uk
Feedback
Best Amharic Neshida be kb

Best Amharic Neshida be kb

Відкрити в Telegram

ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَحَبِيبِنَا وَشَفِيعِنَا وَقُرَّةِ أَعْيُنِنَا مُحَمَّدٍ، أَفْضَلِ خَلْقِكَ وَخَاتَمِ أَنْبِيَائِكَ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْ

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Best Amharic Neshida be kb

Канал Best Amharic Neshida be kb (@ethioneshidakb) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 12 768 підписників, посідаючи 7 084 місце в категорії Релігія і духовність та 2 643 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 12 768 підписників.

За останніми даними від 17 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -127, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 24.47%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 124 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 26.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَحَبِيبِنَا وَشَفِيعِنَا وَقُرَّةِ أَعْيُنِنَا مُحَمَّدٍ، أَفْضَلِ خَلْقِكَ وَخَاتَمِ أَنْبِيَائِكَ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ...

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 18 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

12 768
Підписники
Немає даних24 години
-277 днів
-12730 день
Архів дописів
አድስ መንዙማ ማድህ:-ሰለሀዲን ሁሴን "ነብዬ ነብዬ" https://t.me/ethioneshidakb

ኢድ ሙባረክ፤ Iid Mubaarak! 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga ayyaana Iid al-adha  bara 1447tiin nuun gahe! 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

አላህ ሆይ በይፋ እመሰክራለው:- ካንተ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ አንድ ነህ፡፡ አጋርም የለህም፡፡ ንግሥና ያንተ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ላንተ ብቻ ነው፡፡ አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ›› አላህ ሆይ የአለማቱ ብቸኛ ፈጣሪ እና አስተናባሪ ለስልጣንህ ተጋሪ እና ሸሪክ የሌለህ ኃያል ጌታ ነህ በእዝነትህ ለእኛ ደካማ ባሮችህ በዚህ በተባረከ ቀን መልካምን ሁሉ አድርግልን ፤ ውዴታህንም ለግሰን ፤ ወንጀላችንን ማረን ኢላሂ ለበይክ ላሉህ ባሮችህ ሁሉ መቅቡል የሆነ ሀጅን ወፍቃቸው፤ ለኛም ቤትህን ለናፈቅነው ባለንበት እዝነትህን ወፍቀን አላህ ሆይ! ዱዓ ባደረግንበት አንተ በመረጥክልን መልካም ነገር ተፅፎልን ቢሆን እንጂ የአረፋ ፀሀይ አትጥለቅ አላህ ሆይ! እራሳችንን ከእሳት ነፃ ሳታወጣን ፣ ጀነትን ለኛም፣ ለወላጆቻችን ለምወዳቸውና ለሁሉም ሙስሊም ሳይወፈቅ የአረፋ ፀሀይ አታጥልቃት አላህ ሆይ! ከምንመኘው የተሻለ ህይወት ተፅፎልን ቢሆን እንጂ የዐረፋ ፀሀይ የምትጠልቅ አታድርገው ጌታችን ሆይ! አንተ በእኛ ላይ የዋልክልን ችሮታ ምንኛ ላቀ፡፡ አንተ ሀመሪና አዛኝ የሆነከው ጌታችን ምህረትህን ለግሰን አንተ ካልማርከን እኛ ከንቱ ፍጡራኖች ነንና፡፡ ከደጋግ ባሮችህም ታደርገን ዘንድ እንማፀንሀለን፡፡ አንተን አብዝተው ከሚያወድሱህና ከሚያጥራሩህም ባሮችህ አድርገን፡፡ አንተ አሸናፊና ጥበበኛ ጌታ ነህ፡፡ ኢላሂ ከንግግራችን ይልቅ ተግባራችን ያመዝን ዘንዳ አንተ እርዳን ፤ አንተን የምትፈራ ልብም ስጠን አላህ ሆይ ዓይኖቻቸው ባንተ ፍራቻ ከተሞሉት፣ የዱኒያ ህይወታቸው አንተን በማስታወስ ከተባረኩት፣ ልባቸው ባንተ ውዴታ ከተሞሉት ፣ የአኼራ ህይወታቸው በእዝነትህ እና በምህረትህ ከሚያጌጡት፣ በጀነትህ ውስጥም አንተን እና ውዱ ነብይህን በአይናቸው ከሚመለከቱት ባሮችህ አድርገን አላህ ሆይ! ፀጋህ እንዳይነሳብን፣ ጤናችን እንዳይወገድ፣ ከድንገተኛ ቅጣትህ፣ ከሁሉም ቁጣህ (ቅጣትህ) ባንተ እንጠበቃለን ኢላሂ በዛሬው የአረፋ ቀን ተቀባይነትን ከሚያገኙት ፤ ዱኣቸው ከማይመለስባቸው ባሮችህ መካከል አድርገን፣ መቋረጥ የሌለውን ሰፊ ሲሳይ፣ መዘጋት የሌለበትን የጀነት በሮችህን ክፈትልን ለስልጣንህ ተጋሪ የሌለው ጌታችን ሆይ:- የተናናሽ ለማኞችን ልመና እንማፀንሀለን፣ በዛሬዋ ቀን በብዛት ባሮችህን ከእሳት ነፃ በምታወጣበት ቀን እኛንም በእዝነትህ ከእሳት ቅጣት አውጣን ኢላሂ ለማንም ያልነገርነውን ሀጃችንን ላንተ ብቻ ነግረንሀልና ሀጃችንን ፈፅምልን ያ ረህማን ጤና አጥተው ለሚሰቃዩት ሁሉ የመዳንን ካባ አልብሳቸው፣ ሙሉ የሆነችን ምህረት አድርግላቸው በወንጀል ማእበል ሰጥመው እዝነትህን ተስፋ አድርገው ወዳንተ መመለስ ለሚሹት ሁሉ በእዝነትህ ወደ ቤትህ መልሳቸው፣ ዳግም መመለስ የሌለበትን መመለስ ወዳንተ መልሳቸው አላህ ሆይ አባታችን አደም እና ሀዋን በአረፋ ተራራ እንዳገነኘህ ሁሉ በስደት አለም የቤተሰብ ናፍቆት የሚያሰቃያቸውን ሙራዳቸው ሞልቶ ከናፈቃቸው ቤተሰብ የሚገናኙ አድርጋቸው ያ ረህማን ቁርኣን የህይወታችን መመሪያ፣ ሰላት የቀልባችን መርጊያ አድርግልን ኢላሂ በዱኒያ ህይወታቸው አግኝተው ላጡት ሁሉ ምርጥ ምትክን ተካላቸው፣ የሰው ፊት ከማየት ታደጋቸው፣ በስደት በረሃብ ቸነፈር ለሚገረፉ ፍጡራኖችህ ሁሉ እዘንላቸው ያ ሰመዱ መጠጊያ አጥተው ለሚሸሹት ሁሉ መጠጊያ ሁናቸው፣ ጥላ ከለላ ሁናቸው ያ ሰላሙ አንተ ሰላም ነህ፤ ሰላምም ካንተ ነው:: ሀገራችንን ሰላም አድርግልን፣ በፍልስጤም፣ በሱዳን ፣በሊቢያ ሰቆቃ ላይ ያሉትን ባሮችህ ሁሉ ታደጋቸው ኢላሂ ከሞት ስቃይ፣ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን፣ በፍርዱ ቀንም የቀኝ ጓዶች ከሚሆኑት አድርገን:: የውዱን ነብይህን ሀውድ ከሚጠጡት ባሮችህ አድርገን አሚን

~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿

የህብረት መንዙማ "የጂብሪል ወዳጅ " -ቢላል ፋሪስ -ሷሊህ መሀመድ -ሁስኒ ሱልጣን https://t.me/ethioneshidakb

تكبيراة العيد رائعة جدا .mp319.38 MB

🌻 ዒድ ሙባረክ 💐 እንኳን ለ1447ኛው ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን። 🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 人  ★* 。 • ˚* ˚ 🌙 .  (_ _) * ዒድ * ★ . ┃口┃ *     mubark     * . ┃口┃★ *   ***.    .  *˛• . ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛* . ┃口┃ •˛˚˛*   人  •˛˚  *        . ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.      . ┃口┃  (_(_(_()_)_)_)            ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ . ┃.   ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃ .  _三三三三三 🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!! 🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰 ስላረፈድኩኝ እቅርታ

ሰበር መረጃ - የዒድ አል-ፊጥር በዓል ጁመአ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ ጁመአ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል
ሰበር መረጃ - የዒድ አል-ፊጥር በዓል ጁመአ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ ጁመአ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል

የ ሁስኒ ሱልጣን ነሺዳ "የሚያምረው ነቢ" https://t.me/ethioneshidakb

ልባችሁ ውስጥ የዩሱፍ ታሪክ ያለ አይመስላችሁም? ሩ... ቅ ህልሞች፣ አጥር የተሻገሩ ምኞቶች... እና ደግሞ "ዩሱፍ ሊመለስ አይችልም" ብለው የሚምሉ የመንደሩ ሰዎች አሉ፡፡ የያዕቁብን የለቅሶ ዓለም እንደ ንጭንጭ የሚቆጥሩ ዘላኖች አሉ፡፡ በህይወት ኖረም አልኖረም ለሩቅ ሰዎች በባርነት እንደሸጡት እርግጠኛ የሆኑ ወንድሞቹም አሉ፡፡ አንዳንዴ... እዚህ መሀል ነው የአላህ ፍላጎት ጣልቃ የሚገባው፡፡ ''የማይሆን" ብለው የማሉለት ጉዳይ መሀል "የፈለኩትን አድራጊ ነኝ'' ሊል ይመጣል። ሊቀየር የማይችል የሚመስለን ሁሉ ይቀየራል፡፡ ተበትነው የነበሩ ምኞቶች ይሰበሰባሉ፡፡ ህልም የነበረው በገሀዱ ዓለም ይታያል፡፡ አጠገብህ ላሉት ሰዎችም "አላህ እንደሚቀበለኝ በእርግጠኝነት ምዬ አልነገርኳችሁም ወይ?'' ትላቸዋለህ፡፡ እናም ዱዓችን ተቀባይነት የሚሆንበት ቀናቶች ላይ ነን እንበርታ ...... (@ ከ fb መንደር የተወሰደ)

አዲሱ የ አሚር ሁሴን መንዙማ "በሱ እንሙት " https://t.me/ethioneshidakb

አዲስ ነሺዳ ሶማሊኛ ሙዓዝ ሀቢብ "ኑሬ ሰላም " https://t.me/ethioneshidakb

እነሆ አዲሱ የሁስኒ ሱልጣን አዲስ መድህ "ነቢ የኔታ" https://t.me/ethioneshidakb

እነሆ አዲሱ የሙዓዝ ሀቢብ ስራ ርዕስ:-ቁረቱል አይኒ(የሀበሻ ቀዬ 2) https://t.me/ethioneshidakb

Ustaz yasin Nuru "ረመዳን እንዴት እንቀበለው " https://t.me/ethioneshidakb ቆየት ያለ ምርጥ ሙሃደረ

ሰበር ዜና በሳዑዲ ዓረቢያ የረመዳን ወር ጨረቃ መታየቷ ተረጋገጠ! ሀሩን ሚዲያ፤ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ል የሳዑዲ ዓረቢያ የቴሌስኮፕና የአስትሮኖሚ ባለሙያዎች የረመዳን ወር ጨረቃ መታየቷን በይ
ሰበር ዜና በሳዑዲ ዓረቢያ የረመዳን ወር ጨረቃ መታየቷ ተረጋገጠ! ሀሩን ሚዲያ፤ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ል የሳዑዲ ዓረቢያ የቴሌስኮፕና የአስትሮኖሚ ባለሙያዎች የረመዳን ወር ጨረቃ መታየቷን በይፋ አብስረዋል። በዚህም መሠረት ነገ ረቡዕ የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ል. የታላቁ የረመዳን ወር የመጀመሪያ ቀን ሆኖ ይውላል። ይህንን ተከትሎም ዛሬ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ል. ምሽት ጀምሮ በሁለቱ ቅዱሳን መሳጂዶች (መካና መዲና)፣ በአዲስ አበባ እንዲሁም በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ መሳጂዶች የረመዳን ወር ልዩ ሶላት የሆነው የተራዊህ ሶላት መከናወን ይጀምራል። ሀሩን ሚዲያ ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ ታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ወሩ የኢባዳ፣ የእዝነትና የሰላም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል። ረመዳን ሙባረክ!

አሰላቱ ወሰላሙ አላ ረሱሊሏህ ﷺ 💚አየዉ የሚል እንጂ የምገልጸው ጠፋ 💚አሽረፈል ኸልቅ ሙሃመድ ﷺ💚💚
አሰላቱ ወሰላሙ አላ ረሱሊሏህ ﷺ 💚አየዉ የሚል እንጂ የምገልጸው ጠፋ 💚አሽረፈል ኸልቅ ሙሃመድ ﷺ💚💚

ፍቅር በአንድ ወቅት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከኃላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አድርገው ይይዙትና ድምፃቸውን ቀይረው... ❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- "እኔ ማን ነኝ"? ቢላል (ረ.ዐ) :-
ፍቅር በአንድ ወቅት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቢላል ኢብኑ ረባህን  ከኃላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አድርገው ይይዙትና ድምፃቸውን ቀይረው... ❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- "እኔ ማን ነኝ"? ቢላል (ረ.ዐ) :- ዑመር (ረ.ዐ) ነህ? ❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አይደለሁም ቢላል (ረ.ዐ) :- አቡብክር (ረ.ዐ) መሆን አለብህ? ❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አሁንም ተሳስተሃል ቢላል (ረ.ዐ) :- በቃ ዑስማን (ረ.ዐ) ነህ? ❤️ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) :- አላወቅከኝም ቢላል (ረ.ዐ) :- ዓሊ (ረ.ዐ) ነህ ማለት ነው... እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል። ከዚያም ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለቀቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት "ቢላል ሆይ! እውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ"? ሲሉ ጠየቁት ቢላልም "የአላህ መልእክተኛ ሆይ!" በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጂም ጊዜ እንድታቅፉኝ ስለፈለኩኝ እንጂ ሲል መለሰላቸው። ❤️ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይከ ያ ረሱሊላህ❤️