cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Hasen Manzuma Official

@ ብስራታን ነገራት አርግዘሻል አላት ተደሰቺ አላት አብሽሪአሚና ሰይዲና ኑረል አለሚና

Больше
Рекламные посты
191
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ሼር_ሼር ይደረግ እንደሚታወቀው በፒያሳ እና አካባቢዋ የኮሊደር ልማት እየተከናወነ እንዳለ ግልፅ ነው ። በዚህም ምክንያት ከኮሊደር ልማቱ ጋር ግንኙነት ያላቸውን የተለያዩ የመኖርያ እና የንግድ ስፍራዎችን የመልሶ ማልማት እና የማፍረስ ስራ እየተሰራ እንደሆነም ተመልክተናል። ታድያ ከዚህ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘም የታላቁ ኑር መስጂድ የበላይ ጠባቂ የሆኑት እና ታላቁ የሃገራችን ዓሊም፣ፉቀሃ እንዲሁም ሙሃዲስ የሆኑት ሸህ ሙሃመድ ዑመር ( ሸህ ሙሀመድ ሰብዩ) በኮሊደር ልማት ምክንያት መኖርያ ቤታቸው ሊፈርስ በመሆኑ እድሜያቸውን ሙሉ ካስተማሩበት ካስቀሩበት እና ብዙ ጉምቱ ኡለሞችን ኡስታዞችን ዳኢዎችን ደረሶችን ካፈሩበት እንዲሁም እጅግ ብዙ ዓመታትን ማህበረሰቡን ካነፁበት ኑር መስጂድ አካባቢ የመራቅ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ። በመሆኑም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ የዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ሆነ ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት እኚህን ለዘመናት ሙስሊሙን እና የአካባቢው ማህበረሰብ በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ያስተማሩ እና ለሃገር መቃናት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ያደረጉ አሁንም በማድረግ ላይ ያሉ ታላቅ የሃይማኖት ዓባት የሀገር ባለ ውለታን ለግማሽ ምእተ ዓመተ ከኖሩበት እና ካስተማሩበት የኑር መስጂድ አካባቢ መራቅ እንደሌለባቸው በመገንዘብ እና ኑር መስጂድም ሆነ የአዲስ አበባ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ ያለ እኚህ ታላቅ የሃይማኖት አባት እና ታላቅ ሰው ማሰብ የማይቻል በመሆኑ የሚመለከተው አካል እነዚህን ነገራቶች ከግምት በማስገባት ለሸህ ሙሃመድ ኡመር (ሸህ ሙሃመድ ሰብዩ) ይኖሩበት በነበረው መኖርያ ቤታቸው ምትክ እዚሁ ኑር መስጂድ አካባቢ ምትክ መኖርያ ቤት እንዲያመቻችላቸው በማለት መንግስታዊ ትብብር እንዲደርግ በ መላው ሙስሊም ማህበረሰብ ስም በአክብሮት እንጠይቃለን። መልዕክቱን ሼር በማድረግ ለሚመለከተው አካል ተደራሽ እንዲሆን ይተባበሩን ። የኑር መስጂድ ወጣቶች ማሕበር
Показать все...
Фото недоступно
🔍#እጅግ_በጣም_አስተማሪ_ነው🔍 አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤  የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የአላህን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የአላህ እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት  ለ20  ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏 ሰይጣን :🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም አላህም ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም አላህም  ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት ✍ HASEN MANZUMA OFFICIAL
Показать все...
Фото недоступно
ያ ሩሀል አለሚን የተሰኘ አዲስ መንዙማ በአብዱ (አል ቡርዳ) || coming soon #Al_Burhan_Tube || Thursday night https://youtube.com/@al-burhantube3577?si=aLDZ_CJfFiyvWd2k
Показать все...
Repost from Minber TV
Фото недоступно
ለሑጃጆች የተዘጋጀው የአየር ታክሲ የመጀመሪያውን በረራ አከናወነ
Показать все...
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
አዲስ_ነሺዳ_ሙዓዝ_ሀቢብ_ሙስጠፋ_ኑረይ_MUAZ_HABIB_NEW_NESHIDA_MUSTEFA_NUREY_2024128k.m4a17.75 MB
ዘይኑ_ነቢ_ኢሳም_አህመድ_አዲስ_መንዙማ_ESAM_AHMED_ZEYNU_NEBI_NEW_MENZUMA_2024.mp311.97 MB
Tofik_Yusuf_Shafaye_ቶፊቅ_ዩሱፍ_ሸፈዐዬ_Official_Music_Video_256k.mp37.29 MB
Фото недоступно
Фото недоступно
Kamis Eshq MADH ESMA. TAGIL MURSALA.mp34.35 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.