TECH ETHIOPIA
Открыть в Telegram
4 053
Подписчики
-324 часа
-177 дней
-7530 дней
Архив постов
4 053
Tutorial ተለቆዋልልል!!
ገብታችሁ ተመልከቱ!
ቪዲዮን እስከመጨረሻ ካያችሁ ነገ ai video መስራት ትጀምራላችሁ!!
https://vt.tiktok.com/ZSb4aHM16/
4 053
ሰላም family እንዴት ናችሁ? እንደዚህ አይነት viral የሆኑ ai video አሰራራ full step ማታ 1:00 ሰዓት ላይ ጠብቁ!! ✌️
4 053
📱 ስልክዎ እየዘገየ ነው? ይህን ይሞክሩ!
👉 Settings → Battery and device care → Optimize now
ከዚያ፦
✅ አስፈላጊ ያልሆኑ Background apps ዝጉ።
✅ የማያስፈልጉ ፋይሎችን ይሰርዙ።
✅ ስልኩን Restart ያድርጉ።
📌 ከሞከሩ በኋላ ስልክዎ ፈጣን ሆነ? በComment ይንገሩን!
4 053
📸 Make Your Photos Better
📸 የስልክዎን የፎቶ ጥራት ማሻሻል ይፈልጋሉ?
ፎቶ ከማንሳትዎ በፊት፦
✅ Camera lens ያጽዱ።
✅ የሚፈልጉትን ነገር Tap በማድረግ Focus ያድርጉ።
✅ Digital zoom ከመጠቀም ይቆጠቡ።
✅ ጥሩ ብርሃን ይጠቀሙ።
✅ ስልኩን በተረጋጋ ሁኔታ ይያዙ።
🔥 ጥሩ ፎቶ ለማንሳት ሁልጊዜ ውድ ስልክ አያስፈልግም!
4 053
አለምን በከፍተኛ ሁኔታ እያነጋገረ የሚገኘው Drishyam ፊልም Part 3 ተለቋል። 1 እና 2 ን ያላያቹ በትርጉም አምጥቼላችሗለው። part 3 ሲደርሰኝ Post አረጋለሁ
4 053
አዲስ ገራሚ ስራ እዚሁ telegram ላይ የምትሰሩት በባንክ የሚከፍል ስራ🍸
❤️ ሰው መጋበዝ ለማትችሉ ሰዎች ምርጥ ስራ👌በ ሀገራችን ባንካች የሚከፋል ስራ ነው🫴 💵 በ አዋሽ ባንክ ✔️ 💵 በ አቢሲንያ ባንክ ✔️ 💵 በ CBE ✔️. ማውጣት ትችላላችሁ 💸 💵በጣም ብዙ ታስኮች አሉት እነሱን መስራት ይቻላል። 💵በ 1 referral 1 spin። 💵Minimum withdraw $1 (186 ብር)። ✅ለመጀመር https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Mzk4MTc4OTYzXzE%3D
ፍጠኑ 💥💥💥💥💥💥 አሁን ላይ በቀላሉ ገንዘብ የምታገኙበት ስራ ይሄ ብቻ ነው❤️
4 053
📌 ይሄን ታውቃላችሁ? ስልካችሁ የት እንደሚገኝ በድምፅ ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ!
🍷ስልካችሁ ቤት ውስጥ የት እንዳደረጋችሁት ጠፍቶባችሁ ያውቃል? ይሄን ቀላል ብልሃት ተጠቀሙበት ይጠቅማችኋል፦
✔️ 👩💻 ለAndroid ተጠቃሚዎች (Google Assistant)፦
👍ከስልካችሁ Settings ውስጥ በመግባት "Hey Google" የሚለውን መተግበሪያ ክፈቱት።
ስልኩ ሲጠፋባችሁ "Hey Google, find my phone" ስትሉት፣ ስልኩ በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል (በSilence ላይ ቢሆን እንኳ!)።
✔️ 🍎 ለiPhone ተጠቃሚዎች (Siri)፦
🔔በSettings ውስጥ Siri ን ክፈቱ።
ስልኩ ሲጠፋባችሁ "Hey Siri, where are you?" ወይም "Hey Siri, play a sound" ስትሉት፣ ስልኩ ምላሽ ይሰጣችኋል።
💡 ጠቃሚ ምክር፦ ይህ እንዲሰራ በቅድሚያ በስልኩ Settings ውስጥ ፍቃድ ( Permission On ) መስጠት ይኖርባችኋል።
React ግን ከኔ ነው ? አረ ሪአክት አርጉ🍷🔥❤️🔥
4 053
Repost from 𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱
📌 ይሄን ታውቃላችሁ? ስልካችሁ የት እንደሚገኝ በድምፅ ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ!
🍷ስልካችሁ ቤት ውስጥ የት እንዳደረጋችሁት ጠፍቶባችሁ ያውቃል? ይሄን ቀላል ብልሃት ተጠቀሙበት ይጠቅማችኋል፦
✔️ 👩💻 ለAndroid ተጠቃሚዎች (Google Assistant)፦
👍ከስልካችሁ Settings ውስጥ በመግባት "Hey Google" የሚለውን መተግበሪያ ክፈቱት።
ስልኩ ሲጠፋባችሁ "Hey Google, find my phone" ስትሉት፣ ስልኩ በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል (በSilence ላይ ቢሆን እንኳ!)።
✔️ 🍎 ለiPhone ተጠቃሚዎች (Siri)፦
🔔በSettings ውስጥ Siri ን ክፈቱ።
ስልኩ ሲጠፋባችሁ "Hey Siri, where are you?" ወይም "Hey Siri, play a sound" ስትሉት፣ ስልኩ ምላሽ ይሰጣችኋል።
💡 ጠቃሚ ምክር፦ ይህ እንዲሰራ በቅድሚያ በስልኩ Settings ውስጥ ፍቃድ ( Permission On ) መስጠት ይኖርባችኋል።
React ግን ከኔ ነው ? አረ ሪአክት አርጉ🍷🔥❤️🔥
4 053
⭐️ROOT/ሩት ምንድነው?(ለጠቅላላ እውቀት ብቻ‼️)
🚨ሩት ማለት ለአንድሮይድ ስልኮች የተሰራ ዘዴ ሲሆን ስራውም የአንድሮይድ ሲስተሙን jailbreak/ሰብሮ በመግባት /ክፍት/ በማድረግ ማንኛውም ሰው ስልኩን እንደፈለገ ማስተካከል/Customize ማድረግ እንዲችል የሚያደርግ ዘዴ ነው
😄 በዚህም አንድ ሩት የሆነ ስልክ የያዘ ሰው 👍
➡️ጌም ሀክ ማድረግ ይችላል(Lucky patcher)
➡️ማንኛውም አፕ ሀክ ማድረግ ይችላል
➡️ዋይ ፋይ ፓስዎርድ ሀክ ማድረግ ይችላል(Hijacker)
➡️ፌስቡክ ሀክ ማድረግ ይችላል(phishing)(kALI LINUX)
➡️ኢንስታግራም ሀክ ማድረግ ይችላል(Cheat droid)
➡️ዳርክ ዌብ መጠቀም ይችላል(oRBOT)
➡️የስልኩን አፕሊኬሽኖች uninstall ለማድረግ
➡️የስልካችሁን የባትሪ እድሜ ማራዘም(Greenify)
➡️ኢንተርኔት በቀን ከ100mb በላይ በነፃ መጠቀም ይችላል(ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም)/droid VPN/
➡️የስልኩን RAM እና ፍጥነት መጨመር ይችላል(Ram Expander)
➡️የስልክ ጥሪዎችና SMS መጥለፍ ይቻላል(mSPY)
➡️ስልካችን Restore ካረግን በኋላ በሙሉ መረጃዎችን መመለስ እንችላለን(Titanium)
የስልኩን ሲስተም መቀየር ይችላል (Falsh Custom ROM)
(ምሳሌ:Samsung S4 ወደ S7
ወይንም Samsung ወደ iphone..)
(TWRP)CWM
❗️ የሩት (Root) ጉዳት ምንድነው?❗️
➡️ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ Security ማስተማመኛ የለንም ይህ ማለት:-
➡️ ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው።
➡️ስልኩ የሰራው ካምፓኒ በስልኩ ላይም ሆነ በስልኩ ባለቤት ጉዳት ቢደርስብህ/ሽ ምንም አይነት ዋስትና አይወስድም።
✅ ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ/ Fake ስልክ ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ሩት ባያደርጉ ይመረጣል።
⚠️❗️ማስጠንቀቂያ❗️⚠️
🔵 ከዚህ በላይ የለቀቅንውን ሙሉ ማብራሪያ ሳያነቡ ወይም ደግሞ ግንዛቤው ሳይኖረን ሩት ማድረግ ብንሞክረው ስልካችንን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊዘበራረቅ ይችላል። ስለዚህ በጥንቃቄ መደረግ አለበት!!
4 053
💬ስልክ ተጠቃሚ ማወቅ ያለበት ነገር ✅
🤝ስልካቹን ኪስ ውስጥ አድርጋቹ በራሱ ጊዜ ተነካክቶ ለማትፈልጉት ሰው እየደወለና አፕሊኬሽን እየከፈተ ካስቸገራቹ ይህን አስተካክሉ :-
✅ወደ Setting ጉቡ ከዛ Display የሚለውን ንኩ
✅ከዛ ትንሽ ወረድ በሉና Accidental touch protection የሚለው OFF ከነበረ ON በማድረግ ተገላገሉ 🤝
4 053
✅ORNET VPN MOD VERSION
✔️ 😎 እና 😎 TIKTOK AUTOMATION ለምትሰሩ IP የማይቀያይር
✔️ (ADS BLOCKER) ADS በስልካቹ ላይ እየመጣ ላስቸገራቹ መፍትሔ
✔️ PREMIUM UNLOCKED
🔴Note: ነፃ መጠቀሚያ አይደለም ❌NORMAL VPN ነው
✅ይለቀቅ?👍
4 053
✈️ከዚህ በፊት የTelegram Boost Features/ጥቅሞች ነግሬያችሁ ነበር 👨💻
ዛሬ ደሞ Channle Level Up ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን የ Boost መጠን Check የምታደርጉበት Bot ይዤላችሁ መጥቻለሁ 👍
🤖Bot ➡️https://t.me/TGBoostChecker_Bot?start=398178963
4 053
🌟 Gemgala App 🌟
⚡️ከታች የምትመለከቱት post ያደረኩትን አይተው ሰርተው Withdraw ያደረጉትን ነው💵
‼️አፑን Download ለማድረግ VPN ተጠቀሙ 👉 VPN 📱
📌Photo post በማድረግ
📌Video በማየት
📌Game level up በማድረግ
Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት 💸
💵ገራሚ App ነው 👊
☑️በ1 ሰው = $1 💸
☑️በ10 ሰው =$10 💸
📌Withdrew ለማድረግ Face Verification መጨረስ አለባችሁ ✔️
✔️ Withdrawal Proof 100% ✅
‼️አፑን Download ለማድረግ VPN ተጠቀሙ 👉 VPN 📱
App Link 👉 https://getblock.me/u/31996860
✌️😎
