Dedebit Media
📈 Аналитический обзор Telegram-канала Dedebit Media
Канал Dedebit Media (@dedebitmedia2) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 12 340 подписчиков, занимая 15 930 место в категории Новости и СМИ и 2 758 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 12 340 подписчиков.
Согласно последним данным от 30 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 3 059, а за последние 24 часа — 152, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 30.22%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 20.77% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 728 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 562 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 8.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“Media company”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 01 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Новости и СМИ.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 01 октября | +3 |
| 2 | በአፋብን የተያዘው የድህንነት አባል | 2 772 |
| 3 | #ሰበር አየር ሀይሉ #ተደገመ
*
የባህርዳር አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ ድብደባ ተፈፀመበት። መስከረም 19/2019 ዓ.ም ከረፋድ ጀምሮ ለተከታታይ 6 ጊዜ በባህርዳር አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ ድብደባ መፈፀሙ ተሰምቷል። በድብደባውም ድሮኖችን ጨምሮ ራዳሮችና የድሮን ማዘዣ መሣሪያዎች ከጥቅም ውጭ መሆናቸው ሲነገር፡ በአየር ኃይል ጣቢያው ላይ የተከፈተው ጥቃት እስከ ከሰዓት አለመቆሙ ተረጋግጧል። | 3 149 |
| 4 | ሰበር ዜና፦ የክተት አዋጅ ታወጀ! የሽመልስ አብዲሳ ፉከራና የባጫ ቀልድ? ወያኔና ሻዕብያ ሊያጠፉኝ ነው - አብይ? https://www.youtube.com/live/B--qZw5SfO8?si=fZAWEv0DBwArK4QH | 3 762 |
| 5 | ሰበር
የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ኃይሎች ላይ ድል ሲቀዳጀ፤ የሞርተር ምድብተኛ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!!
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዓምደ ጽዮን ኮር አፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር፣ በትላንትናው ዕለት መስከረም 18/2019 ዓ.ም ለአስገዳጅ ወታደራዊ አፈሳ በተሰማራው የአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መንዝ አውራጃ በመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ጦል ቀበሌ ታላቅ ድል መቀዳጀቱን የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል አስታወቀ።
የአገዛዙ ጥምር ጦር ወጣቶችን ለማፈስ መነሻውን ከመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ወገሬ ከተማ በማድረግ ወደ ጦል ቀበሌ ሲንቀሳቀስ፣ የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር አናብስቶች ከቀኑ 6:30 እስከ ምሽት 2:30 ድረስ ለ6 ሰዓታት በፈጀ ተጋድሎ ያሰበውን ዓላማ እዳይሳካ ማድረጋቸው ተገለፀ።
በዚሕ አውደ ውጊያ የሻለቃ አመራርን ጨምሮ 9 አባላት ሲገደሉ፣ ከ25 በላይ ቀላልና ከባድ ቁስለኞች እዲሁም ከፍተኛ ወታደራዊ ኪሳራ እንደደረሰባቸው ተገልጿል። ጥምር ጦሩ ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ መጣበት ሲመለስ በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶች በወገን እጅ መግባታቸው ተረጋግጧል።
ይሕ በእንዲሕ እንዳለ በሌላ ግንባር የ6ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር 52ኛ ክፍለ ጦር የሞርተር ምድብተኛ አባላት፣ የአፄ ዓምደ ጽዮን ኮር ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ክፍለ ጦርን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የተቀላቀሉ፦
1ኛ. ቢንያም አላምረው
2ኛ. ያብባል የሻለው
3ኛ. አብቲ ይመር
4ኛ. ፍቅሩ አተነህ
➠ ንብረት፦
● ክላሽንኮቭ - 4
● F1 ቦንብ - 8
● ወታደራዊ ሚስጥራዊ ሰነዶች
● ተተኳሾችና የተለያዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ጨምረው ሕዝባዊ ትግሉን ተቀላቅለዋል። | 3 596 |
| 6 | ስራላይ ነን!
ሰመራ ድሮን ቤዝ! #TDF | 3 634 |
| 7 | አብይ አሕመድ ለጥቂት ያመለጠበት ኦፕሬሽን
*
በደብረዘይት አየር ኃይል ጣቢያ ላይ አብይ አሕመድ በነበረበት መድረክ አከባቢ በተፈፀመ ጥቃት የተገደሉ የድሮን ቴክኒሻኖችና የሄሊኮፍተር አብራሪዎች በትናንት ዕለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፀመ!
በጥቃቱ ሕይወታቸው ካለፉ የአየር ኃይሉ አባላት መካከል የጦር የሄሊኮፍተር አብራሪና ቴክኒሺያን የነበረው ሲኒየር ዋረንት ኦፊሰር ካሳሁን ለማ ትናንት መስከረም 18/2018 ዓ/ም በደብረዘይት ከተማ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መካነ መቃብር ከቀኑ 6:00 ሰዓት ገደማ ላይ የቀብር ስነ ስርዓቱ መፈፀሙ ታውቋል።
የሌሎችም እንደየ ሃይማኖት ስርዓታቸው በትናንት እለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል። ሁሌም አዳዲሴ ነገር ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን ይወዳጁን። | 3 868 |
| 8 | ነካክቶ ነካክቶ እዚህ ላይ ተደርሷል እንግዲህ! ሞት ያማራት አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ! እንግዲህ - መሬት ቁና ሆናለች በሉ! | 4 259 |
| 9 | #የብልፅግና ዘረ-ፈጁና ግለሰባዊ አገዛዝ #በአፋር #ኢሬብቲ ከተማ በህዝቡ ላይ እያደረሰ የሚገኘው የአየር ጥቃቶችን በምስል ... | 4 194 |
| 10 | ከነ አመራሩ የተደመሰሰ የአገዛዙ ሰራዊት
**
የብልፅግና የማህበራዊ ሚድያ አቃጣሪዎች በህልማቸው የሚያዩትን እየፃፉ፣ ትግራይን ያዝን፣ ተቆጣጠርን፣ ገባን፣ ወጣን ቢሉም - ጀግኖቻችን ግን እንዲህ ከነ መሪዎቻቸው እየረፈረፏቸው ነው። ተመልከቱ እንግዲህ! | 4 371 |
| 11 | What a wonderful story!
****
http://youtube.com/post/UgkxVHtoXjnoPeVvcf0KlyAR0MGa2GBAzrxn?si=KZ7pMesrwSqVfeHs | 4 267 |
| 12 | ከሞት የተረፉቱ
****
ያሁሉ ድንፋታ እዚች ላይ እስኪደርሱ ነበር! | 4 716 |
| 13 | ያዝ እንግዲህ!
*
ምርኮኛ መቁጠር ካልሰለቻቹ እንሆ እንግዲህ! | 4 400 |
| 14 | እነዚህን ይዞ ፉከራ ግን አይከብድም?
*
በልጆች ማስመከር ጀምሯል ፋኖ! አብይ አህመድ የሀገሪቱን ወታደር መፈክር አስሚ አድርጎት አረፈ! | 4 273 |
| 15 | ሰበር
የዓፋር ኡጉግሞ ሰራዊት ኢሪብቲን ተቆጣጠረ። እንደ ሰራዊቱ ገለፃ ከሆነ - በአሁኑ ሰዓት ወደ ዓፍዴራ እየገሰገሰ ነው። | 4 296 |
| 16 | Нет текста... | 4 035 |
| 17 | ሀሙሲት ላይ ከች ብለናል - TDF 💪💪 | 5 522 |
| 18 | የአብይ አሕመድ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በዛሬው ውሎ በሁሉም ግንባሮች ድል የተደረገ ሲሆን፣ ከምርኮኞች፣ ቁስለኞችና ሙ*ት የተወሰኑትን ለማሳየት ያክል ከዚህ ላይ ኣያይዘናል።
#ይህንን_ሼር_እያደርክ_ለአብይ_አድርስለት!! ቴሌግራም ቻናላችን #ይወዳጁት_አሁኑን ፋኖ ይችላል።
የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ያድርጉ! | 5 645 |
| 19 | Reverse Osmosis Water Treatment Pland #DMC-Global #Water_Technology https://youtu.be/0zk6kq0kY0E?si=FLbO1ni6CIJ9tsDJ | 5 661 |
| 20 | #አዲስ መረጃ
ከወልደያ 10 ኪሎሜትር ርቀት ላይ አስደማሚ ጀብዱ በጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ተፈፀመ!
መስከረም 16/2019ዓ.ም ቀትር ላይ በተጀመረ እልህ አስጨራሽ አውደውጊያ የብልፅግናው ግሪሳ አንድ ሬጅመንት ጦር ሙሉ በሙሉ በጀብደኛውና ማርኮ ታጣቂው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ መዘገባችን ይታወቃል።
የአፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 14ኛ ኮር ምሽግ ደርማሿ 142ኛ ክፍለጦር ጉባላፍቶ ወረዳ እዜት በር ላይ መሽጎ የነበረው የጠላት ጦር ሙሉ በሙሉ ማስቀረት የቻለች ሲሆን የጠላትን ኮንክሬትና አስቸጋሪ ምሽግ በጀግንነት በመደረማመስ አናብስቶቹ ታሪካቸውን በደም አሻራ ፅፈዋል።
የጠላትን 12ኛ ዕዝ 503ኛ ኮር 96ኛ ክፍለጦር ስድስተኛ(06) ሬጅመንት ጦርን በመደምሰስና በመማረክ ዘመን አይሽሬ ጀብዱ የተፈፀመ ሲሆን በዚህ አውደውጊያ በምርኮ የተገኘ፦
👉 ከአርባ(40) በላይ እግረኛ ሰራዊት
👉 ድሽቃ አንድ (01)
👉 ብሬን ስድስት (06)
👉 ስናይፐር ሶስት (03)
👉 ክላሽንኮቭ ከመቶ በላይ
👉 የሞርተር ምጣድ አንድ (01)
👉 ጀነሬተር አንድ (01)
👉 በርካታ ወታደራዊ ሻንጣ፣ መገናኛ አይኮሞች
👉 በርካታ የሞርተር፣ ዶሽቃ፣ ብሬን፣ ስናፐርና ክላሽ ተተኳሽ በአይበገሬዎቹ እጅ ማስገባት ተችሏል። | 5 861 |
