OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️
Открыть в Telegram
@ozoneschool ከኦዞን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ቀጥሎ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር☎️ መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። 📞 0116606078 📞
Больше6 644
Подписчики
+724 часа
+267 дней
+12730 дней
Архив постов
Dear Parents and Guardians,
Yesterday, Sunday, Oct 18, 2026 G.C., we held a constructive discussion with Grade 8 parents on improving students’ academic performance, student discipline, and strengthening communication and collaboration between parents and the school.
We would like to express our heartfelt gratitude to all parents who respected the school’s invitation and attended the meeting.
For parents who were unable to attend, we would like to inform you that you can visit our school and participate in the discussion starting today, Monday, Oct 19, 2026 G.C., from 7:30 AM to 4:30 PM.
Since the discussion focuses on providing comprehensive support for our students, we would like to remind all parents and guardians that your participation is essential to your children’s academic success, good behavior, and overall development.
Thank you for your continued cooperation and support.
School Administration
ለልጆቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች
ትላንት ማለትም እሁድ ጥቅምት 8/2019 ዕለት ከ 8ኛ ክፍል ወላጆች ጋር በውጤት ማሻሻያ፣ በተማሪ ስነምግባር እና በወላጅ ትምህርት ቤት ግንኙነት ዙሪያ ገንቢ ውይይት አድርገናል::
የትምህርት ቤቱን ጥሪ አክብራችሁ ለተገኛችሁ ወላጆች ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን መገኘት ላልቻላችሁ ወላጆች ከዛሬ ከሰኞ ጀምሮ ጥቅምት 9/2019 ከጠዋቱ 1:30-10:30 ድረስ ውይይት ላይ መሳተፍ ያልቻሉ ወላጆች ት/ቤታችን መታችሁ መወያየት የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ውይይቱ ለተማሪዎቻችን በሚደረገው ሁለንተናዊ ድጋፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ ሁሉም ወላጅ/አሳዳጊ ተሳተፎ ወሳኝ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን::
የት/ቤቱ አስተዳደር
ውድ የልጆቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች ከ5-8ኛ ክፍል የስፖርት ትጥቅ የሚለብሱበት ዕለት ክፍለጊዜ ይህን እንደሚመስል ለማስታወስ ነው።
+8
በዛሬው ዕለት ከ 6ኛ ክፍል ወላጆች ጋር በውጤት ማሻሻያ: በተማሪ ስነምግባር እና በወላጅ ትምህርት ቤት ግንኙነት ዙሪያ ገንቢ ውይይት አድርገናል:: የትምህርት ቤቱን ጥሪ አክብራችሁ ለተገኛችሁ ወላጆች ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን መገኘት ላልቻላችሁ ወላጆች ነገ እሁድ ጥቅምት 8, 2019 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ የ 8 ኛ ክፍል ወላጆች ጋር በሚኖረን ውይይት ላይ መሳተፍ የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ውይይቱ ለተማሪዎቻችን በሚደረገው ሁለንተናዊ ድጋፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ ሁሉም ወላጅ/አሳዳጊ ተሳተፎ ወሳኝ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን::
የት/ቤቱ አስተዳደር
+8
በዛሬው ዕለት ከ 6ኛ ክፍል ወላጆች ጋር በውጤት ማሻሻያ: በተማሪ ስነምግባር እና በወላጅ ትምህርት ቤት ግንኙነት ዙሪያ ገንቢ ውይይት አድርገናል:: የትምህርት ቤቱን ጥሪ አክብራችሁ ለተገኛችሁ ወላጆች ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን መገኘት ላልቻላችሁ ወላጆች ነገ እሁድ ጥቅምት 8, 2019 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ የ 8 ኛ ክፍል ወላጆች ጋር በሚኖረን ውይይት ላይ መሳተፍ የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ውይይቱ ለተማሪዎቻችን በሚደረገው ሁለንተናዊ ድጋፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ ሁሉም ወላጅ/አሳዳጊ ተሳተፎ ወሳኝ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን::
የት/ቤቱ አስተዳደር
የስነምግባር እውቅና ሰርተፍኬት
ይህ ሰርተፍኬት በስነምግባር አክባሪነትና ጠባቂነት፣ በተከታታይ መልካም ባህሪ እና በአስደናቂ የስነምግባር መሻሻል ላሳዩት ቁርጠኝነትና ጥረት እውቅና ለመስጠት የተሰጠ ነው።
የምታሳዩት አክብሮት፣ ኃላፊነት፣ ታዛዥነትና መልካም ባህሪ ለሌሎች ተማሪዎች አርአያ ከመሆኑም በላይ የትምህርት ቤታችን ኩራት ናችሁ። ይህ ውጤት በትምህርት ቤቱ ጥረት ብቻ ሳይሆን በወላጆቻችሁ የማይተካ ድጋፍ፣ አስተዳደግና ትብብርም የተገኘ ነው።
ለዚህ መልካም ውጤት አስተዋጽኦ ላደረጉ ወላጆች ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ ይህንኑ ትብብር እንዲቀጥሉና ከትምህርት ቤቱ ጋር በመተባበር የተማሪዎችን መልካም ስነምግባር እንዲያጠናክሩ እናበረታታለን።
በተማሪዎቻችን መሻሻል እንኮራለን፤ ለወላጆቻችንም የላቀ ትብብርና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን!
---
CERTIFICATE OF RECOGNITION FOR GOOD CONDUCT
This certificate is presented in recognition of outstanding discipline, consistent good conduct, and remarkable behavioral improvement, demonstrating commitment, responsibility, and a positive attitude toward change.
Your respect for others, sense of responsibility, adherence to school rules, and commitment to good behavior make you a positive role model for your fellow students and a source of pride for our school.
These achievements are not the result of the school's efforts alone but also reflect the invaluable guidance, support, and cooperation of your parents. We sincerely appreciate our parents' significant contribution to shaping their children's character and encouraging positive behavior.
We encourage students to maintain these excellent standards and continue inspiring others. We also extend our heartfelt gratitude to parents and encourage them to continue working closely with the school to strengthen students' discipline, character, and personal development.
We are proud of our students and sincerely grateful to our parents for their invaluable support and continued partnership!
Dear parents please follow the steps outline above to access the parent portal for further understanding you may watch this video to help you gain access to the parent portal.
