Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Открыть в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Больше3 587
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+4830 день
Архив постов
final Citizen_Charter_ 2014 FINAL After Correction.pdf1.89 MB
CPCA_Final_Working_Manual_02_2015_የአሰራር_ማንዋል_ዓ_ም.pdf2.12 MB
የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ የተራዘመ መሆኑን ለማሳወቅ የቀረበ ማስታወቂያ
ተቋማችን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ህንጻ ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶችን እና በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ 8ኛ ዙር እና 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ በተመሳሳይ ቀን በአንድ የጨረታ ሰነድ ማውጣቱ እና የጨረታው 1ኛ ደረጃ አሸናፊዎች ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ሙሉ ቀን ጨምሮ) እስከ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም የሽያጭ ውል ስናከናውን መቆየታችን ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ከሲስተም መቆራረጥ እና ተጫራቾች ካነሱት ከባንክ የገንዘብ ዝውውር መዘግየት አንፃር የባከኑ የስራ ቀናትን ታሳቢ በማድረግ ለተጨማሪ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከግንቦት 25 እስከ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ በመሆኑ ቀደም ሲል በተገለፀላችሁ የመዋዋያ ቦታ በአካል ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል የሚጠበቅባችሁን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት በተገለጸው የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል መፈጸም እንድትችሉ ጥሪ የቀረበላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም
+9
የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን "Construction Works of Corridor Civil Works of Bus Rapid Transit (BRT) B2 Pilot Line Project; Gofa Gabriel to Jemo Michael Junction" ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ፍላጎት ያላቸው ተቋራጮች በሙሉ ከታች ባለው የeGP system ሊንክ በመግባትና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት መሳተፍ ይችላሉ።
Construction Works Tender Notice:
The Addis Ababa City Roads Authority invites eligible contractors through an Open Tender for the Construction Works of Corridor Civil Works of Bus Rapid Transit (BRT) B2 Pilot Line Project; Gofa Gabriel to Jemo Michael Junction. Qualified firms can participate by registering and submitting all required information through the official eGP System link below.
Procurement Reference No.: AACRA-ICB-W-0115-2018-BID-Open
eGP System Link: https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4424de25-31f0-438e-bda7-fed1b5aba6bc/open
የጨረታ ማስከበሪያ ለምን ያክል ጊዜ ጸንቶ መቆየት እንዳለበት (Validity period of Bid Bond)
በአንድ የጨረታ ተሳትፎ ወቅት ተጫራጮች የሚያስገቡት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid swcurity/bond) ከባንክ በተጻፈ ደብዳቤ ወይም የገንዘብ ማስያዣ (CPO) ሊቀርብ የሙችል ሲሆን ይህ የሚቀርብ ሰነድ ቢያንስ ለ28 ቀናት ጽኑ መሆን ያለበት ሲሆን እንደፕሪጀክቱና ኣሰሪው ፍላጎት ከዚያ በላይ ሊሆን ይችላል። በዚህ ጉዳይ የመንግሥት ግዢ መመሪያ «የመንግስት መ/ቤቱ አቅራቢው (ተጫራቹ) በውሉ መሰረት ግዴታውን ሳይወጣ ቢቀር ለመውረስ እንዲያስችለው ተጫራቹ የሚያቀርበው የውል ማስከበሪያ ከውሉ ጊዜ ቢያንስ ለተጨማሪ 28 ቀናት ፀንቶ መቆየት አለበት» በማለት ዝቅተኛውን የጊዜ ገደብ ገድቧል።
FIDIC Contracts Reference BOOK.pdf1.94 MB
+5
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን።
🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm
🌷 መረብ ሽቦ 2mm
🌷 ገቢዮን 2*1*1
🌷 ጋቢዮን 1*1*1
🌷 አደገኛ አጥር
🌷 የአጥር ሽቦ
🌷 የዶሮ ቤት
🌷 የግንባታ ሻሽ
🌷 black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው።
ስልክ 0913188417
0933672735 ይደውሉ።
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
