cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሳዳት ከማል ማነው?(Sadat kemal)

የሳዳት ከማል ሙሐደረዎች

Больше
Рекламные посты
6 541
Подписчики
-224 часа
+67 дней
+1930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቆየት ካሉ የሙሐ ደራ ግብ ዣ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ وَقَالَتِ امْرَأَتُ فِرْعَوْنَ قُرَّتُ عَيْنٍ لِّي وَلَكَ ۖ لَا تَقْتُلُوهُ عَسَىٰ أَن يَنفَعَنَا أَوْ نَتَّخِذَهُ وَلَدًا وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ ነብየላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም በልጅነት? ናይል ወንዝ ላይ በሳጥን ውስጥ ተደርገው ተጣሉ። የፊርአውን ሚስት አትግደሉት አለች። አላህ ወደ እናታቸው በሰላም መለሳቸው። وَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ أُمِّ مُوسَىٰ أَنْ أَرْضِعِيهِ ۖ فَإِذَا خِفْتِ عَلَيْهِ فَأَلْقِيهِ فِي الْيَمِّ وَلَا تَخَافِي وَلَا تَحْزَنِي ۖ إِنَّا رَادُّوهُ إِلَيْكِ وَجَاعِلُوهُ مِنَ الْمُرْسَلِينَ ኡስታዝሳዳት ከማል حفظه الله✅ https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
Показать все...
ነብየላህ ሙሳ በልጅነት.mp34.27 MB
👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 6
የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 7
Показать все...
የአላህ ባሪያዎች ክፍል 7.mp311.30 MB
ንያና ኢኽላስ በሚል እርስ ወሳኝና አገብጋ ቢ ልናዳምጠው ይገባል ➶➶➶➶➶➶➶➶ የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋሎህ አለ። “ስራዎች ሁሉ የሚመዘኑት በንያ (ባሰብከው ሃሳብ) ነው። ሁሉም ሰው (የነየተው ነገር) ያሰበው ነገር አለው። ሰው ሁሉ ደግሞ (የነየተውን) ያሰበውን ያገኛል። ስደቱ ወደ አላህ እና ወደ መልእክተኛው ከሆነ፥ ስደቱ ወደ አላህ እና ወደ መልእክተኛው ይሆንለታል። ስደቱ ደግሞ ሊያገኛት ወደሚፈሊጋት አለም (ዱንያ) ወይንም ሊያገባት ወደሚፈልጋት ሴት ከሆነ፥ ስደቱ ወደተሰደተለት ምክንያት ይሆንለታል” ሓዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ وَيُقِيمُوا الصَّلَاةَ وَيُؤْتُوا الزَّكَاةَ ۚ وَذَٰلِكَ دِينُ الْقَيِّمَةِ https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
Показать все...
ንያና ኢኽላስ.MP38.27 MB
👍 16💯 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እወቅ:-የትዳር ደስታ እና በረካ ያለው ከእሷ ውበት፣ከእሷ ዘር፣ከእሷ ዕድሜ ጋር ሳይሆን ትክክለኛ በረካና ሰላም ደስታ ያለው ከእሷ መልካምነት፣እውቀት፣የዲን ግንዛቤ ከእሷ በሳልነት ጋር ነው።
Показать все...
👍 15
አላህ ሱበሀኑ ተአላ እኛላይ የለገሳቸው ፃጋወችበጠቅላላ እንጠየቃለን የበላነውን የጠጣነውን ወሀ ተኝተንየለበሰነውን በሠላም የተነሳነው እያዳዱትፋሽ ጤን ነታችን ትርፍግዜያችን ያሥጠይቃል https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
Показать все...
ያስጠይቃል.mp37.15 KB
👍 8
03:55
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሐቂቃ ይህን ዳዕዋ ገና ርዕሱን ሳየው ልቤ ይሸበራል፣ ይርዳል። እስኪ ስሙት። በዚህ ሁኔታችን ላይ ሳለን ሞት ቢመጣን አናፍርም?! ርዕስ፦ ረሱልን መገናኘት አታፍርም?? በዳዒ: ሐዊ ሙሐመድ (ረሒመሁልሏህ) ዳዒውን አላህ ይዘንለት፣ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው። _____ https://t.me/Sadat_kemal/1611
Показать все...
2.61 MB
Показать все...
ሸህ ሚስባህ.mp31.25 MB
👍 8
Показать все...
1_4913667582780768352.mp311.80 MB
👍 19
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰሜን ጋዛ ያሉ ወንድም እህቶቻችን በረሀብ እየሞቱ ነዉ ከልባችን ዱዓ እናድርግላቸዉ ። #شمال_غزة_يموت_جوعا
Показать все...
👍 34🕊 6👎 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.