየት ካሉ የሸይኻችን አቡ ቀታዳ ሙሃደራዎች መካከል                🍇ስለ ንፍቅና 🍇 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት            ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደሏህ               አብኑ ሙዘሚል።        💿 ክፍል አንድ (1)          📻ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ‼️ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://t.me/Hudhud_Studio/10082
Показать все...
ስለ ንፍቅና ክፍል 1 .mp312.51 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
📢 የመጨረሻው ሰዓት ...✂️ ✂️ “ኡዱሒያን” ለማረድ የፈለገ የሆነ ሰው ፀጉሩን ለመላጨትና ጥፍሩን ለመቁረጥ (የሚቻልለት የሆነው) የመጨረሻው ቀጠሮ (ሰዓት) ዕለተ ሐሙስ 29/11/1445 ሂ. ወይም 6/6/2024 ዓ. ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ነው (ተብሎ ይታመናል።) ታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ እንዲህ አሉ ፦ 🌱 (አንድ ሰው) “ኡዱሒያን” ለማረድ የፈለገ ከሆነ ወሩ ከገባ በኋላ ዕርዱን እስከ ሚያርድ ድረስ ጥፍሩንም ሆነ ፀጉሩን እንዲሁም ከቆዳው ምንም እንዳይቆርጥ (እንዳይነካ !!!) ሰሒሕ ሙስሊም ላይ ተረጋግጦ ለመጣው ሐዲስ ሲባል ፦ ኡሙ ሰላማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አሉ በማለት አለች ፦ « የ"ዙል-ሒጃ" ወር ከገባ በኋላ የ"ኡዱሒያ" እርድ ያለው የሆነ ሰው ማረድ የፈለገ ከሆነ እስከ ሚያርድ ድረስ ከፀጉሩ ፣ ከጥፍሩና ከቆዳው ምንም እንዳይነካ !!! » (ኑሩን አለደርብ) ((( ኢማም ኢብን ባዝ ))) https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ ...
Показать все...
02:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
الإمام الوادعي رحمه الله
Показать все...
2.03 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته علموا أولادكم الرماية والسباحة وركوب الخيل هل هو حديث صحيح؟ ------------------------ وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته: هذا الحديث جاء عن جماعة من الصحابة رضي الله عنهم مرفوعا إلى النبي صَلَّى الله عليه وسلم ولم يصح منها شيء كما بين ذلك أهل العلم رحمهم الله وجاء عن عمر رضي الله عنه موقوفا بهذ اللفظ وهو كذلك لا يصح ضعفه جماعة من أهل العلم والوارد عن عمر رضي الله عنه عَنْ أَبِي أُمَامَةَ بْنِ سَهْلٍ ، قَالَ : كَتَبَ عُمَرُ إِلَى أَبِي عُبَيْدَةَ بْنِ الْجَرَّاحِ : أَنْ عَلِّمُوا غِلْمَانَكُمُ الْعَوْمَ، وَمُقَاتِلَتَكُمُ الرَّمْيَ. رواه الإمام أحمد في مسنده و رواه سعيد بن منصور في السنن (2455) وأبو عوانة في مسنده (5/ 456) وغيرهم رحمهم الله والعوم هي السباحة. وأما الأحاديث الورادة المرفوعة إلى النبي صَلَّى الله عليه وسلم فهي ضعيفه ونذكر منها على سبيل التنبيه: 🔶جاء عن بكر بن عبدالله بن ربيع الأنصاري رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ("علموا أبناءكم الرماية والسباحة، ونعم لهو المؤمنة المغزل، وإذا دعاك أبواك فأجب أمك") قال الذهبي في ميزان الاعتدال 3/324 , وابن حجر في لسان الميزان 4/186: بأنه خبر باطل , لأن فيه سليم بن عمرو الأنصاري . 🔶 وجاء بنحوه عن جابر بن عبدالله رضي الله عنهما وقد رواه الديلمي في مسنده والسخاوي في المقاصد وأشار إلى ضعف بعض رواته؛ وقال الألباني في ضعيف الجامع (موضوع) 🔶وجاء عن عبدالله بن عمر رضي الله عنهماقال:قال رسول الله صلى الله عليه وسلم (علموا أبناءكم السباحة والرمي، والمرأةَ المغزل). رواه البيهقي في الشعب (6/ 401) وهو حديث منكر، تفرد به عبيد العطار وهو ضعيفٌ جداً 🔶وجاء عن أبي رافع قال قلت: يا رسول الله أللولد علينا حقٌ كحقنا عليهم؟ قال: نعم؛ حق الولد على الوالد أن يعلمه الكتابة والسباحة والرمي .. ) قال البيهقي: (عيسى بن إبراهيم هذا يروي ما لا يتابع عليه). وقد ضعف ابن حجر حديث أبي رافع هذا (التلخيص 4/ 165). وجاء عن أبي رافع رضي الله عنه بلفظ حق الولد على الوالد أن يعلمه الكتابة و السباحة و الرماية و أن لا يرزقه إلا طيبا قال الإمام الألباني رحمه الله تعالى (ضعيف جدا) 🔶وقد جاء عن عبد الله بن عباس رضي الله عنهما قال رسول الله صلى الله عليه وسلم خير لهو المؤمن السباحة، و خير لهو المرأة المغزل ". قال الألباني: موضوع ومن باب التنبيه هذا الحكم على اللفظ الوارد في السؤال أما من حيث الحكم الشرعي فتعليم الرماية وركوب الخيل مرغب فيه شرعا وفي ذلك أخبار صحيحة عن رسول الله صلى الله عليه وسلم والله أعلم. أبو رواحة الشارحي 29/ ذو القعدة الحرام/ 1445 ولاية كيرلا الهند #قناة_أبي_رواحة_الشارحيhttps://t.me/aburawaha_alsharihi#مجموعة_أبي_رواحة_الشارحي https://chat.whatsapp.com/EQ7zPpCN7SwC6jsxsgNS1R 📢 *انشر* فمن دل على خير فله كأجر فاعله.
Показать все...