fa
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

رفتن به کانال در Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

نمایش بیشتر
3 591
مشترکین
+924 ساعت
+137 روز
+4430 روز
آرشیو پست ها
+9
FIDIC Contracts Reference BOOK.pdf1.94 MB

ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን። 🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm 🌷 መረብ ሽቦ 2mm 🌷 ገቢዮን 2*1*1 🌷 ጋቢዮን 1*1*1 🌷 አደገኛ አጥር 🌷 የአጥ
+5
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን። 🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm 🌷 መረብ ሽቦ 2mm 🌷 ገቢዮን 2*1*1 🌷 ጋቢዮን 1*1*1 🌷 አደገኛ አጥር 🌷 የአጥር ሽቦ 🌷 የዶሮ ቤት 🌷 የግንባታ ሻሽ 🌷 black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው። ስልክ 0913188417 0933672735 ይደውሉ።

የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ። 👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ 👉 የቤት ክዳን ቆሮቆሮ 👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን ✅የተቀባ ቆርቆሮ ✅አሪቲ 28 ጌጅ ✅ቃሊቲ
+3
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ። 👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ   👉 የቤት ክዳን  ቆሮቆሮ    👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን ✅የተቀባ ቆርቆሮ ✅አሪቲ 28 ጌጅ ✅ቃሊቲ 28ጌጅ ✅አዳማ 28 ጌጅ             ☑️አሪቲ 30 ጌጅ             ☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ             ☑️አዳማ 30 ጌጅ             ☑️ግመል 30 ጌጅ ✅አሪቲ 32 ጌጅ ✅ቃሊቲ 32 ጌጅ ✅ፈረስ ቡሻን  ✅ የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አለ   ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን     ስልክ. 0913188417 0933672735

የጨረታ ማስከበሪያ (bid security/bond) ገንዘብ መጠን አወሳሰን አዲሱ የመንግስት ግዢ መመሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አወሳሰንን በተመለከተ «የመንግስት መ/ቤቱ የጠቅላላ ግዥውን ግምታዊ
የጨረታ ማስከበሪያ (bid security/bond) ገንዘብ መጠን አወሳሰን አዲሱ የመንግስት ግዢ መመሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አወሳሰንን በተመለከተ «የመንግስት መ/ቤቱ የጠቅላላ ግዥውን ግምታዊ ዋጋ መሰረት በማድረግ ከ0.5% ያላነሰ እና2% ያለልበለጠ የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን ወስኖ በጨረታው ጥሪው እና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ መግለፅ ይኖርበታል፡፡ በዚህ መሠረት የሚወሰነው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከብር 2,000,000 (ሁለትሚሊዮን ብር) የበለጠ መሆን የለበትም» የሚል ድንጋጌ አስቀምጧል። በመሆኑም በአንድ የጨረታ መጥሪያ (Tender notice) ወይም በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተቀመጠው የጨረታ ማስከበሪያ ከ0.5% ያነሰ ወይም ከ2% የበለጠ ከሆነ፣ በየትኛውም መልኩ ደግሞ ከ2,000,000 ብር ከበለጠ ጨረታውን ሊያሰርዝ ይችላል።

This is a requirement for Construction Consultancy Firm registration. ይህ ለኮንስትራክሽን አማካሪ ድርጅት (Construction Consultancy Firm) ምዝገባ መስፈርት ነው።

ለመላው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል እንዲሁን ምኞታችን እንገልፃለን። 💫ዒድ- ሙባረክ🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታ
ለመላው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል እንዲሁን ምኞታችን እንገልፃለን። 💫ዒድ- ሙባረክ🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗 t.me/unitysupplier 👍😇

በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ! 👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣ 👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣ 👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣ 👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣ 👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣ 👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ!  እናመሰግናለን!                 ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ! ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-👷‍♂🚧 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗

👉 ወደቻይና የሚደረጉ ኤክስፖርቶችን በተመለከተ ፈቃድ መስጠት ከ1999 ጀምሮ የኢትየጵያ ንግድ ባንክ ስልጣን ሆኖ ቆይቷል። 🔘 ነገር ግን ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ግንቦት 18 2018 ጀምሮ ሁሉም ባንኮ
👉 ወደቻይና የሚደረጉ ኤክስፖርቶችን በተመለከተ ፈቃድ መስጠት ከ1999 ጀምሮ የኢትየጵያ ንግድ ባንክ ስልጣን ሆኖ ቆይቷል። 🔘 ነገር ግን ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ግንቦት 18 2018 ጀምሮ ሁሉም ባንኮች ወደቻይና የሚላኩ ኤክስፖርቶች ፈቃድ በሁሉም ባንኮች እንዲከናወን መፈቀዱን አሳውቋል። https://t.me/ethioconradio

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ተለዋጭ ቀጠሮ