ru
Feedback
TMPC 1917

TMPC 1917

Закрытый канал
1 148
Подписчики
-124 часа
-27 дней
-1830 день
Архив постов
18/02/2018 ዓ/ም በተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የመንግስት እና የግል የ2ተኛ  ደረጃ ት/ቤቶች ጋራ በጋራ የመስራት ስምምነት ተፈራረመ ። ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ  በባነር   የማስተዋወቅና የመስቀል ስራ እንዲሁም  የ12ኛ ክፍል  ተፈታኞች  ውጤት  ሊወስዱ ሲመጡ  ብሮሸሮች እንዲሰጣቸው   ለሚመለከታው አካል ብሮሸር የመስጠት  ስራዎች  ከኮሌጃችን ጋር በጋራ የመስራት ስምምነት ከተፈራረሙ የመንግስት እና የግል የ2ተኛ  ደረጃ ት/ቤቶች ጋር በአሰልጣኞች  ልዩ ልዩ ስራዎች  ተከናውኗል!!!! ከኮሚኒኬሽን ቡድን

ውድ ሰልጣኞች Psychometric Test  ዛሬና ነገ ተፈትናችሁ የምታጠናቅቁ ከ ረቡዕ 19/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለምዝገባ ስትመጡ ከስር የተዘረዘሩትን ዶክመንታችሁን ስካን አድርጋችሁ በሃርድና በሶፍት ኮፒ አሟልታችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡ 1. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት 2. ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት 3. የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት 4. 3x4 2 ፎቶ ግራፍ ማሳሰቢያ ዛሬ ተመዝግባችሁ ስማችሁ የሌለ Lmis ተመዝግባችሁ ከጨረሳችሁ መጥታችሁ መመዘን እና ወደ መጨረሻው ምዝገባ መግባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የቀን ስልጠና የሚጀምረው ጥቅምት 26/02/2018 ዓ.ም የማታ ስልጠና የሚጀምረው ህዳር1/03/ 2018ዓ.ም የዊኬንድ ስልጠና የሚጀምረው ህዳር6/03/2018ዓ.ም

photo content

Psychometric Test Schedule 2.pdf7.91 KB

Psychometric Test ያልተፈተናችሁ ነገ መጥታችሁ ተፈትናችሁ ምዝገባውንም እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

የሥራ ላይ ሥነ ምግባር ሙስናን ለመከላከል እና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ፡፡ ቀን 18/02/2018 ዓ.ም በተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት በኩል በዛሬው ዕለት ለህንጻ አስ/ጽ/ቤት ሠራተኞች በሙያ ሥነ ምግባር ምንነት ላይ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በሥልጠናው ላይም ፡- የሥራ ላይ ሥነ ምግባር ምንድን ነው? የሠራኞች ሥነ ምግባራዊ ኃላፊነት? የሥራ ላይ ሥነ ምግባር ጥቅሞች? የሥራ ላይ ሥነ ምግባር መጓደል የሚያስከትለው ጉዳት እንዲሁም ጠንካራ የሥራ ላይ ሥነ ምግባር እንዲኖር ምን እናድርግ በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን ስልጠናውን የሰጡት የኮሌጁ ሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ መከታው ሹመት የሥራ ላይ ሥነ ምግባር በኮሌጁ ውስጥ ጥሩ የሥራ አካባቢ እንዲፈጠር፣መልካም አስተዳደርን በማስፈን እና ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ያስችላል ብለዋል፡፡ ከኮሚኒኬሽን ቡድን

photo content
+5

photo content

Psychometric Test Schedule 1.pdf1.31 MB

Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu

photo content

Repost from N/a
አዲስ ተመዝጋቢ ሰልጣኞች በሙሉ አዲስ ተማሪዎችን ምዝገባ የጀመርን መሆኑን እየገለፅን ለምዝገባ ስትመጡ ዶክመንታችሁን ስካን አድርጋችሁ ከስር የተዘረዘሩትን በሃርድና በሶፍት ኮፒ አሟልታችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡ 1. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት 2. ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት 3. የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት 4. 3x4 2 ፎቶ ግራፍ ማስታወሻ
ከ2008ዓ.ም  በኅዋላ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ መጥታችሁ መምዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
Tm ptc

አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ የጥራት ስራ አመራር ስርዓት certified የሆነው አንጋፋው ኮሌጆቻችን እንኳን ለ2018 ዓ ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያለ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ስልጠና ለማሰልጠን ምዝገባ ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ይገኛል።

photo content

አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ የጥራት ስራ አመራር ስርዓት certified የሆነው አንጋፋው ኮሌጆቻችን እንኳን ለ2018 ዓ ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያለ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ስልጠና ለማሰልጠን ምዝገባ ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ይገኛል።

TMPC 1917 - Статистика и аналитика Telegram-канала