ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Bemnet Library

Bemnet Library

Открыть в Telegram

📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Bemnet Library

Канал Bemnet Library (@bemnet_library) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 102 106 подписчиков, занимая 163 место в категории Книги и 308 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 102 106 подписчиков.

Согласно последним данным от 28 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 460, а за последние 24 часа — 52, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 11.87%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.50% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 12 116 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 8 677 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 108.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 29 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Книги.

102 106
Подписчики
+5224 часа
-217 дней
+46030 дней
Архив постов
አንድ ጊንጥ ወንዝ ለመሻገር ፈልጎ መዋኘት ስለማይችል አንዲት እንቁራሪት ጋር ቀርቦ «ጀርባሽ ላይ አዝለሽ ወንዙን አሻግሪኝ» ሲል ይለምናታል። እንቁራሪቷም በፍርሃት «በፍጹም አላዝልህም፤ አንተ ጊንጥ
አንድ ጊንጥ ወንዝ ለመሻገር ፈልጎ መዋኘት ስለማይችል አንዲት እንቁራሪት ጋር ቀርቦ «ጀርባሽ ላይ አዝለሽ ወንዙን አሻግሪኝ» ሲል ይለምናታል። እንቁራሪቷም በፍርሃት «በፍጹም አላዝልህም፤ አንተ ጊንጥ ነህ፣ ወንዙ መሃል ስንደርስ ነድፈህ ትገለኛለህ» አለችው። ጊንጡም ምክንያታዊ መስሎ «እኔ ካንቺ ጋር እየዋኘሁ እንዴት እነድፍሻለሁ? አንቺ ከሞትሽ እኔም አብሬሽ እሰጥማለሁ፤ ስለዚህ ራሴን ልገድል አልፈልግም» ሲል አሳመናት። እንቁራሪቷም በንግግሩ አምና ጀርባዋ ላይ አዘለችው። ወንዙ መሃል ሲደርሱ ግን ጊንጡ መርዛማ ጅራቱን ሰብቆ በብርቱ ነደፋት። እንቁራሪቷ እየሰጠመች በመጨረሻው እስትንፋሷ «ለምን እንዲህ አደረግክ? ሁለታችንም እኮ ልንሞት ነው!» አለችው። ጊንጡም እየሰመጠ «ምንም ማድረግ አልችልም፤ ተፈጥሮዬ ስለሆነ ነው» ሲል መለሰላት። የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባህሪ በምክንያት አይቀየርም፤ አጥፊ ሰዎችን ፀባያቸውን ይለውጣሉ ብሎ ማመን ከጥፋት አያድንም 📕 ርዕስ:- የሰው ልጅ ተፈጥሮ ህጎች ✍️ ደራሲ:- ሮበርት ግሪን 📚 @Bemnet_Library

አንድ ጊንጥ ወንዝ ለመሻገር ፈልጎ መዋኘት ስለማይችል አንዲት እንቁራሪት ጋር ቀርቦ «ጀርባሽ ላይ አዝለሽ ወንዙን አሻግሪኝ» ሲል ይለምናታል። እንቁራሪቷም በፍርሃት «በፍጹም አላዝልህም፤ አንተ ጊንጥ
አንድ ጊንጥ ወንዝ ለመሻገር ፈልጎ መዋኘት ስለማይችል አንዲት እንቁራሪት ጋር ቀርቦ «ጀርባሽ ላይ አዝለሽ ወንዙን አሻግሪኝ» ሲል ይለምናታል። እንቁራሪቷም በፍርሃት «በፍጹም አላዝልህም፤ አንተ ጊንጥ ነህ፣ ወንዙ መሃል ስንደርስ ነድፈህ ትገለኛለህ» አለችው። ጊንጡም ምክንያታዊ መስሎ «እኔ ካንቺ ጋር እየዋኘሁ እንዴት እነድፍሻለሁ? አንቺ ከሞትሽ እኔም አብሬሽ እሰጥማለሁ፤ ስለዚህ ራሴን ልገድል አልፈልግም» ሲል አሳመናት። እንቁራሪቷም በንግግሩ አምና ጀርባዋ ላይ አዘለችው። ወንዙ መሃል ሲደርሱ ግን ጊንጡ መርዛማ ጅራቱን ሰብቆ በብርቱ ነደፋት። እንቁራሪቷ እየሰጠመች በመጨረሻው እስትንፋሷ «ለምን እንዲህ አደረግክ? ሁለታችንም እኮ ልንሞት ነው!» አለችው። ጊንጡም እየሰመጠ «ምንም ማድረግ አልችልም፤ ተፈጥሮዬ ስለሆነ ነው» ሲል መለሰላት። የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባህሪ በምክንያት አይቀየርም፤ አጥፊ ሰዎችን ፀባያቸውን ይለውጣሉ ብሎ ማመን ከጥፋት አያድንም 📕ርዕስ፦ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ህጎች(ይሄ ፅሁፍ ምዕራፍ 4 ላይ ያለውን ሃሳብ ለማስረዳት የቀረበ ነው) ✍️ ደራሲ:- ሮበርት ግሪን @Bemnet_Library

#Ads 💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN! ✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day! 📈Daily payouts for 1 year or more older accounts: $2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects $3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects $4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects $4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects 📃 What you need: ✅ Account age: 3+ months ✅ Active with no weekly invitation limit. 💳 PaymentMethods: 💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT) ✉️DM to start: @linkedin_rental3 📊 PaymentProofs: @paymentproofABD

አክሽን መጽሐፍ ይመቸኛል ብለሃል ይህው! 👇👇 https://t.me/Amharic_Book/1323 https://t.me/Amharic_Book/1323
አክሽን መጽሐፍ ይመቸኛል ብለሃል ይህው! 👇👇 https://t.me/Amharic_Book/1323 https://t.me/Amharic_Book/1323

አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ ያላትን ስሜት በቃላት ከመግለጿ በፊት በሰውነት ቋንቋዋ ትገልጻለች! ይሄ ማለት አንድ ወንድ በሴቷ አይን ውስጥ ቦታ እንዳለው የሚያውቀው በንግግሯ ሳይሆን በምታሳየው ትኩረት
አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ ያላትን ስሜት በቃላት ከመግለጿ በፊት በሰውነት ቋንቋዋ ትገልጻለች! ይሄ ማለት አንድ ወንድ በሴቷ አይን ውስጥ ቦታ እንዳለው የሚያውቀው በንግግሯ ሳይሆን በምታሳየው ትኩረት ነው፦ለምሳሌ አጠገቡ ስትሆን ፀጉሩን የምትነካካ ከሆነ፣ ወደ እሱ ጠጋ ብላ የምታዳምጠው ከሆነና በአይኑ ውስጥ ያለውን እይታ አብዝታ የምትፈልግ ከሆነ ሳታስበው ፍላጎቷን እያሳየች ነው። ወንዶች የሴቷን ቀጥተኛ ቃል ሲጠብቁ ብዙ እድል ያመልጣቸዋል፤ ሴቶች ግን ስሜታቸውን የሚገልጹት በስውር አካላዊ ምልክቶች ነው! 📕 ርዕስ፦ አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች ✍ ደራሲ፦ ጋሪ ቻፕማን 📚 @Bemnet_Library

አብዛኛው ሰው ገቢው እያደገ ሲሄድ እንኳን ከኑሮ ጭንቀት መላቀቅ የማይችለው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ገቢው ሲጨምር የኑሮ ደረጃውንና ወጪውን አብሮ ስለሚጨምር ነው። ትንሽ ገንዘብ ሲያገኝ የተሻለ
አብዛኛው ሰው ገቢው እያደገ ሲሄድ እንኳን ከኑሮ ጭንቀት መላቀቅ የማይችለው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ገቢው ሲጨምር የኑሮ ደረጃውንና ወጪውን አብሮ ስለሚጨምር ነው። ትንሽ ገንዘብ ሲያገኝ የተሻለ ስልክ፣ ውድ ልብስ ወይም አዲስ መኪና ይገዛል። ያኔ ያገኘው ተጨማሪ ገቢ ሳይቆይ ያልቃል፤ ልክ እንደበፊቱ ወሩን ለመግፋት እንደገና መጨነቅ ይጀምራል። ሀብት ማለት የምታሳየው ውድ ነገር ሳይሆን፣ ለነገ ነጻነትህ ብለህ ያላጠፋኸው ገንዘብ መሆኑን አለመረዳት ሰዎችን በቋሚ ገንዘብ ማጣት ውስጥ ያስቀራቸዋል 📕 ርዕስ፦ የገንዘብ ሳይኮሎጂ ✍️ ደራሲ፦ ሞርጋን ሃውዝል 📚 @Bemnet_Library

#Ads 💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN! ✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day! 📈Daily payouts for 1 year or more older accounts: $2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects $3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects $4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects $4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects 📃 What you need: ✅ Account age: 3+ months ✅ Active with no weekly invitation limit. 💳 PaymentMethods: 💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT) ✉️DM to start: @linkedin_rental3 📊 PaymentProofs: @paymentproofABD

ሁሉንም የዩኒቨርሲቲ መጽሐፎች ለምትፈልጉ! ✅የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ መጻሕፍት ✅የጤና ሳይንስና ሜዲካል መጻሕፍት ✅የቢዝነስ፣ ኢኮኖሚክስና አካውንቲንግ ✅የህግና የወንጀል መጻሕፍት ✅የኮምፒውተር ሳይ
ሁሉንም የዩኒቨርሲቲ መጽሐፎች ለምትፈልጉ! ✅የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ መጻሕፍት ✅የጤና ሳይንስና ሜዲካል መጻሕፍት ✅የቢዝነስ፣ ኢኮኖሚክስና አካውንቲንግ ✅የህግና የወንጀል መጻሕፍት ✅የኮምፒውተር ሳይንስና የሶፍትዌር መጻሕፍት ✅የማኔጅመንትና የማርኬቲንግ መጻሕፍት በተጨማሪም ሌሎች እናንተ ባላቹበት ዲፓርትመንት ያሉ ሁሉም የትምህርት መጽሐፎች(1-12) የሚገኙበትን የላይብረሪ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇👇 https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7840 https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7840

አንዲት ሴት ወንድን የምትወደው «ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ» ነው የሚለው አባባል ትልቅ ቅዠት ነው! ሴት ልጅ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ የምትወደው የገዛ ልጇን ብቻ ነው። ወንድ ልጅን ግን የምትወደውና የም
አንዲት ሴት ወንድን የምትወደው «ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ» ነው የሚለው አባባል ትልቅ ቅዠት ነው! ሴት ልጅ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ የምትወደው የገዛ ልጇን ብቻ ነው። ወንድ ልጅን ግን የምትወደውና የምታከብረው ባለው ጥንካሬ፣ በኃላፊነት ስሜቱና በሚሰጣት ደህንነት ልክ ብቻ ነው! አንድ ወንድ በሴቷ ፊት በተደጋጋሚ ሲያለቅስ፣ አቅመ-ቢስነቱን ሲያሳይና እንደ ልጅ እናትነት ሲፈልግባት፣ ሴቷ ልታዝንለት ትችላለች፤ ነገር ግን የወንድነት ክብሩና የፍቅር መሳሳቧ በቅጽበት ይሞታል! ሴት ልጅ በደመነፍሷ እናት ልትሆነው የምትችለውን ወንድ ፈጽሞ አታፈቅረውም! 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library

📢 FinBridge Academy Is Looking for Professional Trainers 📚 Fields፦ - Accounting & Financial Reporting - Ethiopian Taxation (VAT, TOT & Income Tax) - Computerized Accounting - Excel for Accountants - Financial Management & Business Finance ✅ Requirements: Relevant qualifications, practical experience, and teaching skills. 💰 Payment: Negotiable. 📩 Send your CV and experience 📲 Contact:@FinBridgeAcademy

#Ads 💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN! ✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day! 📈Daily payouts for 1 year or more older accounts: $2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects $3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects $4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects $4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects 📃 What you need: ✅ Account age: 3+ months ✅ Active with no weekly invitation limit. 💳 PaymentMethods: 💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT) ✉️DM to start: @linkedin_rental3 📊 PaymentProofs: @paymentproofABD

የተለያዩ አማርኛ መጽሐፎችን የምታገኙበት ቻናል(በPdf)👇 @Amharic_Book @Amharic_Book
የተለያዩ አማርኛ መጽሐፎችን የምታገኙበት ቻናል(በPdf)👇 @Amharic_Book @Amharic_Book

በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ከ37 በላይ ሀገራት በተደረገ ሳይንሳዊ ጥናት፣ ወንዶች ለጋብቻ ሴትን ሲመርጡ ከሁሉ በላይ ቅድሚያ የሚሰጡት ያለፈ ታሪኳን፣ ንጽህናዋንና ታማኝነቷን ነው። አንድ ወንድ ለጊዜያዊ
በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ከ37 በላይ ሀገራት በተደረገ ሳይንሳዊ ጥናት፣ ወንዶች ለጋብቻ ሴትን ሲመርጡ ከሁሉ በላይ ቅድሚያ የሚሰጡት ያለፈ ታሪኳን፣ ንጽህናዋንና ታማኝነቷን ነው። አንድ ወንድ ለጊዜያዊ ደስታ የትኛዋንም ዓይነት ሴት ሊፈልግ ይችላል፤ ነገር ግን ለዘላቂ ህይወት እና ለልጆቹ እናትነት ሲያስብ፣ ከብዙ ወንዶች ጋር ግንኙነት ያልነበራትንና ራሷን የጠበቀችን ሴት አጥብቆ ይፈልጋል 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library

➕ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⚫️የስራው አይነት :- Sales +Content creator+social media manager ⚫️የድርጅት ስም፡ Little Star Baby Store ⚫️የስራ ቦታ፡ ቤቴል ⚫
➕ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⚫️የስራው አይነት :- Sales +Content creator+social media manager ⚫️የድርጅት ስም፡ Little Star Baby Store ⚫️የስራ ቦታ፡ ቤቴል ⚫️የስራ ሰዓት :- መደበኛ(Full time) ⚫️ልምድ፡ 1-2 አመት ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል ⚫️ ፆታ: ሴት ⚫️የተፈላጊ ብዛት፡ 1 ⚫️ደሞዝ :- በስምምነት 📷ዋና መስፈርት፦ ኢንስታግራም፤ፌስቡክ እና ቴሌግራም ላይ ንቁ የሆነች/የምትፖስት።ቲክቶክ ላይ Live😱  እየገባች ዕቃዎችን መሸጥ የምትችልና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ጎበዝ የሆነች ቀልጣፋ  ሴት! ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራዎች ከታች ባለው አካውንት ላኩልን! 👇 📩በዚህ ያናግሩን @Starkids05 ☑                            @Starkids05 ☑

#Ads 💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN! ✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day! 📈Daily payouts for 1 year or more older accounts: $2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects $3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects $4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects $4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects 📃 What you need: ✅ Account age: 3+ months ✅ Active with no weekly invitation limit. 💳 PaymentMethods: 💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT) ✉️DM to start: @linkedin_rental3 📊 PaymentProofs: @paymentproofABD

ከጋብቻ በፊት አብረው የሚኖሩ ፍቅረኛሞች ከተጋቡ በኋላ የመፋታት እድላቸው በ40% ይጨምራል! ምክንያቱም አንዲት ሴት ከጋብቻ በፊት የሚስትን ሚና ወስዳ አብራው ስትኖር፣ ምግብ ስታበስልለትና አልጋ ስ
ከጋብቻ በፊት አብረው የሚኖሩ ፍቅረኛሞች ከተጋቡ በኋላ የመፋታት እድላቸው በ40% ይጨምራል! ምክንያቱም አንዲት ሴት ከጋብቻ በፊት የሚስትን ሚና ወስዳ አብራው ስትኖር፣ ምግብ ስታበስልለትና አልጋ ስትጋራው፣ ወንዱ ማግባት የሚያስገኝለትን አዲስ ነገር አያገኝም።ይሄ ማለት ወንዱ  ያለምንም ቃልኪዳንና ጋብቻ የሚፈልገውን ሁሉ ካገኘ፣ እሷን ለማግባት አይቸኩልም! ሚስት ሳትሆኚ የሚስትን ሚና መጫወት ለጋብቻ መዘግየት እና ለመፋታት ትልቁ ምክንያት ነው! 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library

#Ads ✅ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? ➡️ For Bachelor's, Masters and PHD ➡️ የ2027/2028 የጣልያን Fully Funded Scholaeship ምዝገባ ተከፍቷል።
#Ads ✅ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? ➡️ For Bachelor's,  Masters and PHD ➡️ የ2027/2028 የጣልያን Fully Funded Scholaeship ምዝገባ ተከፍቷል። ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ሒደቶችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ቻናላችንንና ግሩፓችንን ተቀላቀሉ። ☑️የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 📌100% ነፃ የትምህርት እድል 📌ነፃ ማደሪያ (Dorm) 📌በየአመቱ እስከ €8,000 ዩሮ የሚደርስ የኪስ ገንዘብ 📌በትርፍ ሰዓት የመስራት እድል 🔗አሁኑኑ ይቀላቀሉን:- Join Our Channel: @ItalyGateway ☑️ Join Our Group: @Italy_Gateway ☑️

➕ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⚫️የስራው አይነት :- Sales +Content creator+social media manager ⚫️የድርጅት ስም፡ Little Star Baby Store ⚫️የስራ ቦታ፡ ቤቴል ⚫
➕ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⚫️የስራው አይነት :- Sales +Content creator+social media manager ⚫️የድርጅት ስም፡ Little Star Baby Store ⚫️የስራ ቦታ፡ ቤቴል ⚫️የስራ ሰዓት :- መደበኛ(Full time) ⚫️ልምድ፡ 1-2 አመት ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል ⚫️ ፆታ: ሴት ⚫️የተፈላጊ ብዛት፡ 1 ⚫️ደሞዝ :- በስምምነት 📷ዋና መስፈርት፦ ኢንስታግራም፤ፌስቡክ እና ቴሌግራም ላይ ንቁ የሆነች/የምትፖስት።ቲክቶክ ላይ Live😱  እየገባች ዕቃዎችን መሸጥ የምትችልና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ጎበዝ የሆነች ቀልጣፋ  ሴት! ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራዎች ከታች ባለው አካውንት ላኩልን! 👇 📩በዚህ ያናግሩን @Starkids05 ☑                            @Starkids05 ☑

አብዛኞቹ ሰዎች የሚሰቃዩት በራሳቸው ችግር ሳይሆን፣ በሌሎች ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት በሚያደርጉት ጥረት ነው። ቤተሰብ እንዲደሰት፣ ጎረቤት እንዲያደንቅ፣ ማህበረሰቡም «ጎበዝ» እንዲል ሲባል
አብዛኞቹ ሰዎች የሚሰቃዩት በራሳቸው ችግር ሳይሆን፣ በሌሎች ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት በሚያደርጉት ጥረት ነው። ቤተሰብ እንዲደሰት፣ ጎረቤት እንዲያደንቅ፣ ማህበረሰቡም «ጎበዝ» እንዲል ሲባል ብቻ የማይወዱትን ትምህርት ይማራሉ፣ የማይስማማቸውን ስራ ይሰራሉ፣ ከማይፈልጉት ሰው ጋር ይኖራሉ። ሌሎች ሰዎች ባንተ ላይ የሚኖራቸውን አመለካከት ለመቆጣጠር መሞከር በራሱ ትልቅ እስር ቤት ነው። የሰው ልጅ ትልቁ ባርነት በሌሎች ሰዎች አስተያየት ውስጥ ተወስኖ መኖር ነው... 📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የጥበብኝነት መንገድ ✍️ ደራሲ፦ አንቶኒ ሮቢንስ 📚 @Bemnet_Library

#Ads Rent Your LinkedIn Account & Earn Daily! 💰 💵 Daily Payouts: ⏺100+ Connects ➜ $2.00 | 360 Birr  ⏺300+ Connects ➜ $3.00 | 540 Birr  ⏺500+ Connects ➜ $4.00 | 720 Birr  ⏺ 1000+ Connects ➜ $4.50 | 810 Birr  📌 Requirements: ⏺ 3+ months old account ⏺ No active limits or restrictions 💳 Payment Via:Telebirr • CBE • Binance (USDT) 📩 DM to start: @linkedin_rental3  📊 Payment Proofs: @paymentproofABD