Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
前往频道在 Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
显示更多3 587
订阅者
+324 小时
+217 天
+4830 天
帖子存档
የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ የተራዘመ መሆኑን ለማሳወቅ የቀረበ ማስታወቂያ
ተቋማችን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ህንጻ ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶችን እና በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ 8ኛ ዙር እና 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ በተመሳሳይ ቀን በአንድ የጨረታ ሰነድ ማውጣቱ እና የጨረታው 1ኛ ደረጃ አሸናፊዎች ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ሙሉ ቀን ጨምሮ) እስከ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም የሽያጭ ውል ስናከናውን መቆየታችን ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ከሲስተም መቆራረጥ እና ተጫራቾች ካነሱት ከባንክ የገንዘብ ዝውውር መዘግየት አንፃር የባከኑ የስራ ቀናትን ታሳቢ በማድረግ ለተጨማሪ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከግንቦት 25 እስከ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ በመሆኑ ቀደም ሲል በተገለፀላችሁ የመዋዋያ ቦታ በአካል ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል የሚጠበቅባችሁን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት በተገለጸው የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል መፈጸም እንድትችሉ ጥሪ የቀረበላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም
+9
የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን "Construction Works of Corridor Civil Works of Bus Rapid Transit (BRT) B2 Pilot Line Project; Gofa Gabriel to Jemo Michael Junction" ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ፍላጎት ያላቸው ተቋራጮች በሙሉ ከታች ባለው የeGP system ሊንክ በመግባትና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት መሳተፍ ይችላሉ።
Construction Works Tender Notice:
The Addis Ababa City Roads Authority invites eligible contractors through an Open Tender for the Construction Works of Corridor Civil Works of Bus Rapid Transit (BRT) B2 Pilot Line Project; Gofa Gabriel to Jemo Michael Junction. Qualified firms can participate by registering and submitting all required information through the official eGP System link below.
Procurement Reference No.: AACRA-ICB-W-0115-2018-BID-Open
eGP System Link: https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4424de25-31f0-438e-bda7-fed1b5aba6bc/open
የጨረታ ማስከበሪያ ለምን ያክል ጊዜ ጸንቶ መቆየት እንዳለበት (Validity period of Bid Bond)
በአንድ የጨረታ ተሳትፎ ወቅት ተጫራጮች የሚያስገቡት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid swcurity/bond) ከባንክ በተጻፈ ደብዳቤ ወይም የገንዘብ ማስያዣ (CPO) ሊቀርብ የሙችል ሲሆን ይህ የሚቀርብ ሰነድ ቢያንስ ለ28 ቀናት ጽኑ መሆን ያለበት ሲሆን እንደፕሪጀክቱና ኣሰሪው ፍላጎት ከዚያ በላይ ሊሆን ይችላል። በዚህ ጉዳይ የመንግሥት ግዢ መመሪያ «የመንግስት መ/ቤቱ አቅራቢው (ተጫራቹ) በውሉ መሰረት ግዴታውን ሳይወጣ ቢቀር ለመውረስ እንዲያስችለው ተጫራቹ የሚያቀርበው የውል ማስከበሪያ ከውሉ ጊዜ ቢያንስ ለተጨማሪ 28 ቀናት ፀንቶ መቆየት አለበት» በማለት ዝቅተኛውን የጊዜ ገደብ ገድቧል።
FIDIC Contracts Reference BOOK.pdf1.94 MB
+5
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን።
🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm
🌷 መረብ ሽቦ 2mm
🌷 ገቢዮን 2*1*1
🌷 ጋቢዮን 1*1*1
🌷 አደገኛ አጥር
🌷 የአጥር ሽቦ
🌷 የዶሮ ቤት
🌷 የግንባታ ሻሽ
🌷 black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው።
ስልክ 0913188417
0933672735 ይደውሉ።
+3
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ።
👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ
👉 የቤት ክዳን ቆሮቆሮ
👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን
✅የተቀባ ቆርቆሮ
✅አሪቲ 28 ጌጅ
✅ቃሊቲ 28ጌጅ
✅አዳማ 28 ጌጅ
☑️አሪቲ 30 ጌጅ
☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ
☑️አዳማ 30 ጌጅ
☑️ግመል 30 ጌጅ
✅አሪቲ 32 ጌጅ
✅ቃሊቲ 32 ጌጅ
✅ፈረስ ቡሻን
✅ የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አለ
ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
ስልክ. 0913188417
0933672735
የጨረታ ማስከበሪያ (bid security/bond) ገንዘብ መጠን አወሳሰን
አዲሱ የመንግስት ግዢ መመሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አወሳሰንን በተመለከተ «የመንግስት መ/ቤቱ የጠቅላላ ግዥውን ግምታዊ ዋጋ መሰረት በማድረግ ከ0.5% ያላነሰ እና2% ያለልበለጠ የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን ወስኖ በጨረታው ጥሪው እና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ መግለፅ ይኖርበታል፡፡ በዚህ መሠረት የሚወሰነው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከብር 2,000,000 (ሁለትሚሊዮን ብር) የበለጠ መሆን የለበትም» የሚል ድንጋጌ አስቀምጧል። በመሆኑም በአንድ የጨረታ መጥሪያ (Tender notice) ወይም በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተቀመጠው የጨረታ ማስከበሪያ ከ0.5% ያነሰ ወይም ከ2% የበለጠ ከሆነ፣ በየትኛውም መልኩ ደግሞ ከ2,000,000 ብር ከበለጠ ጨረታውን ሊያሰርዝ ይችላል።
This is a requirement for Construction Consultancy Firm registration.
ይህ ለኮንስትራክሽን አማካሪ ድርጅት (Construction Consultancy Firm) ምዝገባ መስፈርት ነው።
ለመላው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል እንዲሁን ምኞታችን እንገልፃለን።
💫ዒድ- ሙባረክ🌙
ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗
t.me/unitysupplier 👍😇
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗
- የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ?
- ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧
የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች
ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣
👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣
👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣
👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣
👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ! እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ!
ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!Construction Solution-👷♂🚧 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗
👉 ወደቻይና የሚደረጉ ኤክስፖርቶችን በተመለከተ ፈቃድ መስጠት ከ1999 ጀምሮ የኢትየጵያ ንግድ ባንክ ስልጣን ሆኖ ቆይቷል።
🔘 ነገር ግን ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ግንቦት 18 2018 ጀምሮ ሁሉም ባንኮች ወደቻይና የሚላኩ ኤክስፖርቶች ፈቃድ በሁሉም ባንኮች እንዲከናወን መፈቀዱን አሳውቋል።
https://t.me/ethioconradio
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
