cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

SAMI TIPS 🔋

🔥ይህ ትክክለኛው የሳሚ ቴክ ቻናል ነው ☑️በዚህ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ አፖችን ጌሞችን ያገኛሉ ከእናንተ የሚጠበቀው መቀላቀል ብቻ ነው ❤️

Больше
Рекламные посты
4 650
Подписчики
-224 часа
-287 дней
-7430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አርትፌሻል ኢንተለጀንዲ   (AI) ምንድ ነው  ? ሰዎች ሁል ግዜ የምሰሩት ስራ  ኮምፕዩተሩን  አስተምረነው  እንደ  ሰዎች እንድሰራ  የሚንችል  ከሆነ  አርትፌሻል ኢንተለጀንሲ  ይባላል  ። ለምሳሌ 1, visual perception (አንድን  ነገር አይተን ነገሮችን  መለየት ።  አንድ  አራት  እግር የምሄድ ጅራት  ያለው  ጆሮ  ያለው እንስሳ  ስናይ  ይህ እንስሳ  ዶሮ ነው  ወይም  ዉሻ ነው ወይም በሬ ነው  ብሎ  የመለየት የሰዎች ችሎታ ነው  ።   ይህንን የሰዎች  ችሎታ  ኮምፕዩተር  እንድያደርገው  ማድረግ    AI ቴክኖሎጂ  ነው  ።  2,speech recognition  አንድ  ሰው  የተናገር ነገር  ከድምፁ  ወይም  ከ ቶኑ ተነስቶ   "የሄ ነው ፣ ወንድ ነው  ፣ ሴት ነች ፣ ዕድሜው በዝህ  ደረጃ  ነው   "   ብሎ የመለየት ችሎታ  speech recognition  AI ቴክኖሎጂ  ይባላል  ። 3, Decision Making   አንድን  ነገር  ተረድቶ (understand አድርጎ ) ውሳነ  መስጠት  4, Language translation : ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ  መቀየር  ሰዎች ይችላሉ   ፣ ይሄንን  ችሎታ  ኮምፒተር  ራሱ  አስተምረነው  in a  better way  የመስራት  ችሎታ ካለው  AI  ይባላል።
Показать все...
SAMI TIPS 🔋

🔥ይህ ትክክለኛው የሳሚ ቴክ ቻናል ነው ☑️በዚህ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ አፖችን ጌሞችን ያገኛሉ ከእናንተ የሚጠበቀው መቀላቀል ብቻ ነው ❤️

✳️ ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች 🈴 1. የሀርድዌር መቃረን ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡ 🈴 2. የተበላሸ ራም ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር ( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡ 🈴3.ባዮስ ሴቲንግ( BIOS settings) እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡ የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡ 🈴 4.ቫይረስ ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡ 🈴5.መጋል በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡
Показать все...
👍 3
✳️ መልቲ ሜትር በመጠቀም እንዴት ስልክ ላይ የሚገኙ electronic ዲቫይሶችን መለካት ይቻላል❓ 🚩 Resistor - መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ ቀዪንና ነጩን ፕሮብ ሪዚስተሩ ላይ ማገናኘት       ➬ ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል       ➬ ድምፅ ካላሰማ አይሰራም። 🚩 Capacitor - ከላይ እንዳደረግነዉ እናረግና       ➬ ድምፅ ካሰማ አይሰራም       ➬ ድምፅ ካላሰማ ይሰራል 🚩 Diode -       ➬ ድምፅ ካሰማ አይሰራም       ➬ ድምፅ ካላሰማ ይሰራል 🚩 LED - መልቲሜትራችንን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ       ➬ ledዉ መብራት ከሰጠ ይሰራል       ➬ ካልበራ ደግሞ አይሰራም። 🚩 Ringer - መልቲሜትሩን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ       ➬ መልቲሜትሩ (ከ 8-10) ካነበበ ይሰራል       ➬ መልቲሜትሩ (ከ4-5 ወይም ከ12-14)ካነበበ አይሰራም 🚩 Vibrator - ringer mode አድርገን (ከ8-16) ካነበበ ይሰራል። 🚩 Speaker(earpiece) - መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን       ➬ መልቲሜትሩ (ከ25-30) ካነበበ ይሰራል 🚩Microphone(mic) - መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን       ➬ መልቲሜትሩ (ከ600-1800) ካነበበ ይሰራል 🚩 Keypad -      መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ       ➬ ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል       ➬ ድምፅ ካላሰማ አይሰራም። 🚩 Battery connector - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የbattery connecteru +ve እና -ve ላይ እናደርግና       ➬ (ከ1.5-3.5V ) ካነበበ ይሰራል 🚩 battery - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የባትሪዉ+ve እና -ve ላይ እናደርግና (3.7 በላይ) ካነበበ ይሰራል       ➬ ቻርጅ ለማድረግ 3.0,3.2 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት። 🚩 On/off switch- መልቲሜትሩን 20V dc ላይ       ➬ ቡሃላ የswitchu +ve እና -ve ላይ እናደርግና (ከ2.5-3.7) ካነበበ ይሰራል           
Показать все...
👍 5 3
Repost from SAMI TIPS 🔋
📱ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች⬇️ ✅በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network ✅FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች #FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል! ✅ስልክን #Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም  አለመደዋወል #Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት ✅በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም! ✅ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ ✅የስልክ ስክሪን #Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን #Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም! ✅የባትሪ ቻርጅ በጣም #Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል! ✅ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ #Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ! ✅የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው #Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ! ✅ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት ✅ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ባቡር ውስጥ፣ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን! 📵በተለይ! በተለይ!📵 ✍🏽ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል! ✅በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል! ✅አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ! ✅ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት! 📲Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:-     ✔️ Premature Death     ✔️ Diabetes     ✔️ Heart disease     ✔️ የተለያዩ የCancer በሽታዎች     ✔️ Discomfort     ✔️ Musculoskeletal Symptoms ❇️ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ ⚠️መረጃዎችን በቶሎ ለማግኘት ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁ በሙሉ #UNMUTE በማረግ ተባበሩን🙏🏽 👉 @samitip
Показать все...
Tapswap መች Launch ይደረጋል ? ብዙዎቻችሁ July 1 ይደረጋል እያላችሁ እየጠየቃችሁ ነው ?               መልሱ - አይደረግም ! Tapswap July 1 Mining Phrase ያበቃል በመቀጠል ሁኔታዎችን አመቻችተው Launch Time ያሳውቃሉ ! እንዲሁም አዲስ ካመጡት 9 Task ጋር በተያያዘ Tap Tap ማድረግ  9 ቀን  ይቆያል እያላችሁ ነው ፤ ስለዚህ እነሱም ምንም አላሉም እኛም እርግጠኛ አይደለንም ግን ምናልባት በቀን 2 እና ከዚያ በላይ Task በማድረግ በቀሪ 2 ቀን ሊጨርሱ ይችላሉ ወይንም ደግሞ Tap Tap ማድረግ ካቆመ በኃላ Taskኦቹ  ለትንሽ ጊዜ ሊቀጥሉ ይችላሉ ። አዳዲስ ነገሮች ሲኖሩ የምናሳውቅ ይሆናል
Показать все...
👍 9
📱ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች⬇️ ✅በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network ✅FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች #FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል! ✅ስልክን #Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም  አለመደዋወል #Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት ✅በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም! ✅ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ ✅የስልክ ስክሪን #Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን #Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም! ✅የባትሪ ቻርጅ በጣም #Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል! ✅ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ #Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ! ✅የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው #Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ! ✅ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት ✅ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ባቡር ውስጥ፣ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን! 📵በተለይ! በተለይ!📵 ✍🏽ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል! ✅በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል! ✅አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ! ✅ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት! 📲Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:-     ✔️ Premature Death     ✔️ Diabetes     ✔️ Heart disease     ✔️ የተለያዩ የCancer በሽታዎች     ✔️ Discomfort     ✔️ Musculoskeletal Symptoms ❇️ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ ⚠️መረጃዎችን በቶሎ ለማግኘት ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁ በሙሉ #UNMUTE በማረግ ተባበሩን🙏🏽 👉 @samitip
Показать все...
👍 13 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
Coding
Показать все...
1K channel ያላችሁ ያናግሩን @programmer_ab
Показать все...
Fifa game ሁለተኛው channel ላይ ለቀናል https://t.me/+2_xgJPk6axg4ODk0
Показать все...
SAMI ONLINE TIP

🔥all about bussiness

👍 2
✅ስንቶቻችን የ #technology_abbreviatios  እናቃቸዋለን❓ እስቲ ለዛሬ የተወሰኑትን እንያቸው... *The most important words* 1.*PAN* - permanent account number. 2. *PDF* - portable document format. 3. *SIM* - Subscriber Identity Module. 4. *ATM* - Automated Teller machine. 5. *IFSC* - Indian Financial System Code. 6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards Authority of India. 7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity. 8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth. 9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle. 10. *WINDOW* - Wide Interactive Network Development for Office work Solution. 11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine. Particularly United and used under Technical and Educational Research. 12. *VIRUS* - Vital Information Resources Under Siege. 13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunications System. 14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting diode. 15. *OLED* - Organic light-emitting diode. 16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity. 17. *ESN* - Electronic Serial Number. 18. *UPS* - Uninterruptible power supply. 19. *HDMI* - High -Definition Multimedia Interface. 20. *VPN* - Virtual private network. 21. *APN* - Access Point Name. 22. *LED* - Light emitting diode. 23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance. 24. *RAM* - Random access memory. 25. *ROM* - Read only memory. 26. *VGA* - Video Graphics Array. 27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array. 28. *WVGA* - Wide video graphics array. 29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array. 30. *USB* - Universal serial Bus. 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
Показать все...
🔥 6👍 5😱 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.