ዙመር ወቅታዊ መረጃ
الذهاب إلى القناة على Telegram
የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ____________……………______________ 👉ጥንታዊ ታሪኮችን 👉ዶክመንተሪዎችን 👉የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን ዳዕዋ ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ ። https://youtube.com/channel/UCP63P-BXVe3pfA8T
إظهار المزيد999
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
999
ታላቅ የምስራች
ከረመዷን 26- ሸዋል3 የሚቆይ ልዩ የእንኳን አደረሳችሁና የውድድር መድረክ
እንሆ ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ 1445ኛ ዓ/ሒ ታላቁን የዒድ አልፊጥር በዓል ምክንያት በማድረግ እርሶ ዘንድ እጅግ በጣም ተዎዳጅ ለሆነው ሸይኽዎ/ ኡስታዞ በዙመር ቲዩብ https://youtube.com/@zumertube2666?si=uHoz-1lOAQ_pEclf የእንኳን አደረሳችሁ መልክቶን እያስተላለፉ ሚሸለሙበትን አጓጊ ውድድር አዘጋጅቷል🎉 🎁🎁🎁🎉
በውድድሩ ለመሳተፍ
1, በርሶ ዘንድ እጅግ በጣም ተዎዳጅ የሆነውን ሸይኽ/ኡስታዝ ፎቶ/ቪዲዮ መምረጥ
2, ሚያስተላልፉለትን አጭር የእንኳን አደረሰህ የድምፅ/ የፅሁፍ መልክት ማዘጋጀት
3, ለሸይኽ/ ኡስታዞ ሚጋብዙትን ( ቪዲዮው ሚቀናበርበት) ከ 2 ደቂቃ ያልረዘመ መንዙማ/ ነሽዳ ኦዲዮ መምረጥ
4, ወደ ዙመር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/zumer_media 100 ሰው አድ ካደረጉ በኋላ
6, በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች የእርስዎን ሙሉ ስምና ሀገር ጠቅሰው በቴሌግራም ወደ @attach_zumer በመላክ መመዝገብ
ውድድሩ መስፈርቶቹን አሟልተው ቀድመው የተመዘገቡ 10 ሰዎችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን
ውድድሩን ለማሸነፍ
መልክታችሁ በዙመር ኢዲቲንግ ክፍል ተዘጋጅቶ በዒድ ዋዜማ ምሽት 2:00 ጀምሮ ቪዲዮዎቹ በዙመር የዩቲዩብ ቻናል https://linktw.in/rQNCGN በ 10 ደቂቃ ልዩነት ከተለቀቁ በኋላ ከፍተኛ ሰብስክራይበር እይታና ላይክ በማስገኘት ሲሆን
ሸዋል 3 ሚዲያችን ቪዲዮዎቹን ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች አዎዳድሮ የሚከተሉት ሽልማቶች ለተዎዳዳሪዎች የሚያበረክት ይሆናል
1ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 3000 ብር
2ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 2000 ብር
3ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 1500 ብር
4ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 1000 ብር
5ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 700 ብር
6ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 500 ብር
ከ7-10ኛ ለሚዎጡ ተዎዳዳሪዎች ለእያንዳንዳቸው 300 ብር
ለተጨማሪ መረጃና መወዳዳሪያ ግብአቶች ለመላክ በ 0914667604 : @attach_zumer በቴሌግራም በኩል ያናግሩን
ማሳሰቢያ
ቪዲዮውን ራሶ አቀናብረው ሚልኩልን ከሆነ ቆይታው ከ 2 ደይቃ ማለፍ አይኖርበትም
አንድ ሸይኽ/ኡስታዝ ከ አንድ ጊዜ በላይ ለውድድር መቅረብ አይችልም
https://t.me/zumer_media
999
#ረመዷን 23/1445
በቅድሚያ ውድ የዙመር ሚዲያ ቤተሰቦች በሙሉ እንደምን አላችሁልን አሏህ በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያድርግልን እያልን
እነሆ በቅርብ ጊዜ የተመሰረተው ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ወደ ስራ ከገባ ጀምሮ በ 4 የማህበራዊ ገፅ ትስስር ያፈራው አሁናዊ የተከታይ ብዛት ይሄን ይመስላል
በዩቲዩብ 👉 ከ 11 ሺ በላይ
በቲክታክ 👉 ከ 65 ሺ በላይ
በፌስቡክ 👉 ከ 7 ሺ በላይ
በቴሌግራም 👉 ከ 100 ሺ በላይ
ይህ ጅማሮ እጅጉን ተስፋ ሰጭ ነው በደንብ ስንሰራ ከዚህ በላይ ተስፋ ሰጭ ነገርን የምናይ ይሆናል።
እዚህ የመድረሳችን የእያንዳዳችሁ አሻራ አለበት
ለትውልዱ የጥንቱን የጧቱን የኢስላም አስተምህሮት በማድረስ ድርሻችንን እንወጣ ሚዲያችን ከዚህ ወደተሻለ የልህቀት ማማ ከፍ እንዲል አጋርነታችሁ ሁሌም አይለይ👏
ለአስተያየታችሁ 👉 @attach_zumer በቴሌግራም በኩል
ከታች ባሉት ሊንኮች ዙመርን ይቀላቀሉ
https://linktw.in/rQNCGN
https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8lAZl9B8Ljx&_r=1
https://t.me/zumer_media
https://www.facebook.com/ahbabu275
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
999
#ዛሬ 21ኛው ለይል ነው ‼️
ለይለተል ቀድር ሊሆን ይችላለል ተብሎ ከሚገመትባቸውና ከፊል ዑለማኦችም ጀዝም ያደረጉበት ትልቅ ለይል ነው።
መተኛት የለም በዱዓ እንጠናከር
ሼር እያደረጋችሁ ለሌሎች ደግሞ ይሄን ኸይር አስታውሱልን
የእናንተው ፋንታ #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
https://t.me/zumer_media
999
ምሽቱን ፏ በሉበት👏😍
#በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው
በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ
ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የመንዙማ ስራ
ያውና ጊዜው ደረሰና ለመለቀቅ በቅቷል!
#አዲስ ነሽዳ | ሀዩን ቃዲሩን አሏህ| ከረሙ & ሙባረክ |New Menzuma |HAYYUN QADIRUN ALLAH
#ሼር በማድረግ
ዙመር ሚዲያ ሰንቆ የተነሳውን ትልቅ አላማ ከግብ እናድርስ
እጅ ለእጅ ተያይዘን የሀቅን ነፀብራቅ ለሁሉም እናደርሳለን!
https://youtube.com/watch?v=JEMel5k4sO8&si=LBhhBJh3GmOBV-Vt
999
እንኳን ደስ ያላችሁ!
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ በዩቲዩብ በኩል
10ሺ ሰብስክራይበር ከትሟል
ዛሬ ምሽት ደግሞ በሚዲያችን ለመጀመሪያ ጊዜ በተደገሰላችሁ የመድህ ግብዣ ኸሚሱን ተንበሻብሻችሁ ታሳልፉበታላችሁ إن شاء الله
ገና ጅማሮ ነው ‼️ ዳይ ኢለል አማም
ወደፊት ብለናል👏
https://linktw.in/rQNCGN
999
#እንኳን_ደስ_ያላችሁ
ለ 4 ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ተሰጠ👏
ዙመር ኦንላይን የቁርኣን ማእከል እንሆ ከጀማሪ እስከከፍተኛ በሁሉም ደረጃ ለሚገኙ ፤ በተለያዩ ዘርፎች ከቃኢዳ ኑራኒያ እስከ ቁርኣን ሒፍዝ እያስተማረ ይገኛል።
በዛሬው እለትም ቃኢደቱ ኑራኒያና ቱሕፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ት/ት በአጭር ጊዜ ላጠናቀቁ ተማሪዎቹ የምስክር ወረቀት እየሰጠ ይገኛል።
እርሶም በፍጥነት ተመዝግበው ቁርአንን ይማሩ! https://forms.gle/q8tV92eNhSsKdRPn8
ወይም በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል
+251923466646
#ዙመር_ኦንላይን_የቁርአን_ማእከል
999
#አዲስ_መንዙማ | New Menzuma |
ሀዩን ቃዲሩን አሏህ | Hayyun Qadirun Allah |
እጅጉን ደስ የሚልና ውስጡ በጌታ ሀያልነቱ ተአምራቱ
የተሞላ ሲሆን በሚገርም ተሰጥኦቸው ያንጎራጎሩበት
ለእናንተ ልዩ የመድህ ስጦታ ነው ።
ኸሚስ ምሽት 2:00 በዙመር የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ
https://linktw.in/rQNCGN
ሼር በማድርግ እንድታስተዋውቁልን በአክብሮት እንጠይቃለን"
ጨቅላ ምታፋፋ በናት ሆድ ገንዘህ
በቀጭኗ ገመድ በሂክማ አያይዘህ
ሁለት የምትቀልብ አንዲት ነፍስ አብልተህ
ብርሀን የምታለምድ ከጨለማ አውጥተህ
999
#ጥረታችን ይቀጥላል በአሏህ ፍቃድም ይሳካል
🙋♂ ጥሪው ለሁሉም ነው 🔊
ደጋግማችሁ የኮፒሊንክ ርብርብ እያደረጋችሁ እንዳለ እናውቃለን ግን ቢሆንም እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ ዋሪኒንጉ ሊነሳ አልቻለም‼️
ተስፋ ሳንቆርጥ ሁላችንም ርብርብ እናድርግ በሊንኩ እየገባችሁ የቻላችሁትን ያክል ኮፒሊንክ አድርጉ አህባበነል ኪራም
በትልቅ ወር ትልቅ ኸይር እንስራ👇
https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8kjbXqUVTxV&_r=1
999
#ተለቀቀ
የረመዷን አዝካር | ወዚፋ በሸይኽ ሙሳ |ልዩ መሰናዶ|
ተራዊህ ምን ማለት ነው!?
https://youtube.com/watch?v=jCe9jSDsYu4&si=YuO9lhYGlskvtEpN
999
#ሰበር
ሸይጧን ሲታሰር እነሱ ደግሞ እሱን ካልተካን ብለዋል።
የተሃድሶው መጅሊስ ውዝፎች በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን ኮንቦልቻ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የሶላሁዲን መስጅድ ኢማም የሆኑትን ሸይኽ ከማልን እንዲሁም ሰጋጁንም ጭምር አባረው መስጅዱን በሚኒሻ አስከብበውታል‼️
#ረመዷን የአደብ የሰኪና ወር ነበር ግን በእነሱ ምክናያት ኡማው ተረጋግቶ እንዳይፆም አደረጉት……
اللهم انصر الإسلام والمسلمين ببركت هذا الشهر المبارك
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
999
#ለረመዷን የተሰበሰቡ የተወሱላት መንዙማዎች በአንጋፋው ማዲህ በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ #ረመዷን_ከሪም
https://youtube.com/watch?v=PWU6Esl6v80&si=JDucqMuu-gWxRSCk
999
በቅድሚያ የእናንተው ሚዲያ የሆነው ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ለሚዲያችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 1445ኛው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እያለ ፆሙ የሰላም የእዝነት የዐፊያና የፈላህ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል
በመቀጠል እናንተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ እንዲሆንላችሁ እነዚህ ፒክቸሮች አዘጋጅተንላችኋል።
#ረመዷን_ከዙመር_ሚዲያ ጋ ልዩ ነው إن شاء الله
በሁሉም ፕላትፎርሞቻችን ተቀላቀሉን
https://linktw.in/rQNCGN
http://tiktok.com/@zumerislamicmedia
https://t.me/zumer_media
https://www.facebook.com/ahbabu275
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
999
ከ 30 ደቂቃ በኋላ የላይቭ መድረኩ (ቀጥታ ስርጭቱ) ይከፈታል‼️
ዛሬ ቅዳሜ ምሽቱን
ልዩ የረመዷን መቀበያ ደውራ ፕሮግራማችን በዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ረመዷን ክፍል 2 ይቀጥላል!!
ማንም እንዳይቀር
እስከዛው ሼር እያደረጋችሁ ሌሎችን አስታውሱልን
ፕሮግራሙን ለመሳተፍ ከታች በተቀመጡት ሊንኮች ይቀላቀሉ
http://tiktok.com/@zumerislamicmedia
https://t.me/zumer_media
https://www.facebook.com/ahbabu275
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
999
②#አመታዊ_መድረክ
ስንትና ስንት ጷሚዎች አሉ
ከፆማቸው ረሀብና ጥምን እንጂ ሌላን የማያተርፉ‼️
እንኳን ለ1445ኛው ለተከበረው
የረመዷን ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
እያልን እነሆ ይሄን የተከበረ ወርና
ታላቅ የፆም ዒባዳ ከመጀመራችን በፊት
ፆምና ተያያዥ ጉዳዮቹ በሚል ርእስ
ለተከታታይ 2 ቀን በዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ረመዷን ሰፋ ያለ ትንታኔ የሚሰጥበት ልዩ የደውራ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
ከዚህ ፕሮግራም በመሳተፍ ረመዷንዎን በአግባቡ ይፁሙ
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቀን የፊታችን ጁመዐና ቅደሜ ምሽት 3:00 ጀምሮ ሲሆን የሚሰጠው ደግሞ በዙመር የቴሌግራምና ቲክቶክ ፕላትፎርሞች በቀጥታ የላይቭ ስርጭት መድረክ ላይ ይሆናል።
ይሄን ታላቅ ኸይር ሼር በማድረግ ራስዎንም ሌሎችንም ይጥቀሙ🙌
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
http://tiktok.com/@zumerislamicmedia
https://t.me/zumer_media
999
#መስጅዶቻችን_የደም_መራጫ_መሆናቸው_ይብቃ!!
#STOP_MOSQUES_TO_BE_BLOODBATH_AREA
ለመስጅዶቻችን እንሰዋለን!!
ሼር & ፕሮፋይል ቻለንጅ
#ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
999
ታ ላ ቅ ዘ መ ቻ ‼️
#አሊ_መስጅድ
#መስጅዶቻችን
ዛሬ ሀሙስ ምሽት 3:30
ጀምሮ
በዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ እንገናኝ
ለኢስላም ተቆርቋሪ የሆንክ
የመስጅዶች ጉዳይ ላሳሰበው ሁሉ
እንዲሳተፍ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
ሼር በማድረግ ለሁሉም ሙስሊም አዳርሱ
በሊንኮቹ ገብተው ሰአቱ ሲደርስ ይታደሙ
LIVE LIVE LIVE
http://tiktok.com/@zumer_media
https://t.me/zumer_media
999
#በጩቤ_ተወግቶ_ከፎቅ_ላይ_የተወረወረውን
#ወንድማችንን_ሆስፒታል_ሆኖ
እሱ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ነፍሰ ጡሯ ሳትቀር ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።ተደብድበውም በርካቶች ታስረዋል‼️
#ሼር #ሼር ክፍል 1 በዙመር ቲዩብ ተለቋል
https://youtube.com/watch?v=0Xg3oE47YnA&si=Urhkap8B7TBqNFe-
999
إنا لله وإنا إليه راجعون
ዛሬ በዐሊ ሎሚ ሜዳ መስጅድ ላይ
የተሀድሶው መጅሊስ ተወካዮች
በአካባቢው ነባር ሙስሊም ማህበረሰብ ላይ
መስጅድ ውስጥ ጩቤ ይዘው በመግባትና ከፎቅ ላይ በመወርወር ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል መስጅዱን የደም ማእበል አድርገውታል
#ፈትህ #ፍትህ #ፍትህ ለዐሊ መስጅድ ሙስሊሞች
ለተጨማሪ መረጃ
https://youtube.com/@zumertube2666
በቴሌግራም
https://t.me/zumer_media
በቲክቶክ
http://tiktok.com/@zumer_media
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/ahbabu275?mibextid=ZbWKwL
999
#ታላቅ_የምስራች
ቀኗ ውድ ለይሏ ማስማሪያ
ዱዓእ ሙስተጃብ የሚሆንባትን
የኒስፈ ሸዕባን ተኣምራዊ ምሽት
ታላቅ እንግዳ ጋብዘናል።
እንኳን ደስ ያላችሁ!
ተጋባዥ | ዶክተር ሸይኽ ቢላል
አድራሻ | በዙመር የላይቭ ስርጭት መድረኮች
እለት | የካቲት 16/2016 ቅዳሜ ምሽት 3:00 ጀምሮ
ሼር በማደግ የኸይራትን አድማስ ከዳር እስከ ዳር እናስፈንጥቅ
ፕሮግራሙን ከታች ባሉት ሊንኮች ተቀላቅላችሁ ጠብቁ
On You tube: https://linktw.in/rQNCGN
"" Tiktok: tiktok.com/@zumer_media
"" Telegram: https://t.me/zumer_media
999
#አንዱ_ሴራ_ተጋልጧል‼️
በትላንትናው እለት በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ላይ ተካሄደ የተባለው የወሃብያ ኡለማ ም/ቤት የመሿሿሚያ መድረክ ላይ የሱፍያውን ማህበረሰብ ለማታለልና ምርጫው አካታች እንደሆነ አድርጎ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዲያስብ ለማድረግ የሄዱበት ርቀት በፍፁም ተቀባይነት እንደሌለውና ነባሩን ሙስሊም ማህበረሰብ እንደማይክል ለማሳወቅ እንወዳለን።
በዚህ መድረክ ላይ ሌላው የሚያስገርመው ደግሞ እነሱ የሚፈልጉዋቸው የወሃብያ ኢማሞችን ካስቀመጡ በኋላ የከተማው አንጋፋ የሱፍያ ኢማም የሆኑትን ሸይኽ ሙሀመድ ሱልጧንን በሌሉበት ስብሰባ አንዱ ተመራጭ እሳቸው እንደሆኑ አድርገው ምርጫው አካታች ነው በማለት የተለመደውን የማታለያ ሴራቸውን ማወጃቸው ነው።
በዚህም ጉዳይ ሸይኽ ሙሀመድ ሱልጧንን
በዛሬው እለት በቀጥታ የስልክ መስመር ደውለን ለማነጋገር ችለን ነበር እሳቸውም እንኳን መመረጣቸውን ሊያውቁ ይቅርና ስብሰባ መኖሩን እንኳን እንደማያውቁና በጭራሽ እንዳልሰሙ ነበር የነገሩን ከዚያም አስከትለው ይሄ ምርርጥ እሳቸውንም ይሁን ነባሩን የከተማውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንደማይወክል አሳውቀዋል።
ለዚህም ሚዲያችን ዙመር ሙሉ ተጨባጭ የሆነ መረጃ እንዳለው ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሌላው ለፎቶ ሾፕነት ስለ ተጠቀሙዋቸው በጣት የሚቆጠሩ የሱፍያ ኢማሞችን በተመለከተ ደግሞ
በቀጣይ የመረጃ ምንጫችን የምንመጣበት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ይህንን ሴራ ሼር እያደረጋችሁ ለኡማው እንድታሳውቁልን እንጠይቃለን
#የመረጃ_ምንጭ
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ
በዩቲዩብ
https://youtube.com/@zumertube2666
በቴሌግራም
https://t.me/zumer_media
በፌስቡክ :
https://www.facebook.com/ahbabu275
