cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ተማም አል ሀድራ/Temam Al hadra

#ሠላሙን አለይኩም ይህ የ ተማም አል ሀድራ ትክክለኛ ቻናል ነው በዚህም ቻናል የተለያዩ #መንዙማ ነሺዳዋች የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የኢሽቅ ሀድራ ታገኛላቹ አርሂቡ ዩቲዩብ ቻናሌን ለማገኘት 👇👇 https://www.youtube.com/@TemamAlhadraOfficial አስተያየት_ካላቹ_በዚህ_አድርሱኝ @al_hadraw

Больше
Рекламные посты
572
Подписчики
-124 часа
-27 дней
-830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
በሴት አካል ውስጥ 2 ልብ ይገኛል مَّا جَعَلَ ٱللَّهُ لِرَجُلٍ مِّن قَلْبَيْنِ فِى جَوْفِهِۦ "አላህ ለአንድ (ወንድ) ሰው በሆዱ ውስጥ ሁለትን ልቦች አላደረገም፡፡ . . ." ለምንድነው ቁርአኑ ስለሰው ልጅ እያወራ "ሊበሸሪን (ለሰው ልጅ) 2 ልብ አላደረገለትም" ማለት ሲገባው ሴቷን ትቶ ወንዱ ብቻ በአካሉ ውስጥ 2 ልቦች እንደሌሉት የጠቀሰው? ሴት 2 ልቦች አሏት ማለት ነው? በእርግጥ ወንድም ሆነ ሴት አንድ ልብ ብቻ ነው ያላቸው። ነገር ግን ሴት 2 ልብ የምትይዝበት አጋጣሚ አለ። እሱም በእርግዝና ወቅት ሲሆን የእሷንና በሆዷ የሚገኘው የልጇ ልብ። የቁርአን እንከን አልባነት ገርሞ ይገርማል 💜
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሐበሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ኑ አብረን እንደግ እያለ ነው እደጉ ተመንደጉ😎 ብዙዎች #በNotcoin የቴሌግራም ቦት ገንዘብ ሰብስበዋል። ንቀው ያለፉ ደግሞ እየተቆጩ ነው። በnotcoin ያዘነ በtapswap ይደሰታል🙌 #TapSwap ምዝገባ ሊያበቃ 1 ቀን ብቻ ቀረው! ያልጀመራችሁ እድሉን ተጠቀሙበት፣ እናንተም በኋላ ከመቆጨት አሁኑኑ ተሳተፉ። ያልጀመራችሁ ከታች ባለው link ስትጀምሩ 2500 Coin በስጦታ ታገኛላችሁ:: ዛሬውኑ ጀምሩ #Tap አድርጉ አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ተመዘገቡ 👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_2013483131 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አያቶቻችን በደጉ ዘመን በእግራቸው ለሐጅ ጉዞ እያደረጉ 💜 ያገኘሁት መረጃ «ፎቶው ላይ ያሉት ሰዎች በ1900 ለሐጅ ከየመን ተነስተው ወደመካ የሚጓዙ ሰዎች ናቸው» ይላል (ፊታቸውን ሳይ ግን ምናልባት የኛው ሰዎች በየመን በኩል አልፈው ይሆናል ብዬ አሰብኩ) በፊት ሐጅ እንደአሁኑ በሙስናና በመሳሰሉት ተጨመላልቆ ቅጥ ሳያጣ በፊት እንዲህ በሐላሉ ነበር የሚጓዙት። ጉዞው ግን ቀላል አልነበረም። ስንቱን በረሐ አቋርጠው ፤ ከብዙ አውሬና ሽፍታ ተፋጠው ፤ የዳነው ድኖ የተረፈው መካ ይደርስ ነበር። በጣም የሚያጅበው በግዜው በዚህ መልኩ ለሐጅ ጉዞ ይነሱ የነበሩ ሰዎች ገና ጉዞ ሳይጀምሩ በፊት ቤታቸው ላይ ወሲያ (ኑዛዜ) ፅፈው ነበር የሚወጡት። በዚሁ አጋጣሚ ይችን ጥያቄ መልሱ ሰጋጅን 👉 ሙሰሊ ዘካ የሚያወጣን 👉 ሙዘኪ ጿሚን 👉 ሷኢም ካልን ሐጅ የሚያደርግን ሰው ምን ብለን እንጠራዋለን? 🤔
Показать все...
የነቢ💛መውሊድ 100 ቀን ቀረው ከቁጥር ሳንጎድል እንደውም ከቁጥር ጨምረን አሏህ በሰላምና በጤና ያድርሰን🤲 አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም ✍️Temam Al hadra
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በnotcoin ያዘነ በtapswap ይደሰታል💪 Notcoin በመጠቀም ገንዘብ መስራት አይቻልም እያላችሁ ነበር ይሄው ቀኑ ደርሶ ብዙዎቻችን የለፋንበትን አገኘን! አሁንም ምንም ወጪ የሌለበትን ታab ብቻ በማድረግ coin መሰብሰብ ነው። tapswapን አፍጥናችሁ ተጠቀሙት #TapSwap ምዝገባ ሊያበቃ 3 ቀናት  ብቻ ቀረው! ያልጀመራችሁ እድሉን ተጠቀሙበት፣ በዚህ ሊንክ ተመዝገቡ👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_2013483131 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
ከትናንቱ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ የተሻለ ነው የነገው ደግሞ የተሻለ ይሆናል በል-الحمدالله🙏🙏🙏
Показать все...
ልብህ💛 ሲጠብብህ ፡ ነገራቶች ሲተሳሰሩብህ ሰለዋትን አብዛ! አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም! ✍️Temam Al hadra
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ወንድምነት😍 ስለ ወንድም ብዙዎቹ የሃገራችን መሻሂኾች ተናግረዋል "ወንድም የሌለው እኛም የለነውም እስከማለትም ደርሰዋል" ይህ ወንድሜ #Muktar Belay ይባላል ለሁሉም ሰው ጥሩ የሆነ አመለካከት ያለው ምርጥ ወንድሜ ነው ከራሱ በላይ ለጓደኞቹ የሚጨነቅ ልዩ ሰው ነው ለሱ ወላሂ ቃል ያጥረኛል ወንድምነት የወንድምነቱ ሸርጡ እኮ ነህ......ወንድም ማንን ይመስላል ቢሉኝ አንተን እላለሁ ....... ሀቢቢ ስላንተ አላወራም ቃላት ያጥረኛል የሁለት ሀገር ደስታ አላህ ይወፍቅህ አንተ የሩሂ ሰው ትንሽ ሰርተህ ብዙ የምታገኝበት ያሰብከው ሁሉ ሚሳካበት ረዥም ሀያት ጀባ ወንድም መጀን .... ✍️Temam Al hadra
Показать все...
ሰሉ ዓለ ነቢ💛 ነገ ላይ አንድ ቢሊየን ዶላር ይሰጠኛል ብለህ ሙሉ ተስፋ ያደረግክበት ሰው ዛሬ ላይ መቶ ብር ሊሰጥህም ሊያሰጥህም አይችልም እየተባልን ነው ነገ የቂያም ቀን ሀምሳ ሺህ አመት አላህ ፊት ቆመህ ከስር ላብ ከላይ ፀሀይ አናትህ ላይ ስንዝር ቀርባ ስታሰቃይህ ላንተም ለ አንቢያእ ለሙርሰል ለመላኢካ ላንተም ጭመር ለጭንቅ ጊዜ ደራሽ የሆኑት ነቢይ አትወሰልባቸው ምንም አያደርጉልህም ካልክ ዛሬ ያላደረጉልህ ነገም አያደርጉለህም አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚 ✍️Temam Al hadra
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Jumaye💛 ባንቱ ነው ማጌጥም ማማሬ አንቱ ኖት የዳኢም መስመሬ ፍቅሮ ዘልቋል ከደ ምም ስሬ ላይወጣ ከውስጤ ዘላለም ብዙ አትጨነቅ ብዙ ሰለዋት አብዛ በጭንቀት የማትከፍቱትን በር በሰለዋት አለ ነቢ ትከፍተዋለህ የቂያማ ቀን አላህ «ሙሐመድ ሆይ ራስህን (ከተደፋህበት) አንሳ!.. ጠይቅ! ይሰጥሀል..» ነቢ «ያ ረብ ኡመቲ 🤲 ኡመቲ 🤲 » አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም! ✍️Temam Al hadra
Показать все...