1 148
المشتركون
-124 ساعات
-27 أيام
-1830 أيام
أرشيف المشاركات
1 148
18/02/2018 ዓ/ም
በተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የመንግስት እና የግል የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጋራ በጋራ የመስራት ስምምነት ተፈራረመ ።
ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በባነር የማስተዋወቅና የመስቀል ስራ እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ሊወስዱ ሲመጡ ብሮሸሮች እንዲሰጣቸው ለሚመለከታው አካል ብሮሸር የመስጠት ስራዎች ከኮሌጃችን ጋር በጋራ የመስራት ስምምነት ከተፈራረሙ የመንግስት እና የግል የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ጋር በአሰልጣኞች ልዩ ልዩ ስራዎች ተከናውኗል!!!!
ከኮሚኒኬሽን ቡድን
1 148
ውድ ሰልጣኞች
Psychometric Test ዛሬና ነገ ተፈትናችሁ የምታጠናቅቁ ከ ረቡዕ 19/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለምዝገባ ስትመጡ ከስር የተዘረዘሩትን ዶክመንታችሁን ስካን አድርጋችሁ በሃርድና በሶፍት ኮፒ አሟልታችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
1. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት
2. ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
3. የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት
4. 3x4 2 ፎቶ ግራፍ
ማሳሰቢያ
ዛሬ ተመዝግባችሁ ስማችሁ የሌለ Lmis ተመዝግባችሁ ከጨረሳችሁ መጥታችሁ መመዘን እና ወደ መጨረሻው ምዝገባ መግባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የቀን ስልጠና የሚጀምረው ጥቅምት 26/02/2018 ዓ.ም
የማታ ስልጠና
የሚጀምረው ህዳር1/03/ 2018ዓ.ም
የዊኬንድ ስልጠና የሚጀምረው ህዳር6/03/2018ዓ.ም
1 148
የሥራ ላይ ሥነ ምግባር ሙስናን ለመከላከል እና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ፡፡
ቀን 18/02/2018 ዓ.ም
በተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት በኩል በዛሬው ዕለት ለህንጻ አስ/ጽ/ቤት ሠራተኞች በሙያ ሥነ ምግባር ምንነት ላይ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በሥልጠናው ላይም ፡-
የሥራ ላይ ሥነ ምግባር ምንድን ነው?
የሠራኞች ሥነ ምግባራዊ ኃላፊነት?
የሥራ ላይ ሥነ ምግባር ጥቅሞች?
የሥራ ላይ ሥነ ምግባር መጓደል የሚያስከትለው ጉዳት እንዲሁም ጠንካራ የሥራ ላይ ሥነ ምግባር እንዲኖር ምን እናድርግ በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን ስልጠናውን የሰጡት የኮሌጁ ሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ መከታው ሹመት የሥራ ላይ ሥነ ምግባር በኮሌጁ ውስጥ ጥሩ የሥራ አካባቢ እንዲፈጠር፣መልካም አስተዳደርን በማስፈን እና ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ያስችላል ብለዋል፡፡
ከኮሚኒኬሽን ቡድን
1 148
Repost from N/a
አዲስ ተመዝጋቢ ሰልጣኞች በሙሉ
አዲስ ተማሪዎችን ምዝገባ የጀመርን መሆኑን እየገለፅን ለምዝገባ ስትመጡ ዶክመንታችሁን ስካን አድርጋችሁ ከስር የተዘረዘሩትን በሃርድና በሶፍት ኮፒ አሟልታችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
1. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት
2. ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
3. የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት
4. 3x4 2 ፎቶ ግራፍ
ማስታወሻ
ከ2008ዓ.ም በኅዋላ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ መጥታችሁ መምዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።Tm ptc

ከ2008ዓ.ም በኅዋላ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ መጥታችሁ መምዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1 148
አዲስ ተመዝጋቢ ሰልጣኞች በሙሉ
አዲስ ተማሪዎችን ምዝገባ የጀመርን መሆኑን እየገለፅን ለምዝገባ ስትመጡ ዶክመንታችሁን ስካን አድርጋችሁ ከስር የተዘረዘሩትን በሃርድና በሶፍት ኮፒ አሟልታችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
1. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት
2. ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
3. የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት
4. 3x4 2 ፎቶ ግራፍ
ማስታወሻ
ከ2008ዓ.ም በኅዋላ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ መጥታችሁ መምዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።Tm ptc
1 148
አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ
የጥራት ስራ አመራር ስርዓት certified የሆነው አንጋፋው ኮሌጆቻችን እንኳን ለ2018 ዓ
ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያለ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ስልጠና ለማሰልጠን ምዝገባ ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ይገኛል።
1 148
አስደሳች ዜና ለስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ
የጥራት ስራ አመራር ስርዓት certified የሆነው አንጋፋው ኮሌጆቻችን እንኳን ለ2018 ዓ
ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያለ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ስልጠና ለማሰልጠን ምዝገባ ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ይገኛል።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 