ru
Feedback
Best Amharic Neshida be kb

Best Amharic Neshida be kb

Открыть в Telegram

ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَحَبِيبِنَا وَشَفِيعِنَا وَقُرَّةِ أَعْيُنِنَا مُحَمَّدٍ، أَفْضَلِ خَلْقِكَ وَخَاتَمِ أَنْبِيَائِكَ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْ

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Best Amharic Neshida be kb

Канал Best Amharic Neshida be kb (@ethioneshidakb) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 12 947 подписчиков, занимая 6 746 место в категории Религия и духовность и 2 605 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 12 947 подписчиков.

Согласно последним данным от 26 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 65, а за последние 24 часа — -11, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 46.67%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 10.92% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 6 042 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 414 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 59.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَحَبِيبِنَا وَشَفِيعِنَا وَقُرَّةِ أَعْيُنِنَا مُحَمَّدٍ، أَفْضَلِ خَلْقِكَ وَخَاتَمِ أَنْبِيَائِكَ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ...

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 27 августа, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

12 947
Подписчики
-1124 часа
+177 дней
+6530 день
Архив постов
የሰው ልጅ ሕሊና ከጨለማ ፍትጊያ ወጥቶ የበራበት፣ የሁለት ዓለም መድኅን የተወለዱበት ያ ታላቅ ቀን ሲታወስ—ልብ በደስታ፣ ምላስ በሶለዋት፣ መንፈስ ደግሞ በፍቅር መዓዛ ይታደሳል። እንኳንም የኛ ፈንታ ሆንኩልን!!! እንኳንም አንቱ የእኛ፣ እኛም ያንቱ ሆንን!!! ያ’ረሱለላህ!!!. እኛ ግን አንቱን እንደመታደል ምንም ላያስደስተን ሆኗል። የትልቁ ሰው ወዳጆች ሆይ! በትልቁ ሰው በመደሳት ደስ ይበላችሁ!!!

አዲስ ነሺዳ አሉሺ አክመል "አላጣሁህም"

አዲስ ነሺዳ ሁስኒ ሱልጣን "ያላንተ እኔ" https://t.me/ethioneshidakb

አድስ መንዙማ ማድህ:-ሰለሀዲን ሁሴን "ነብዬ ነብዬ" https://t.me/ethioneshidakb

ኢድ ሙባረክ፤ Iid Mubaarak! 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga ayyaana Iid al-adha  bara 1447tiin nuun gahe! 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

አላህ ሆይ በይፋ እመሰክራለው:- ካንተ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ አንድ ነህ፡፡ አጋርም የለህም፡፡ ንግሥና ያንተ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ላንተ ብቻ ነው፡፡ አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ›› አላህ ሆይ የአለማቱ ብቸኛ ፈጣሪ እና አስተናባሪ ለስልጣንህ ተጋሪ እና ሸሪክ የሌለህ ኃያል ጌታ ነህ በእዝነትህ ለእኛ ደካማ ባሮችህ በዚህ በተባረከ ቀን መልካምን ሁሉ አድርግልን ፤ ውዴታህንም ለግሰን ፤ ወንጀላችንን ማረን ኢላሂ ለበይክ ላሉህ ባሮችህ ሁሉ መቅቡል የሆነ ሀጅን ወፍቃቸው፤ ለኛም ቤትህን ለናፈቅነው ባለንበት እዝነትህን ወፍቀን አላህ ሆይ! ዱዓ ባደረግንበት አንተ በመረጥክልን መልካም ነገር ተፅፎልን ቢሆን እንጂ የአረፋ ፀሀይ አትጥለቅ አላህ ሆይ! እራሳችንን ከእሳት ነፃ ሳታወጣን ፣ ጀነትን ለኛም፣ ለወላጆቻችን ለምወዳቸውና ለሁሉም ሙስሊም ሳይወፈቅ የአረፋ ፀሀይ አታጥልቃት አላህ ሆይ! ከምንመኘው የተሻለ ህይወት ተፅፎልን ቢሆን እንጂ የዐረፋ ፀሀይ የምትጠልቅ አታድርገው ጌታችን ሆይ! አንተ በእኛ ላይ የዋልክልን ችሮታ ምንኛ ላቀ፡፡ አንተ ሀመሪና አዛኝ የሆነከው ጌታችን ምህረትህን ለግሰን አንተ ካልማርከን እኛ ከንቱ ፍጡራኖች ነንና፡፡ ከደጋግ ባሮችህም ታደርገን ዘንድ እንማፀንሀለን፡፡ አንተን አብዝተው ከሚያወድሱህና ከሚያጥራሩህም ባሮችህ አድርገን፡፡ አንተ አሸናፊና ጥበበኛ ጌታ ነህ፡፡ ኢላሂ ከንግግራችን ይልቅ ተግባራችን ያመዝን ዘንዳ አንተ እርዳን ፤ አንተን የምትፈራ ልብም ስጠን አላህ ሆይ ዓይኖቻቸው ባንተ ፍራቻ ከተሞሉት፣ የዱኒያ ህይወታቸው አንተን በማስታወስ ከተባረኩት፣ ልባቸው ባንተ ውዴታ ከተሞሉት ፣ የአኼራ ህይወታቸው በእዝነትህ እና በምህረትህ ከሚያጌጡት፣ በጀነትህ ውስጥም አንተን እና ውዱ ነብይህን በአይናቸው ከሚመለከቱት ባሮችህ አድርገን አላህ ሆይ! ፀጋህ እንዳይነሳብን፣ ጤናችን እንዳይወገድ፣ ከድንገተኛ ቅጣትህ፣ ከሁሉም ቁጣህ (ቅጣትህ) ባንተ እንጠበቃለን ኢላሂ በዛሬው የአረፋ ቀን ተቀባይነትን ከሚያገኙት ፤ ዱኣቸው ከማይመለስባቸው ባሮችህ መካከል አድርገን፣ መቋረጥ የሌለውን ሰፊ ሲሳይ፣ መዘጋት የሌለበትን የጀነት በሮችህን ክፈትልን ለስልጣንህ ተጋሪ የሌለው ጌታችን ሆይ:- የተናናሽ ለማኞችን ልመና እንማፀንሀለን፣ በዛሬዋ ቀን በብዛት ባሮችህን ከእሳት ነፃ በምታወጣበት ቀን እኛንም በእዝነትህ ከእሳት ቅጣት አውጣን ኢላሂ ለማንም ያልነገርነውን ሀጃችንን ላንተ ብቻ ነግረንሀልና ሀጃችንን ፈፅምልን ያ ረህማን ጤና አጥተው ለሚሰቃዩት ሁሉ የመዳንን ካባ አልብሳቸው፣ ሙሉ የሆነችን ምህረት አድርግላቸው በወንጀል ማእበል ሰጥመው እዝነትህን ተስፋ አድርገው ወዳንተ መመለስ ለሚሹት ሁሉ በእዝነትህ ወደ ቤትህ መልሳቸው፣ ዳግም መመለስ የሌለበትን መመለስ ወዳንተ መልሳቸው አላህ ሆይ አባታችን አደም እና ሀዋን በአረፋ ተራራ እንዳገነኘህ ሁሉ በስደት አለም የቤተሰብ ናፍቆት የሚያሰቃያቸውን ሙራዳቸው ሞልቶ ከናፈቃቸው ቤተሰብ የሚገናኙ አድርጋቸው ያ ረህማን ቁርኣን የህይወታችን መመሪያ፣ ሰላት የቀልባችን መርጊያ አድርግልን ኢላሂ በዱኒያ ህይወታቸው አግኝተው ላጡት ሁሉ ምርጥ ምትክን ተካላቸው፣ የሰው ፊት ከማየት ታደጋቸው፣ በስደት በረሃብ ቸነፈር ለሚገረፉ ፍጡራኖችህ ሁሉ እዘንላቸው ያ ሰመዱ መጠጊያ አጥተው ለሚሸሹት ሁሉ መጠጊያ ሁናቸው፣ ጥላ ከለላ ሁናቸው ያ ሰላሙ አንተ ሰላም ነህ፤ ሰላምም ካንተ ነው:: ሀገራችንን ሰላም አድርግልን፣ በፍልስጤም፣ በሱዳን ፣በሊቢያ ሰቆቃ ላይ ያሉትን ባሮችህ ሁሉ ታደጋቸው ኢላሂ ከሞት ስቃይ፣ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን፣ በፍርዱ ቀንም የቀኝ ጓዶች ከሚሆኑት አድርገን:: የውዱን ነብይህን ሀውድ ከሚጠጡት ባሮችህ አድርገን አሚን

~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿

የህብረት መንዙማ "የጂብሪል ወዳጅ " -ቢላል ፋሪስ -ሷሊህ መሀመድ -ሁስኒ ሱልጣን https://t.me/ethioneshidakb

تكبيراة العيد رائعة جدا .mp319.38 MB

🌻 ዒድ ሙባረክ 💐 እንኳን ለ1447ኛው ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን። 🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 人  ★* 。 • ˚* ˚ 🌙 .  (_ _) * ዒድ * ★ . ┃口┃ *     mubark     * . ┃口┃★ *   ***.    .  *˛• . ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛* . ┃口┃ •˛˚˛*   人  •˛˚  *        . ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.      . ┃口┃  (_(_(_()_)_)_)            ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ . ┃.   ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ .  _三三三三三 🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!! 🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰 ስላረፈድኩኝ እቅርታ

ሰበር መረጃ - የዒድ አል-ፊጥር በዓል ጁመአ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ ጁመአ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል
ሰበር መረጃ - የዒድ አል-ፊጥር በዓል ጁመአ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ ጁመአ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል

የ ሁስኒ ሱልጣን ነሺዳ "የሚያምረው ነቢ" https://t.me/ethioneshidakb

ልባችሁ ውስጥ የዩሱፍ ታሪክ ያለ አይመስላችሁም? ሩ... ቅ ህልሞች፣ አጥር የተሻገሩ ምኞቶች... እና ደግሞ "ዩሱፍ ሊመለስ አይችልም" ብለው የሚምሉ የመንደሩ ሰዎች አሉ፡፡ የያዕቁብን የለቅሶ ዓለም እንደ ንጭንጭ የሚቆጥሩ ዘላኖች አሉ፡፡ በህይወት ኖረም አልኖረም ለሩቅ ሰዎች በባርነት እንደሸጡት እርግጠኛ የሆኑ ወንድሞቹም አሉ፡፡ አንዳንዴ... እዚህ መሀል ነው የአላህ ፍላጎት ጣልቃ የሚገባው፡፡ ''የማይሆን" ብለው የማሉለት ጉዳይ መሀል "የፈለኩትን አድራጊ ነኝ'' ሊል ይመጣል። ሊቀየር የማይችል የሚመስለን ሁሉ ይቀየራል፡፡ ተበትነው የነበሩ ምኞቶች ይሰበሰባሉ፡፡ ህልም የነበረው በገሀዱ ዓለም ይታያል፡፡ አጠገብህ ላሉት ሰዎችም "አላህ እንደሚቀበለኝ በእርግጠኝነት ምዬ አልነገርኳችሁም ወይ?'' ትላቸዋለህ፡፡ እናም ዱዓችን ተቀባይነት የሚሆንበት ቀናቶች ላይ ነን እንበርታ ...... (@ ከ fb መንደር የተወሰደ)

አዲሱ የ አሚር ሁሴን መንዙማ "በሱ እንሙት " https://t.me/ethioneshidakb

አዲስ ነሺዳ ሶማሊኛ ሙዓዝ ሀቢብ "ኑሬ ሰላም " https://t.me/ethioneshidakb

እነሆ አዲሱ የሁስኒ ሱልጣን አዲስ መድህ "ነቢ የኔታ" https://t.me/ethioneshidakb

እነሆ አዲሱ የሙዓዝ ሀቢብ ስራ ርዕስ:-ቁረቱል አይኒ(የሀበሻ ቀዬ 2) https://t.me/ethioneshidakb

Ustaz yasin Nuru "ረመዳን እንዴት እንቀበለው " https://t.me/ethioneshidakb ቆየት ያለ ምርጥ ሙሃደረ