cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቅድሚያ ለተውሒድ

➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0

Больше
Рекламные посты
476
Подписчики
Нет данных24 часа
-77 дней
-2530 дней
Архив постов
🔸 يا طالب العلم تعلّم اللغة العربية. 🎙 الشيخ الفاضل/ د. سليمان الرحيلي -وفقه الله-.
Показать все...
يا_طالب_العلم_تعلّم_اللغة_العربية.mp32.64 MB
02:01
Видео недоступно
🌸🌸
Показать все...
111.59 MB
አላህ ሆይ! አንተን ያጣ ምን አገኘ? አንተን ያገኘስ ምን አጣ? ባንተ የተማመነው መች ከሰረ? : ካንተ'ስ የራቀው መች ከበረ? አንተ የመራኸው መች ጠመመ? ካንተ መንገድ የወጣው'ስ መች ተቃና?! ጌታዬ! በደጃፍህ የመቆም ህልማችንን እውን አድርግልን! ፊትህን ከሚመለከቱት፤ ብርሓን ወርሷቸው ስኬታማ ከሚባሉት ባሮች መካከል መድበን!🤲🤲 https://t.me/+GTKNdr_SePUwZjFk
Показать все...
👍 2
📌ምክር "ግን ለምን ⁉️ 🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
Показать все...
19.88 MB
~«የሰጠሁትን ቦታ በራሱ ጊዜ ላበላሸና ራሴን ከመውቀስ ለገላገለኝ ሰው ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ።» ደርዊሽ አንዳንድ ሰዎች የተሰጣቸው ክብር እስኪደፈሩበት ድረስ አያውቁትም። ጥሩ የሚሆነው ደግሞ  እኛ ሳናስቀይማቸው የክብራቸውን ስፍራ ራሳቸው ሲያበላሹት ነው። እናም ደርዊሽም ፀፀት የሌለበትን ምስጋና አቀረበላቸው። እኛም በኛ በኩል ሳናስቀይማችሁ የክብር ቦታችሁን ስለረገጣችሁ እናመሰግናለን። ነፍሳችንን የሚበላ ወቀሳ የለብንም። ይመቻችሁ።― እንላለን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Показать все...
መሻይኾች ለሚስቶቻቸው ፍቅራቸውን ሲገልፁ : "እኔ ማለት ያላንቺ……ሰነድ የሌለው ሐዲስ ነኝ። t.me/abdu_rheman_aman
Показать все...
فائدة مهمة للنساء الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله = t.me/abu_reyyis_arreyyis
Показать все...
فائدة_مهمة_للنساء_الشيخ_عبد_الرزاق_البدر_حفظه_الله_cSg_96VqlYQ_140.m4a2.26 MB
Show comments
ሁሉም ነገር ያልፋል!!! ዛሬ ብትጨነቂ ሀሳቡም በርትቶብሽ ሁሉም ተወሳስቦ ምትጨብጪው አጥተሽ አንዱን ስታሳኪ ሌላው ቢያመልጥሽ የሀሳብ አይነቶች ከላይ ቢጫኑብሽ አይዞን እህት አለም ሁሉም ነገር ያልፋል     የዛሬ ቀን ሄዶ ሌላው ቀን ይተካል ያለሽበት አለም የዱንያዋ ህይወት ለመፈተኛ ነው አይደለም ለምቾት ፈተናው ቢበዛ ሁኔታው ቀያይሮ አንቺ ላይ ቢጠና እጅጉን አምርሮ ሰዎች በአንድነት አንቺ ላይ ቢዘምቱ   ማንነትሽን ንቀው ጥላቻን ቢከፍቱ ፍፁም አይበግርሽ ይህም ጊዜ ያልፋል ቀናት አንድ አይደሉም ይገለባበጣል።https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0
Показать все...
#فتوى በትዳር ዙሪያ ለተለሱ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ የሆነ የተሰጠ ማብራሪያ። 🎙በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል <ኬሚሴ> t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5128
Показать все...
فتوي.mp312.76 MB
የሌሎች ደካሞ ጎኖች ማየት ፣መስማት የሚያስደስተን ነገርስ ! ሁላችንም ደካማ ጎኖች አሉን.  ክፍተት፣ጉድለት ፣ስህተት ይኖረናል። ታዳ እኛ ምንም እንደለለብን የሌሎች ሲነገረን የምንደሰት ፣ከተገቢው በላይ የምናወራ፣የምናንቋሽሽ የምናጥላላው ነገር  ትክክል ነውን? መጥፎ ነገር ያየህበትን ጓደኛህ  የምታውቀውም ሆነ የማታውቀው.ሰው  ምከረው ትክክል አለመሆኑን አስገንዝበው ከዛ በዘለለ ስም ማጥፋት፣ማጠልሸት ፣ከጥፋቱ በላይ አካብዶ ማውራት  በክብሩ ላይ መረማመድ የሙእሚን ባህሪ አይደለም። ዛሬ ዛሬ የወሬ ሱስ ይዞናል ስለ እከሌ ማጣራት ልምዳችን ሆኗል።ምን አድስ አለ ብለን ቀጥታ አንዱ ስላንዱ ወሬ ይጀምራል። አጥፊ ከጥፋቱ እንዲታረም የማድረግ ችሎታችን ወርዷል። መተባበር፣መተጋገዝ፣አብሽር መባባል አንዱ ላንዱ መቆርቆር በመሀላችን ጠፍቷል።ከስሟል። ከመተራረም መተማማት፣ከመመካከር መከራከር፣ ከማጣራት መጠራጠር ፣ባህሪያችን ሆኗል። @AbuHafsaYimam
Показать все...
✍ወንድሜ ሰዎች እንደሚሉት  ባለቤቴን እወዳታለሁ" ብቻ በማለት አትብቃቃ ውዴታ በተግባር ይገለፃልና  ሚስትህን ወደሀት ተንከባክበሃት ደግፈሃት ቃልህን ተግባራዊ አድርገህ ተገኝ ያኔ ነው መውደድህን የምታረጋገጠው ሴቶች በተፈጥሮቸው ሚከባከባቹውን ወንድ እጅኩን ይወዳሉ በሃሏሉ መከባከብ እጅኩን ያስደስታታል ይህ የሁሉም እህቶች ምኞት ፍላጎትም ነው እህቶቼ  👍🥀ባሎች ምስቶቻቸውን ይከባከቡ ع አላህ ሷሊ የሆነውን ትዳር ያጎናፅፈን 🌸https://t.me/qdemiy_letwuhide
Показать все...
✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ  መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። 📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ  የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው። اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين. ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Halalruqafuri8800
Показать все...
018.mp324.59 MB
💫የቁርአን ተፍሲር 🎙ቁጥር፦2 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
Показать все...
የቁርኣን ተፋሲር ቁ.2.mp36.90 MB
ፅኚ በሂጃብሽ🌹 በሱረቱል አህዛብ በደማቅ ተከትቧል፤ ከአንገትሽ ቀናበይ  ታሪክሽ ተውቧል፤ ድንቅ ነው ኢስላምሽ ከአምላክ የተሰጠሽ፤ ቅይጥ የሌለበት ጥርት ያለ ሀብትሽ፤ እስኪ መለስ በይ እልፍ አመታትን፤ ትእዝዛ ሲመጣ ወህይ ከአምላካችን፤ እንዴት ነበረ እስኪ ድንቁ ታሪካችን፤ የሂጃቡ አያህ ሲወርድ ለአለማት፤ ያኔ ሲታዘዙ እኒያ ሶሀቢያት፤ ሀገሩን አስዋቡት በጥቁር ቀለማት፤ በኒቃብ በጅልባብ አበሩ በውበት። አንቺስ ምንሽ ሞኙ ማማር የምትጠይው፤ በሂጃብ ተውበሽ አምላክሽን ታዘዢው፤ አይዎ ታዘዢው ሀያሉን ህልምሽ እንዲሳካ፤ በዱኒያም በአኼራም እንድትይ ፈካ፤ አትስጊ በፍፁም ባል ይጠፋል ብለሽ፤ እዝነቱን ፈልገሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ አንቺ ጀግና ሆነሽ ለትእዛዙ ካደርሽ፤ ቤትሽን ያንኳኳል ይቆማል ከበርሽ ኢልምሽን ተማሪ ጠዋት ማታ ድከሚ፤ ጅህልናን ለመግፈፍ በደሊል ታከሚ፤ በሰላሙ ጊዜ ስንቅሽን ካልሰነቅሽ፤ ጎታችሽ ይበዛል አንችም ትሄጃለሽ፤ ስለዚህ እህቴ ኢልም ላይ ጠንክሪ፤ አሰሱን ገሰሱን ቆሼ ፍርፋሪ፤ እንደ እስፓንጅ አትምጠጭ ፈጣሪሽን ፍሪ እውነቱን ልንገርሽ የሂጃብሽን ዋጋ፤ ሊያናግርሽ ያፍራል ካንቺ የተጠጋ፤ መናቅኮ አይደለም ክብር ስላለው ነው፤ ሊቀርብሽ ያልቻለው በሩቁ የሸሸው፤ አንቱታን አተረፍሽ በ15 አመትሽ፤ ድል አጎናፀፈሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤ ወለም ዘለም አትበይ ፅኚ በሂጃብሽ፤ ፊትናም አትፍጠሪ ተደበቂ ቤትሽ፤ ምድር ሁኝ ለባልሽ ሰማይ እንዲሆንልሽ፤ ክብርን አጎናፅፊው እሱም እንዲያከብርሽ
Показать все...
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ 📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ ~ ክፍል - 02 🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
Показать все...
02-القواعد الحسان .mp311.16 MB
ከሄዱ በኋላ ማለቃቀስ አይነፋም!! በል ወንድ ልጅ አያምርበትም! በኋላ ቁጭት ህመም ለቅሶ ለምን ሆነብህ? «ወይ አታቅህም ወይ አታስብህም  ለምን እዉነቱን ተናግረህ ቁርጥህን አታቅም»እዉነተኛዋ ሱኒይ ሰለፊ ሴት እንደሆነች ሚሟዘዙትን አትወድም! ቆራጥ ጀግናን እንጂ ዛሬ የማልቀስህም ሆነ የመበሳጨትህ መንስኤ እንተው ራስህ ነህ። በመንሀጃችሁ ላይ አንድ ከሆናችሁ ምክንያቱም ዋና መስፈርቷ መንሀጅህ ስለሆነ የሱኒይ ሰለፊያህ ሴት መስፈርት ምን እንደሁ ታውቃለህ መስፈርቷ አጠገብህ ከተገኙ እስክታመልጥህ ምን አስጠበቀህ ሊያውም ስታስባት ኑረህ ? ትወዳታለህ ግን አትደፍርም አወ ስትሟዘዝ ስትጠማዘዝ አወ ለ1ንድ ንግግር 12ት ንግግር ስትናገር አይታህ (አኡዙ ቢሏህ ሚን ሀዛ ወ ሚን ሚስሉ ብላህ ይሆናል)!ምን አጠማዘዘህ ምን አስቀባጠረህ እዉነታውን ቁጭ አድርገህ አታርፍም። ብዙ እል ነበር ተውኩት ለተገነዘበ ይህ በቂው ነው። የፃፍኩትም ያየሁትን የሰማሁትን ነው" እናማ አንዳንድ ወንድሞች በውስጣቸው ይዘው ይኖራሉ ግልፅ ሳይናገሩ ተስፋን ብቻ ይዘው በኋላ ካመለጧቸው ወድያ ቅስማቸው ይሰበራል  ህመም ቁጪት ይሰፍርባቸዋል አዝነው ያሳዝናሉ! እናም ያ ከመሆኑ በፊት እዉተኞችና በራሳችሁ ምትተማመኑ ከሆናችሁ እውታውን መግለፁ ለናንተም መድሀኒት ይመስለኛል! ወላሁ አእለም   የተሻለ መስሎ ከታየኝ አንፃር ነዉ!! منقول = t.me/https_Asselefya1
Показать все...
💫የቁርአን ተፍሲር 🎙ቁጥር፦1 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir
Показать все...
የቁርኣን ተፋሲር ቁ.1.mp37.30 MB
4_5987537375331355770.mp310.34 MB
00:35
Видео недоступно
Показать все...
16.75 MB
04:38
Видео недоступно
🔖የአደም ልጅ ሁሉ አጥፊ ነዉ ።ከአጥፊዎች ሁሉ በላጩ  ወደጌታዉ  ተመላሹ ነዉ። ምን ያማረ ጣፋጭ ምክር ነዉt.me/https_Asselfya
Показать все...
7.70 MB
መልእክት ለወንዶች (1).mp38.83 KB
جَبر الله قُلوباً لايَعلمُ بِكسرِها سِواهُ....
Показать все...
5.18 KB
Фото недоступно
ሰሜን ጋዛ ያሉ እህትና ወንድሞቻችን በረሀብ እየሞቱ ነው ከልባችን ዱዐ እናድርግላቸው #الهم انصرهم بعزتك #ياذالخلال والاكرام #ليس انا نصرون سواك يارحم الرحمين #الهم اجعل بلاد المسلمين امينا مطمان وبلاد المسلمين https://t.me/yetkaru
Показать все...
የጧት ስንቅ......💧👌 وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡» ሸይኽ ያሲር አደውሰሪ🎤📜
Показать все...
9.22 KB
2_5301113631910407835.mp39.49 KB
06:33
Видео недоступно
Показать все...
11.38 MB
👍 1
00:49
Видео недоступно
ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
Показать все...
7.59 MB
02:50
Видео недоступно
ተባበሯቸው ሸርም አድርጉላቸው
Показать все...
19.95 MB
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 185) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ✍️ሞቶ በመቀስቀስ ጥርጣሬ ካለህ እንደምትተኛው ትሞታለህ !! ከአንቅልፍህ እንደምትነቃው ትቀሰቀሳለህ። ወንድሜ  የማትመለከትህን ሴት አቅፈህ ስትሄድ አላህን አታፍረውምን!? አእምሮ ሰቶህ ወንድሜ  እንዳትሸወድ ሴቶች በመልካቸው ሊያታልሉህ ወጣትነትህን ሊጠቀሙበት ይችላሉ እስኪ በደንብ እንስማው🎧👈
Показать все...
4_5825888885212713350.mp33.67 MB
🎧# 📖سورة: (الإنشقاق)https://t.me/Quranisgood ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ شيخ: وديع اليمني
Показать все...
4_607323837536665623.mp32.58 MB
▪️ዓቲካ ቢንት ዘይድ ረዲየላሁ ዐንሁ▫️       🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺                "የሸሒዶች ሚስት"                       ክፍል 1 🌺 ይህቺ በታላቅ የሸሂዶች ቂሳ ታሪክ ውስጥ የገባች ሴት ስሟ ዓቲካ ቢንት ዘይድ ስትባል ቅፅል ስሟ የሸሂዶች ሚስት በመባል ትታወቃለች። አባቷ ዘይድ የኢስላም ጥሪ ከመደረጉ በፊት የሞተ ቢሆንም ነቢያችን ﷺ ያማረ ልብሱን ጀነት ውስጥ ሲጉትት እንዳዩት ተናግረዋል፤ወንድሟ ሰዒድ ደግሞ የኡመር  ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) አህትን ፋጡማን ያገባ ነወ። ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 🌺 በቁንጅናዋ መካ ውስጥ የሚወዳደራት አልነበረም። በወጣትነቷ ቤተሰቧን ያሰለቸው እሷን ሊጠይቅ የቤቱን ደጅ የሚጠኑት የሰዎች ብዛት ነው፤የቁንጅናዋ ሲገርም በተጨማሪም የቋንቋ ቅልጥፍናዋ፣የምትገጥመው ግጥም ማንም ሴት አትሞክራትም ነበር። ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 🌺 አህላቋን እንደተምሳሌት አድርገው ቁረይሾች ሴቶች ልጆቻቸውን የሚመክሩበት  ስነ-ምግባር ነበራት፤ቆንጆ ናት ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ❗️        አቤት ዓቲካ من اراد الشه‍ادة فليتزوجه‍ا ሸሂድ ሁኖ መሞት የፈለገ አቲካን ያግባ (ታላቁ ሰሀቢይ አብደላህ ኢብን ኡመር ) የተባለላት ምርጧ ሴት.......አዎ ባል ባገባች ቁጥር ባሏ በምንም መንገድ አይሞትም በአላህ መንገድ ላይ ሸሒድ ሁኖ እንጂ ። ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ሁሉን ወንዶች አሸንፎ እድሉን ያገኘው 🌺 የመጀመሪያ ባሏ ማን ነበር ዐበዲሏህ ቢን ዑመር      ይቀጥላል .....https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0
Показать все...
👍 1
• ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ማውጫ • 1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 2- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም 3- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ 4- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር 5- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ 6- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ 7- ኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ 8- ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሲ 9- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ 10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን አልጀበርቲ 11- አቡ ፈውዛን አብዱ ሸኩር ሙሐመድ 12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ 13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰይድ ሙሐመድ 14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን 15- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 16- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት 17- አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ 18- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም 19- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን 20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር 21- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር 22- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ 23- ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር አልጀበርቲ 24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል 25- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው 26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል 27- አንዋር ሙሐመድኑር 28- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ 29- ኡስታዝ አብዱል አዚዝ አሕመድ 30- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ 31- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን 32- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ 32- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን 33- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ 34- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ
Показать все...
4_6024112238787303060.mp32.58 MB
10.70 MB
00:34
Видео недоступно
🌺
Показать все...
10.86 MB
00:29
Видео недоступно
እድሚያቸው በጣም የገፋና ህመም ከመኖርም ጋር እንዲሁም ከንፋሱም ጥንካሬ ጋር ወደ መስጂድ ከመሄድ አልተወገዱም አጂብ አላህ ከኢማን ጋር ያቆያቹ አቦ ማሻ አላህ አረ ወጣት የሆንን ሰዎች ሆይ አኛ ግን አላህ ዘንድ ዑዝራችን ምን ይሆን ?? ‼ https://t.me/Merkezhuzeyfetulyeman
Показать все...
6.53 MB
👍 2
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.