Best Amharic Neshida be kb
ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَحَبِيبِنَا وَشَفِيعِنَا وَقُرَّةِ أَعْيُنِنَا مُحَمَّدٍ، أَفْضَلِ خَلْقِكَ وَخَاتَمِ أَنْبِيَائِكَ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْ
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала Best Amharic Neshida be kb
Канал Best Amharic Neshida be kb (@ethioneshidakb) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 12 768 подписчиков, занимая 7 084 место в категории Религия и духовность и 2 643 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 12 768 подписчиков.
Согласно последним данным от 17 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -127, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 24.47%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 124 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 26.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ዬተኛውንም አይነት ሀሳብ ና አስተያየት ለመስጠት 👉 @Kasiwabot ..... 👉 @Jafarlaw
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا وَحَبِيبِنَا وَشَفِيعِنَا وَقُرَّةِ أَعْيُنِنَا مُحَمَّدٍ، أَفْضَلِ خَلْقِكَ وَخَاتَمِ أَنْبِيَائِكَ، وَعَلَىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ...”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 18 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 17 июня | 0 | |||
| 16 июня | +1 | |||
| 15 июня | +3 | |||
| 14 июня | 0 | |||
| 13 июня | +1 | |||
| 12 июня | 0 | |||
| 11 июня | +1 | |||
| 10 июня | 0 | |||
| 09 июня | 0 | |||
| 08 июня | 0 | |||
| 07 июня | +3 | |||
| 06 июня | 0 | |||
| 05 июня | +8 | |||
| 04 июня | +4 | |||
| 03 июня | 0 | |||
| 02 июня | 0 | |||
| 01 июня | +3 |
| 2 | ኢድ ሙባረክ፤ Iid Mubaarak!
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Baga ayyaana Iid al-adha bara 1447tiin nuun gahe!
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢 | 6 376 |
| 3 | አላህ ሆይ በይፋ እመሰክራለው:-
ካንተ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ አንድ ነህ፡፡ አጋርም የለህም፡፡ ንግሥና ያንተ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ላንተ ብቻ ነው፡፡ አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ››
አላህ ሆይ
የአለማቱ ብቸኛ ፈጣሪ እና አስተናባሪ
ለስልጣንህ ተጋሪ እና ሸሪክ የሌለህ ኃያል ጌታ ነህ
በእዝነትህ ለእኛ ደካማ ባሮችህ በዚህ በተባረከ ቀን መልካምን ሁሉ አድርግልን ፤ ውዴታህንም ለግሰን ፤ ወንጀላችንን ማረን
ኢላሂ
ለበይክ ላሉህ ባሮችህ ሁሉ መቅቡል የሆነ ሀጅን ወፍቃቸው፤ ለኛም ቤትህን ለናፈቅነው ባለንበት እዝነትህን ወፍቀን
አላህ ሆይ!
ዱዓ ባደረግንበት አንተ በመረጥክልን መልካም ነገር ተፅፎልን ቢሆን እንጂ የአረፋ ፀሀይ አትጥለቅ
አላህ ሆይ!
እራሳችንን ከእሳት ነፃ ሳታወጣን ፣ ጀነትን ለኛም፣ ለወላጆቻችን ለምወዳቸውና ለሁሉም ሙስሊም ሳይወፈቅ የአረፋ ፀሀይ አታጥልቃት
አላህ ሆይ!
ከምንመኘው የተሻለ ህይወት ተፅፎልን ቢሆን እንጂ የዐረፋ ፀሀይ የምትጠልቅ አታድርገው
ጌታችን ሆይ!
አንተ በእኛ ላይ የዋልክልን ችሮታ ምንኛ ላቀ፡፡ አንተ ሀመሪና አዛኝ የሆነከው ጌታችን ምህረትህን ለግሰን አንተ ካልማርከን እኛ ከንቱ ፍጡራኖች ነንና፡፡ ከደጋግ ባሮችህም ታደርገን ዘንድ እንማፀንሀለን፡፡ አንተን አብዝተው ከሚያወድሱህና ከሚያጥራሩህም ባሮችህ አድርገን፡፡ አንተ አሸናፊና ጥበበኛ ጌታ ነህ፡፡
ኢላሂ
ከንግግራችን ይልቅ ተግባራችን ያመዝን ዘንዳ አንተ እርዳን ፤ አንተን የምትፈራ ልብም ስጠን
አላህ ሆይ
ዓይኖቻቸው ባንተ ፍራቻ ከተሞሉት፣ የዱኒያ ህይወታቸው አንተን በማስታወስ ከተባረኩት፣ ልባቸው ባንተ ውዴታ ከተሞሉት ፣ የአኼራ ህይወታቸው በእዝነትህ እና በምህረትህ ከሚያጌጡት፣ በጀነትህ ውስጥም አንተን እና ውዱ ነብይህን በአይናቸው ከሚመለከቱት ባሮችህ አድርገን
አላህ ሆይ!
ፀጋህ እንዳይነሳብን፣ ጤናችን እንዳይወገድ፣ ከድንገተኛ ቅጣትህ፣ ከሁሉም ቁጣህ (ቅጣትህ) ባንተ እንጠበቃለን
ኢላሂ
በዛሬው የአረፋ ቀን ተቀባይነትን ከሚያገኙት ፤ ዱኣቸው ከማይመለስባቸው ባሮችህ መካከል አድርገን፣ መቋረጥ የሌለውን ሰፊ ሲሳይ፣ መዘጋት የሌለበትን የጀነት በሮችህን ክፈትልን
ለስልጣንህ ተጋሪ የሌለው ጌታችን ሆይ:-
የተናናሽ ለማኞችን ልመና እንማፀንሀለን፣ በዛሬዋ ቀን በብዛት ባሮችህን ከእሳት ነፃ በምታወጣበት ቀን እኛንም በእዝነትህ ከእሳት ቅጣት አውጣን
ኢላሂ
ለማንም ያልነገርነውን ሀጃችንን ላንተ ብቻ ነግረንሀልና ሀጃችንን ፈፅምልን
ያ ረህማን
ጤና አጥተው ለሚሰቃዩት ሁሉ የመዳንን ካባ አልብሳቸው፣ ሙሉ የሆነችን ምህረት አድርግላቸው
በወንጀል ማእበል ሰጥመው እዝነትህን ተስፋ አድርገው ወዳንተ መመለስ ለሚሹት ሁሉ በእዝነትህ ወደ ቤትህ መልሳቸው፣ ዳግም መመለስ የሌለበትን መመለስ ወዳንተ መልሳቸው
አላህ ሆይ
አባታችን አደም እና ሀዋን በአረፋ ተራራ እንዳገነኘህ ሁሉ በስደት አለም የቤተሰብ ናፍቆት የሚያሰቃያቸውን ሙራዳቸው ሞልቶ ከናፈቃቸው ቤተሰብ የሚገናኙ አድርጋቸው
ያ ረህማን
ቁርኣን የህይወታችን መመሪያ፣ ሰላት የቀልባችን መርጊያ አድርግልን
ኢላሂ
በዱኒያ ህይወታቸው አግኝተው ላጡት ሁሉ ምርጥ ምትክን ተካላቸው፣ የሰው ፊት ከማየት ታደጋቸው፣ በስደት በረሃብ ቸነፈር ለሚገረፉ ፍጡራኖችህ ሁሉ እዘንላቸው
ያ ሰመዱ
መጠጊያ አጥተው ለሚሸሹት ሁሉ መጠጊያ ሁናቸው፣ ጥላ ከለላ ሁናቸው
ያ ሰላሙ
አንተ ሰላም ነህ፤ ሰላምም ካንተ ነው:: ሀገራችንን ሰላም አድርግልን፣ በፍልስጤም፣ በሱዳን ፣በሊቢያ ሰቆቃ ላይ ያሉትን ባሮችህ ሁሉ ታደጋቸው
ኢላሂ
ከሞት ስቃይ፣ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን፣
በፍርዱ ቀንም የቀኝ ጓዶች ከሚሆኑት አድርገን:: የውዱን ነብይህን ሀውድ ከሚጠጡት ባሮችህ አድርገን
አሚን | 6 845 |
| 4 | ~የጁመዓ ቀን ሱናዎች
🚿ገላን መታጠብ
💫 ሽቶ መቀባት
💫ሲዋክ መጠቀም
💫ጥሩ ልብስ መልበስ
💫ሱረቱል ካህፍን መቅራት
💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ
💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን
መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿
اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 | 0 |
| 5 | የህብረት መንዙማ
"የጂብሪል ወዳጅ "
-ቢላል ፋሪስ
-ሷሊህ መሀመድ
-ሁስኒ ሱልጣን
https://t.me/ethioneshidakb | 0 |
| 6 | تكبيراة العيد رائعة جدا .mp3 | 0 |
| 7 | 🌻 ዒድ ሙባረክ
💐 እንኳን ለ1447ኛው ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።
🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
. (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ * mubark *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. 三_三三三三三
🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን! ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!
🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰
ስላረፈድኩኝ እቅርታ | 0 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
