ru
Feedback
ዙመር ወቅታዊ መረጃ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

Открыть в Telegram

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ____________……………______________ 👉ጥንታዊ ታሪኮችን 👉ዶክመንተሪዎችን 👉የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን ዳዕዋ ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ ። https://youtube.com/channel/UCP63P-BXVe3pfA8T

Больше
999
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
ታላቅ የምስራች ከረመዷን 26- ሸዋል3 የሚቆይ  ልዩ የእንኳን አደረሳችሁና የውድድር መድረክ እንሆ ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ 1445ኛ ዓ/ሒ ታላቁን የዒድ አልፊጥር በዓል ምክንያት በማድረግ እርሶ ዘንድ እጅግ በጣም ተዎዳጅ ለሆነው ሸይኽዎ/ ኡስታዞ በዙመር ቲዩብ https://youtube.com/@zumertube2666?si=uHoz-1lOAQ_pEclf የእንኳን አደረሳችሁ መልክቶን እያስተላለፉ ሚሸለሙበትን አጓጊ ውድድር  አዘጋጅቷል🎉 🎁🎁🎁🎉 በውድድሩ ለመሳተፍ 1, በርሶ ዘንድ እጅግ በጣም ተዎዳጅ የሆነውን ሸይኽ/ኡስታዝ ፎቶ/ቪዲዮ መምረጥ 2,  ሚያስተላልፉለትን አጭር የእንኳን አደረሰህ የድምፅ/ የፅሁፍ መልክት ማዘጋጀት 3, ለሸይኽ/ ኡስታዞ ሚጋብዙትን ( ቪዲዮው ሚቀናበርበት)  ከ 2 ደቂቃ ያልረዘመ መንዙማ/ ነሽዳ ኦዲዮ መምረጥ 4,  ወደ ዙመር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/zumer_media 100 ሰው አድ  ካደረጉ በኋላ 6,   በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች የእርስዎን ሙሉ ስምና ሀገር ጠቅሰው በቴሌግራም ወደ @attach_zumer  በመላክ መመዝገብ ውድድሩ መስፈርቶቹን አሟልተው ቀድመው የተመዘገቡ 10 ሰዎችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን ውድድሩን ለማሸነፍ መልክታችሁ በዙመር ኢዲቲንግ ክፍል  ተዘጋጅቶ  በዒድ ዋዜማ ምሽት 2:00 ጀምሮ  ቪዲዮዎቹ በዙመር የዩቲዩብ ቻናል https://linktw.in/rQNCGN በ 10 ደቂቃ ልዩነት   ከተለቀቁ በኋላ ከፍተኛ ሰብስክራይበር  እይታና ላይክ በማስገኘት  ሲሆን ሸዋል 3 ሚዲያችን ቪዲዮዎቹን ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች አዎዳድሮ  የሚከተሉት ሽልማቶች ለተዎዳዳሪዎች የሚያበረክት ይሆናል 1ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 3000 ብር 2ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 2000 ብር 3ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 1500 ብር 4ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 1000 ብር 5ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 700 ብር 6ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 500 ብር ከ7-10ኛ ለሚዎጡ ተዎዳዳሪዎች ለእያንዳንዳቸው 300 ብር ለተጨማሪ መረጃና መወዳዳሪያ ግብአቶች ለመላክ በ 0914667604 : @attach_zumer በቴሌግራም በኩል ያናግሩን ማሳሰቢያ ቪዲዮውን ራሶ አቀናብረው ሚልኩልን ከሆነ ቆይታው ከ 2 ደይቃ ማለፍ አይኖርበትም አንድ ሸይኽ/ኡስታዝ  ከ አንድ ጊዜ በላይ ለውድድር መቅረብ አይችልም https://t.me/zumer_media

#ረመዷን 23/1445 በቅድሚያ ውድ የዙመር ሚዲያ ቤተሰቦች በሙሉ እንደምን አላችሁልን አሏህ በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያድርግልን እያልን እነሆ በቅርብ ጊዜ የተመሰረተው ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ወ
+3
#ረመዷን 23/1445 በቅድሚያ ውድ የዙመር ሚዲያ ቤተሰቦች በሙሉ እንደምን አላችሁልን አሏህ በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያድርግልን እያልን እነሆ በቅርብ ጊዜ የተመሰረተው ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ወደ ስራ ከገባ ጀምሮ በ 4 የማህበራዊ ገፅ ትስስር ያፈራው አሁናዊ የተከታይ ብዛት ይሄን ይመስላል በዩቲዩብ 👉 ከ 11 ሺ በላይ በቲክታክ 👉 ከ 65 ሺ በላይ በፌስቡክ 👉 ከ 7 ሺ በላይ በቴሌግራም 👉 ከ 100 ሺ በላይ ይህ ጅማሮ እጅጉን ተስፋ ሰጭ ነው በደንብ ስንሰራ ከዚህ በላይ ተስፋ ሰጭ ነገርን የምናይ ይሆናል። እዚህ የመድረሳችን የእያንዳዳችሁ አሻራ አለበት ለትውልዱ የጥንቱን የጧቱን የኢስላም አስተምህሮት በማድረስ ድርሻችንን እንወጣ ሚዲያችን ከዚህ ወደተሻለ የልህቀት ማማ ከፍ እንዲል አጋርነታችሁ ሁሌም አይለይ👏 ለአስተያየታችሁ 👉 @attach_zumer በቴሌግራም በኩል ከታች ባሉት ሊንኮች ዙመርን ይቀላቀሉ https://linktw.in/rQNCGN https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8lAZl9B8Ljx&_r=1 https://t.me/zumer_media https://www.facebook.com/ahbabu275 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ

#ዛሬ 21ኛው ለይል ነው ‼️ ለይለተል ቀድር ሊሆን ይችላለል ተብሎ ከሚገመትባቸውና ከፊል ዑለማኦችም ጀዝም ያደረጉበት ትልቅ ለይል ነው። መተኛት የለም በዱዓ እንጠናከር ሼር እያደረጋችሁ ለሌሎች ደግ
#ዛሬ 21ኛው ለይል ነው ‼️ ለይለተል ቀድር ሊሆን ይችላለል ተብሎ ከሚገመትባቸውና ከፊል ዑለማኦችም ጀዝም ያደረጉበት ትልቅ ለይል ነው። መተኛት የለም በዱዓ እንጠናከር ሼር እያደረጋችሁ ለሌሎች ደግሞ ይሄን ኸይር አስታውሱልን የእናንተው ፋንታ #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_media

ምሽቱን ፏ በሉበት👏😍 #በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የመንዙማ ስራ ያውና ጊዜው ደረሰና ለመለቀቅ በቅቷል! #አዲስ ነሽዳ | ሀዩን ቃዲሩን አሏህ| ከ
ምሽቱን ፏ በሉበት👏😍 #በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የመንዙማ ስራ ያውና ጊዜው ደረሰና ለመለቀቅ በቅቷል! #አዲስ ነሽዳ | ሀዩን ቃዲሩን አሏህ| ከረሙ & ሙባረክ |New Menzuma |HAYYUN QADIRUN ALLAH #ሼር በማድረግ ዙመር ሚዲያ ሰንቆ የተነሳውን ትልቅ አላማ ከግብ እናድርስ እጅ ለእጅ ተያይዘን የሀቅን ነፀብራቅ ለሁሉም እናደርሳለን! https://youtube.com/watch?v=JEMel5k4sO8&si=LBhhBJh3GmOBV-Vt

እንኳን ደስ ያላችሁ! ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ በዩቲዩብ በኩል 10ሺ ሰብስክራይበር ከትሟል ዛሬ ምሽት ደግሞ በሚዲያችን ለመጀመሪያ ጊዜ በተደገሰላችሁ የመድህ ግብዣ ኸሚሱን ተንበሻብሻችሁ ታሳልፉበታላችሁ
እንኳን ደስ ያላችሁ! ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ በዩቲዩብ በኩል 10ሺ ሰብስክራይበር ከትሟል ዛሬ ምሽት ደግሞ በሚዲያችን ለመጀመሪያ ጊዜ በተደገሰላችሁ የመድህ ግብዣ ኸሚሱን ተንበሻብሻችሁ ታሳልፉበታላችሁ إن شاء الله ገና ጅማሮ ነው ‼️ ዳይ ኢለል አማም ወደፊት ብለናል👏 https://linktw.in/rQNCGN

#እንኳን_ደስ_ያላችሁ ለ 4 ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ተሰጠ👏 ዙመር ኦንላይን የቁርኣን ማእከል እንሆ ከጀማሪ እስከከፍተኛ በሁሉም ደረጃ ለሚገኙ ፤ በተለያዩ ዘርፎች ከቃኢዳ ኑራኒያ እስከ ቁርኣን
+3
#እንኳን_ደስ_ያላችሁ ለ 4 ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ተሰጠ👏 ዙመር ኦንላይን የቁርኣን ማእከል እንሆ ከጀማሪ እስከከፍተኛ  በሁሉም ደረጃ ለሚገኙ ፤ በተለያዩ ዘርፎች ከቃኢዳ ኑራኒያ እስከ ቁርኣን ሒፍዝ እያስተማረ ይገኛል። በዛሬው እለትም ቃኢደቱ ኑራኒያና ቱሕፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ት/ት በአጭር ጊዜ ላጠናቀቁ ተማሪዎቹ የምስክር ወረቀት እየሰጠ ይገኛል። እርሶም በፍጥነት ተመዝግበው ቁርአንን ይማሩ!               https://forms.gle/q8tV92eNhSsKdRPn8 ወይም በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል +251923466646 #ዙመር_ኦንላይን_የቁርአን_ማእከል

#አዲስ_መንዙማ | New Menzuma | ሀዩን ቃዲሩን አሏህ | Hayyun Qadirun Allah | እጅጉን ደስ የሚልና ውስጡ በጌታ ሀያልነቱ ተአምራቱ የተሞላ ሲሆን በሚገርም ተሰጥኦቸው ያንጎራጎሩ
#አዲስ_መንዙማ | New Menzuma | ሀዩን ቃዲሩን አሏህ | Hayyun Qadirun Allah | እጅጉን ደስ የሚልና ውስጡ በጌታ ሀያልነቱ ተአምራቱ የተሞላ ሲሆን በሚገርም ተሰጥኦቸው ያንጎራጎሩበት ለእናንተ ልዩ የመድህ ስጦታ ነው ። ኸሚስ ምሽት 2:00 በዙመር የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ https://linktw.in/rQNCGN ሼር በማድርግ እንድታስተዋውቁልን በአክብሮት እንጠይቃለን" ጨቅላ ምታፋፋ  በናት ሆድ ገንዘህ በቀጭኗ ገመድ በሂክማ አያይዘህ ሁለት የምትቀልብ አንዲት ነፍስ አብልተህ ብርሀን የምታለምድ ከጨለማ አውጥተህ

#ጥረታችን ይቀጥላል በአሏህ ፍቃድም ይሳካል 🙋‍♂ ጥሪው ለሁሉም ነው 🔊 ደጋግማችሁ የኮፒሊንክ ርብርብ እያደረጋችሁ እንዳለ እናውቃለን ግን ቢሆንም እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ ዋሪኒንጉ ሊነሳ አልቻለ
#ጥረታችን ይቀጥላል በአሏህ ፍቃድም ይሳካል 🙋‍♂ ጥሪው ለሁሉም ነው 🔊 ደጋግማችሁ የኮፒሊንክ ርብርብ እያደረጋችሁ እንዳለ እናውቃለን ግን ቢሆንም እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ ዋሪኒንጉ ሊነሳ አልቻለም‼️ ተስፋ ሳንቆርጥ ሁላችንም ርብርብ እናድርግ በሊንኩ እየገባችሁ የቻላችሁትን ያክል ኮፒሊንክ አድርጉ አህባበነል ኪራም በትልቅ ወር ትልቅ ኸይር እንስራ👇 https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8kjbXqUVTxV&_r=1

#ተለቀቀ የረመዷን አዝካር | ወዚፋ በሸይኽ ሙሳ |ልዩ መሰናዶ| ተራዊህ ምን ማለት ነው!? https://youtube.com/watch?v=jCe9jSDsYu4&si=YuO9lhYGlskvtEpN

#ሰበር ሸይጧን ሲታሰር እነሱ ደግሞ እሱን ካልተካን ብለዋል። የተሃድሶው መጅሊስ ውዝፎች በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን ኮንቦልቻ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የሶላሁዲን መስጅድ ኢማም የሆኑትን ሸይኽ ከማልን እ
#ሰበር ሸይጧን ሲታሰር እነሱ ደግሞ እሱን ካልተካን ብለዋል። የተሃድሶው መጅሊስ ውዝፎች በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን ኮንቦልቻ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የሶላሁዲን መስጅድ ኢማም የሆኑትን ሸይኽ ከማልን እንዲሁም ሰጋጁንም ጭምር አባረው መስጅዱን በሚኒሻ አስከብበውታል‼️ #ረመዷን የአደብ የሰኪና ወር ነበር ግን በእነሱ ምክናያት ኡማው ተረጋግቶ እንዳይፆም አደረጉት…… اللهم انصر الإسلام والمسلمين ببركت هذا الشهر المبارك #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ

#ለረመዷን የተሰበሰቡ የተወሱላት መንዙማዎች በአንጋፋው ማዲህ በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ #ረመዷን_ከሪም https://youtube.com/watch?v=PWU6Esl6v80&si=JDucqMuu-gWxRSCk

በቅድሚያ የእናንተው ሚዲያ የሆነው ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ለሚዲያችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 1445ኛው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እያለ ፆሙ የሰ
+4
በቅድሚያ የእናንተው ሚዲያ የሆነው ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ለሚዲያችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 1445ኛው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እያለ ፆሙ የሰላም የእዝነት የዐፊያና የፈላህ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል በመቀጠል እናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ እንዲሆንላችሁ እነዚህ ፒክቸሮች አዘጋጅተንላችኋል። #ረመዷን_ከዙመር_ሚዲያ ጋ ልዩ ነው إن شاء الله በሁሉም ፕላትፎርሞቻችን ተቀላቀሉን https://linktw.in/rQNCGN http://tiktok.com/@zumerislamicmedia https://t.me/zumer_media https://www.facebook.com/ahbabu275 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ

ከ 30 ደቂቃ በኋላ የላይቭ መድረኩ (ቀጥታ ስርጭቱ) ይከፈታል‼️ ዛሬ ቅዳሜ ምሽቱን ልዩ የረመዷን መቀበያ ደውራ ፕሮግራማችን በዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ረመዷን ክፍል 2 ይቀጥላል!! ማንም እንዳይቀር እ
ከ 30 ደቂቃ በኋላ የላይቭ መድረኩ (ቀጥታ ስርጭቱ) ይከፈታል‼️ ዛሬ ቅዳሜ ምሽቱን ልዩ የረመዷን መቀበያ ደውራ ፕሮግራማችን በዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ረመዷን ክፍል 2 ይቀጥላል!! ማንም እንዳይቀር እስከዛው ሼር እያደረጋችሁ ሌሎችን አስታውሱልን ፕሮግራሙን ለመሳተፍ ከታች በተቀመጡት ሊንኮች ይቀላቀሉ http://tiktok.com/@zumerislamicmedia https://t.me/zumer_media https://www.facebook.com/ahbabu275 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ

②#አመታዊ_መድረክ ስንትና ስንት ጷሚዎች አሉ ከፆማቸው ረሀብና ጥምን እንጂ ሌላን የማያተርፉ‼️ እንኳን ለ1445ኛው ለተከበረው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያልን እነሆ ይሄን የተከበ
#አመታዊ_መድረክ ስንትና ስንት ጷሚዎች አሉ ከፆማቸው ረሀብና ጥምን እንጂ ሌላን የማያተር‼️ እንኳን ለ1445ኛው ለተከበረው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያልን እነሆ ይሄን የተከበረ ወርና ታላቅ የፆም ዒባዳ ከመጀመራችን በፊት ፆምና ተያያዥ ጉዳዮቹ በሚል ርእስ ለተከታታይ 2 ቀን በዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ረመዷን ሰፋ ያለ ትንታኔ የሚሰጥበት ልዩ የደውራ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ከዚህ ፕሮግራም በመሳተፍ ረመዷንዎን በአግባቡ ይፁሙ ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቀን የፊታችን ጁመዐና ቅደሜ ምሽት 3:00 ጀምሮ ሲሆን የሚሰጠው ደግሞ በዙመር የቴሌግራምና ቲክቶክ ፕላትፎርሞች በቀጥታ የላይቭ ስርጭት መድረክ ላይ ይሆናል። ይሄን ታላቅ ኸይር ሼር በማድረግ ራስዎንም ሌሎችንም ይጥቀሙ🙌 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ http://tiktok.com/@zumerislamicmedia https://t.me/zumer_media

#መስጅዶቻችን_የደም_መራጫ_መሆናቸው_ይብቃ!! #STOP_MOSQUES_TO_BE_BLOODBATH_AREA ለመስጅዶቻችን እንሰዋለን!! ሼር & ፕሮፋይል ቻለንጅ #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
#መስጅዶቻችን_የደም_መራጫ_መሆናቸው_ይብቃ!! #STOP_MOSQUES_TO_BE_BLOODBATH_AREA ለመስጅዶቻችን እንሰዋለን!! ሼር & ፕሮፋይል ቻለንጅ #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ

ታ ላ ቅ ዘ መ ቻ ‼️ #አሊ_መስጅድ #መስጅዶቻችን ዛሬ ሀሙስ ምሽት 3:30 ጀምሮ በዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ እንገናኝ ለኢስላም ተቆርቋሪ የሆንክ የመስጅዶች ጉዳይ ላሳሰበው ሁሉ እንዲሳተፍ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ሼር በማድረግ ለሁሉም ሙስሊም አዳርሱ በሊንኮቹ ገብተው ሰአቱ ሲደርስ ይታደሙ LIVE LIVE LIVE http://tiktok.com/@zumer_media https://t.me/zumer_media

#በጩቤ_ተወግቶ_ከፎቅ_ላይ_የተወረወረውን #ወንድማችንን_ሆስፒታል_ሆኖ እሱ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ነፍሰ ጡሯ ሳትቀር ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።ተደብድበውም በርካቶች ታስረዋል‼️ #ሼር #ሼር ክፍል 1 በዙመር ቲዩብ ተለቋል https://youtube.com/watch?v=0Xg3oE47YnA&si=Urhkap8B7TBqNFe-

إنا لله وإنا إليه راجعون ዛሬ በዐሊ ሎሚ ሜዳ መስጅድ ላይ የተሀድሶው መጅሊስ ተወካዮች በአካባቢው ነባር ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ መስጅድ ውስጥ ጩቤ ይዘው በመግባትና ከፎቅ ላይ በመወርወ
+4
إنا لله وإنا إليه راجعون ዛሬ በዐሊ ሎሚ ሜዳ መስጅድ ላይ የተሀድሶው መጅሊስ ተወካዮች በአካባቢው ነባር ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ መስጅድ ውስጥ ጩቤ ይዘው በመግባና ከፎቅ ላይ በመወርወር  ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል መስጅዱን የደም ማእበል አድርገውታል #ፈትህ #ፍትህ #ፍትህ ለዐሊ መስጅድ ሙስሊሞች ለተጨማሪ መረጃ https://youtube.com/@zumertube2666 በቴሌግራም https://t.me/zumer_media በቲክቶክ http://tiktok.com/@zumer_media በፌስቡክ https://www.facebook.com/ahbabu275?mibextid=ZbWKwL

#ታላቅ_የምስራች ቀኗ ውድ ለይሏ ማስማሪያ ዱዓእ ሙስተጃብ የሚሆንባትን የኒስፈ ሸዕባን ተኣምራዊ ምሽት ታላቅ እንግዳ ጋብዘናል። እንኳን ደስ ያላችሁ! ተጋባዥ | ዶክተር ሸይኽ ቢላል አድራሻ | በዙመ
#ታላቅ_የምስራች ቀኗ ውድ ለይሏ ማስማሪያ ዱዓእ ሙስተጃብ የሚሆንባትን የኒስፈ ሸዕባን ተኣምራዊ ምሽት ታላቅ እንግዳ ጋብዘናል። እንኳን ደስ ያላችሁ! ተጋባዥ |   ዶክተር ሸይኽ ቢላል አድራሻ  | በዙመር የላይቭ ስርጭት መድረኮች እለት     |  የካቲት 16/2016 ቅዳሜ ምሽት 3:00 ጀምሮ ሼር በማደግ የኸይራትን አድማስ ከዳር እስከ ዳር እናስፈንጥቅ ፕሮግራሙን ከታች ባሉት ሊንኮች ተቀላቅላችሁ ጠብቁ On  You tube: https://linktw.in/rQNCGN ""     Tiktok:   tiktok.com/@zumer_media ""     Telegram: https://t.me/zumer_media

#አንዱ_ሴራ_ተጋልጧል‼️ በትላንትናው እለት በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ላይ ተካሄደ የተባለው የወሃብያ ኡለማ ም/ቤት የመሿሿሚያ መድረክ ላይ የሱፍያውን ማህበረሰብ ለማታለልና ምርጫው
+1
#አንዱ_ሴራ_ተጋልጧል‼️ በትላንትናው እለት በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ላይ  ተካሄደ የተባለው የወሃብያ ኡለማ ም/ቤት የመሿሿሚያ መድረክ ላይ የሱፍያውን ማህበረሰብ ለማታለልና ምርጫው አካታች እንደሆነ አድርጎ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዲያስብ ለማድረግ የሄዱበት ርቀት በፍፁም ተቀባይነት እንደሌለውና ነባሩን ሙስሊም ማህበረሰብ እንደማይክል ለማሳወቅ እንወዳለን። በዚህ መድረክ ላይ  ሌላው የሚያስገርመው ደግሞ እነሱ የሚፈልጉዋቸው የወሃብያ ኢማሞችን ካስቀመጡ በኋላ የከተማው አንጋፋ የሱፍያ ኢማም የሆኑትን ሸይኽ ሙሀመድ ሱልጧንን በሌሉበት ስብሰባ አንዱ ተመራጭ እሳቸው እንደሆኑ አድርገው ምርጫው አካታች ነው በማለት  የተለመደውን የማታለያ ሴራቸውን ማወጃቸው ነው። በዚህም ጉዳይ  ሸይኽ ሙሀመድ ሱልጧንን      በዛሬው እለት በቀጥታ የስልክ መስመር ደውለን ለማነጋገር ችለን ነበር እሳቸውም እንኳን መመረጣቸውን ሊያውቁ ይቅርና ስብሰባ መኖሩን እንኳን እንደማያውቁና በጭራሽ እንዳልሰሙ ነበር የነገሩን ከዚያም አስከትለው ይሄ ምርርጥ እሳቸውንም ይሁን ነባሩን የከተማውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንደማይወክል አሳውቀዋል። ለዚህም ሚዲያችን ዙመር ሙሉ ተጨባጭ የሆነ መረጃ እንዳለው ለማሳወቅ እንወዳለን። ሌላው ለፎቶ ሾፕነት ስለ ተጠቀሙዋቸው በጣት የሚቆጠሩ የሱፍያ ኢማሞችን በተመለከተ ደግሞ በቀጣይ የመረጃ ምንጫችን የምንመጣበት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ይህንን ሴራ ሼር እያደረጋችሁ ለኡማው እንድታሳውቁልን እንጠይቃለን #የመረጃ_ምንጭ ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ በዩቲዩብ https://youtube.com/@zumertube2666 በቴሌግራም https://t.me/zumer_media በፌስቡክ : https://www.facebook.com/ahbabu275