es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

TECH ETHIOPIA

TECH ETHIOPIA

Ir al canal en Telegram
4 053
Suscriptores
-324 horas
-177 días
-7530 días
Archivo de publicaciones
Tutorial ተለቆዋልልል!! ገብታችሁ ተመልከቱ! ቪዲዮን እስከመጨረሻ ካያችሁ ነገ ai video መስራት ትጀምራላችሁ!! https://vt.tiktok.com/ZSb4aHM16/

ሰላም family እንዴት ናችሁ? እንደዚህ አይነት viral የሆኑ ai video አሰራራ full step ማታ 1:00 ሰዓት ላይ ጠብቁ!! ✌️

📱 ስልክዎ እየዘገየ ነው? ይህን ይሞክሩ! 👉 Settings → Battery and device care → Optimize now ከዚያ፦ ✅ አስፈላጊ ያልሆኑ Background apps ዝጉ። ✅ የማያስ
📱 ስልክዎ እየዘገየ ነው? ይህን ይሞክሩ! 👉 Settings → Battery and device care → Optimize now ከዚያ፦ ✅ አስፈላጊ ያልሆኑ Background apps ዝጉ። ✅ የማያስፈልጉ ፋይሎችን ይሰርዙ። ✅ ስልኩን Restart ያድርጉ። 📌 ከሞከሩ በኋላ ስልክዎ ፈጣን ሆነ? በComment ይንገሩን!

photo content

📸 Make Your Photos Better 📸 የስልክዎን የፎቶ ጥራት ማሻሻል ይፈልጋሉ? ፎቶ ከማንሳትዎ በፊት፦ ✅ Camera lens ያጽዱ። ✅ የሚፈልጉትን ነገር Tap በማድረግ Focus ያድርጉ
📸 Make Your Photos Better 📸 የስልክዎን የፎቶ ጥራት ማሻሻል ይፈልጋሉ? ፎቶ ከማንሳትዎ በፊት፦ ✅ Camera lens ያጽዱ። ✅ የሚፈልጉትን ነገር Tap በማድረግ Focus ያድርጉ። ✅ Digital zoom ከመጠቀም ይቆጠቡ። ✅ ጥሩ ብርሃን ይጠቀሙ። ✅ ስልኩን በተረጋጋ ሁኔታ ይያዙ። 🔥 ጥሩ ፎቶ ለማንሳት ሁልጊዜ ውድ ስልክ አያስፈልግም!

✅ በትርጉም Share 👉@HINDTRGUME

✔️ ያበደ ህንድ ፊልም በትርጉም Vip መግባት ስትፈልግ በዚ👉 @F5_FILM ላይ VIP ብለክ ብቻ ፃፍ Hi ምናምን አትበሉ
+3
✔️  ያበደ ህንድ ፊልም በትርጉም Vip መግባት ስትፈልግ  በዚ👉 @F5_FILM ላይ  VIP ብለክ ብቻ ፃፍ Hi ምናምን አትበሉ

+1
✅PART 1 በትርጉም

አለምን በከፍተኛ ሁኔታ እያነጋገረ የሚገኘው Drishyam ፊልም Part 3 ተለቋል። 1 እና 2 ን ያላያቹ በትርጉም አምጥቼላችሗለው። part 3 ሲደርሰኝ Post አረጋለሁ

አዲስ ገራሚ ስራ እዚሁ telegram ላይ የምትሰሩት በባንክ የሚከፍል ስራ🍸 ❤️ ሰው መጋበዝ ለማትችሉ ሰዎች ምርጥ ስራ👌 በ ሀገራችን ባንካች የሚከፋል ስራ ነው🫴 💵 በ አዋሽ ባንክ ✔️ 💵
አዲስ ገራሚ ስራ እዚሁ telegram ላይ የምትሰሩት በባንክ የሚከፍል ስራ🍸
❤️ ሰው መጋበዝ ለማትችሉ ሰዎች ምርጥ ስራ👌
በ ሀገራችን ባንካች የሚከፋል ስራ ነው🫴 💵 በ አዋሽ ባንክ ✔️ 💵 በ አቢሲንያ ባንክ ✔️ 💵 በ CBE ✔️.  ማውጣት ትችላላችሁ 💸 💵በጣም ብዙ ታስኮች አሉት እነሱን መስራት ይቻላል። 💵በ 1 referral 1 spin። 💵Minimum withdraw $1 (186 ብር)። ✅ለመጀመር https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Mzk4MTc4OTYzXzE%3D
ፍጠኑ 💥💥💥💥💥💥 አሁን ላይ በቀላሉ ገንዘብ የምታገኙበት ስራ ይሄ ብቻ ነው❤️

📌 ይሄን ታውቃላችሁ? ስልካችሁ የት እንደሚገኝ በድምፅ ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ! 🍷ስልካችሁ ቤት ውስጥ የት እንዳደረጋችሁት ጠፍቶባችሁ ያውቃል? ይሄን ቀላል ብልሃት ተጠቀሙበት ይጠቅማችኋል፦ ✔️
📌 ይሄን ታውቃላችሁ? ስልካችሁ የት እንደሚገኝ በድምፅ ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ! 🍷ስልካችሁ ቤት ውስጥ የት እንዳደረጋችሁት ጠፍቶባችሁ ያውቃል? ይሄን ቀላል ብልሃት ተጠቀሙበት ይጠቅማችኋል፦ ✔️ 👩‍💻 ለAndroid ተጠቃሚዎች (Google Assistant)፦ 👍ከስልካችሁ Settings ውስጥ በመግባት "Hey Google" የሚለውን መተግበሪያ ክፈቱት። ስልኩ ሲጠፋባችሁ "Hey Google, find my phone" ስትሉት፣ ስልኩ በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል (በSilence ላይ ቢሆን እንኳ!)። ✔️ 🍎 ለiPhone ተጠቃሚዎች (Siri)፦ 🔔በSettings ውስጥ Siri ን ክፈቱ። ስልኩ ሲጠፋባችሁ "Hey Siri, where are you?" ወይም "Hey Siri, play a sound" ስትሉት፣ ስልኩ ምላሽ ይሰጣችኋል። 💡 ጠቃሚ ምክር፦ ይህ እንዲሰራ በቅድሚያ በስልኩ Settings ውስጥ ፍቃድ ( Permission On ) መስጠት ይኖርባችኋል። React ግን ከኔ ነው ? አረ ሪአክት አርጉ🍷🔥❤️‍🔥

📌 ይሄን ታውቃላችሁ? ስልካችሁ የት እንደሚገኝ በድምፅ ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ! 🍷ስልካችሁ ቤት ውስጥ የት እንዳደረጋችሁት ጠፍቶባችሁ ያውቃል? ይሄን ቀላል ብልሃት ተጠቀሙበት ይጠቅማችኋል፦ ✔️
📌 ይሄን ታውቃላችሁ? ስልካችሁ የት እንደሚገኝ በድምፅ ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ! 🍷ስልካችሁ ቤት ውስጥ የት እንዳደረጋችሁት ጠፍቶባችሁ ያውቃል? ይሄን ቀላል ብልሃት ተጠቀሙበት ይጠቅማችኋል፦ ✔️ 👩‍💻 ለAndroid ተጠቃሚዎች (Google Assistant)፦ 👍ከስልካችሁ Settings ውስጥ በመግባት "Hey Google" የሚለውን መተግበሪያ ክፈቱት። ስልኩ ሲጠፋባችሁ "Hey Google, find my phone" ስትሉት፣ ስልኩ በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል (በSilence ላይ ቢሆን እንኳ!)። ✔️ 🍎 ለiPhone ተጠቃሚዎች (Siri)፦ 🔔በSettings ውስጥ Siri ን ክፈቱ። ስልኩ ሲጠፋባችሁ "Hey Siri, where are you?" ወይም "Hey Siri, play a sound" ስትሉት፣ ስልኩ ምላሽ ይሰጣችኋል። 💡 ጠቃሚ ምክር፦ ይህ እንዲሰራ በቅድሚያ በስልኩ Settings ውስጥ ፍቃድ ( Permission On ) መስጠት ይኖርባችኋል። React ግን ከኔ ነው ? አረ ሪአክት አርጉ🍷🔥❤️‍🔥

⭐️ROOT/ሩት ምንድነው?(ለጠቅላላ እውቀት ብቻ‼️) 🚨ሩት ማለት ለአንድሮይድ ስልኮች የተሰራ ዘዴ ሲሆን ስራውም የአንድሮይድ ሲስተሙን jailbreak/ሰብሮ በመግባት /ክፍት/ በማድረግ ማንኛውም ሰው ስልኩን እንደፈለገ ማስተካከል/Customize ማድረግ እንዲችል የሚያደርግ ዘዴ ነው 😄 በዚህም አንድ ሩት የሆነ ስልክ የያዘ ሰው 👍 ➡️ጌም ሀክ ማድረግ ይችላል(Lucky patcher) ➡️ማንኛውም አፕ ሀክ ማድረግ ይችላል ➡️ዋይ ፋይ ፓስዎርድ ሀክ ማድረግ ይችላል(Hijacker) ➡️ፌስቡክ ሀክ ማድረግ ይችላል(phishing)(kALI LINUX) ➡️ኢንስታግራም ሀክ ማድረግ ይችላል(Cheat droid) ➡️ዳርክ ዌብ መጠቀም ይችላል(oRBOT) ➡️የስልኩን አፕሊኬሽኖች uninstall ለማድረግ ➡️የስልካችሁን የባትሪ እድሜ ማራዘም(Greenify) ➡️ኢንተርኔት በቀን ከ100mb በላይ በነፃ መጠቀም ይችላል(ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም)/droid VPN/ ➡️የስልኩን RAM እና ፍጥነት መጨመር ይችላል(Ram Expander) ➡️የስልክ ጥሪዎችና SMS መጥለፍ ይቻላል(mSPY) ➡️ስልካችን Restore ካረግን በኋላ በሙሉ መረጃዎችን መመለስ እንችላለን(Titanium) የስልኩን ሲስተም መቀየር ይችላል (Falsh Custom ROM) (ምሳሌ:Samsung S4 ወደ S7 ወይንም Samsung ወደ iphone..) (TWRP)CWM ❗️ የሩት (Root) ጉዳት ምንድነው?❗️ ➡️ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ Security ማስተማመኛ የለንም ይህ ማለት:- ➡️ ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው። ➡️ስልኩ የሰራው ካምፓኒ በስልኩ ላይም ሆነ በስልኩ ባለቤት ጉዳት ቢደርስብህ/ሽ ምንም አይነት ዋስትና አይወስድም። ✅ ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ/ Fake ስልክ ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ሩት ባያደርጉ ይመረጣል። ⚠️❗️ማስጠንቀቂያ❗️⚠️ 🔵 ከዚህ በላይ የለቀቅንውን ሙሉ ማብራሪያ ሳያነቡ ወይም ደግሞ ግንዛቤው ሳይኖረን ሩት ማድረግ ብንሞክረው ስልካችንን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊዘበራረቅ ይችላል። ስለዚህ በጥንቃቄ መደረግ አለበት!!

💬ስልክ ተጠቃሚ ማወቅ ያለበት ነገር ✅ 🤝ስልካቹን ኪስ ውስጥ አድርጋቹ በራሱ ጊዜ ተነካክቶ ለማትፈልጉት ሰው እየደወለና አፕሊኬሽን እየከፈተ ካስቸገራቹ ይህን አስተካክሉ :- ✅ወደ Setting ጉ
💬ስልክ ተጠቃሚ ማወቅ ያለበት ነገር ✅ 🤝ስልካቹን ኪስ ውስጥ አድርጋቹ በራሱ ጊዜ ተነካክቶ ለማትፈልጉት ሰው እየደወለና አፕሊኬሽን እየከፈተ ካስቸገራቹ ይህን አስተካክሉ :- ✅ወደ Setting ጉቡ ከዛ Display የሚለውን ንኩ ✅ከዛ ትንሽ ወረድ በሉና Accidental touch protection የሚለው OFF ከነበረ ON በማድረግ ተገላገሉ 🤝

🟢REACT ብቻ👍

✅ORNET VPN MOD VERSION ✔️ 😎 እና 😎 TIKTOK AUTOMATION ለምትሰሩ IP የማይቀያይር ✔️ (ADS BLOCKER) ADS በስልካቹ ላይ እየመጣ ላስቸገራቹ መፍትሔ ✔️ PREMI
✅ORNET VPN MOD VERSION ✔️ 😎 እና 😎 TIKTOK AUTOMATION ለምትሰሩ IP የማይቀያይር ✔️ (ADS BLOCKER) ADS በስልካቹ ላይ እየመጣ ላስቸገራቹ መፍትሔ ✔️ PREMIUM UNLOCKED 🔴Note: ነፃ መጠቀሚያ አይደለም ❌NORMAL VPN ነው ✅ይለቀቅ?👍

✈️ከዚህ በፊት የTelegram Boost Features/ጥቅሞች ነግሬያችሁ ነበር 👨‍💻 ዛሬ ደሞ Channle Level Up ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን የ Boost  መጠን  Check የምታደርጉበት Bot ይዤላችሁ መጥቻለሁ 👍 🤖Bot ➡️https://t.me/TGBoostChecker_Bot?start=398178963

🌟 Gemgala App 🌟 ⚡️ከታች የምትመለከቱት post ያደረኩትን አይተው ሰርተው Withdraw ያደረጉትን ነው💵 ‼️አፑን Download ለማድረግ VPN ተጠቀሙ 👉 VPN 📱 📌Photo post በማድረግ 📌Video በማየት 📌Game level up በማድረግ Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት 💸 💵ገራሚ App ነው 👊 ☑️በ1 ሰው = $1 💸 ☑️በ10 ሰው =$10 💸 📌Withdrew ለማድረግ Face Verification መጨረስ አለባችሁ ✔️ ✔️ Withdrawal Proof 100% ✅ ‼️አፑን Download ለማድረግ VPN ተጠቀሙ 👉 VPN 📱 App Link 👉 https://getblock.me/u/31996860 ✌️😎

Https://Google. com