ar
Feedback
Bemnet Library

Bemnet Library

الذهاب إلى القناة على Telegram

📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Bemnet Library

تُعد قناة Bemnet Library (@bemnet_library) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 99 007 مشتركاً، محتلاً المرتبة 164 في فئة الكتب والمرتبة 322 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 99 007 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 4 841، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 322، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 11.22‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.83‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 11 112 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 8 744 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 78.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الكتب.

99 007
المشتركون
+32224 ساعات
+4 0587 أيام
+4 84130 أيام
أرشيف المشاركات
🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣. Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 2️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው። 3️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 4️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 5️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 6️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ  የሚለቀቁበት ቻናል። 7️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 8️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል!

የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ ተመስገን አበራ እኔ ጋር ሲመጡ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ጥቅሞች 1. የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ምክሮች እና ሥልጠናዎ
የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ ተመስገን አበራ እኔ ጋር ሲመጡ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ጥቅሞች 1. የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ምክሮች እና ሥልጠናዎች። 2. ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ለመቋቋም የሚያስችሉ ተግባራዊ የቢዝነስ አማራጮች 3. ለግል ድርጅቶች፣ ለሆቴሎች እና ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ምርታማነትን ለማሳደግ የሚሰጥ ሙያዊ አገልግሎት። 4. ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ግለሰቦች በሀገር ውስጥ ቢዝነስ ሲጀምሩ ወይም ያሉትን ሲያካሂዱ የሚደርስባቸውን ስጋት እና ኪሳራ ለመቀነስ የሚሰጥ ድጋፍ መስጠት! እነዚህን እኛ ጋር ሲመጡ ያገኛሉ። ✈️ያሉበት ሆነው አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ 📞 ስልክ፦ +251987234366 👉 ቴሌግራም፦ https://t.me/everthingspossible

4-3-3 አለም አቀፍ አስገራሚ እውነታዎች በአለም ላይ የተከሰቱ እና አሁንም እየተከሰቱ ያሉ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ join ይበሉ 👇 https://t
4-3-3 አለም አቀፍ አስገራሚ እውነታዎች በአለም ላይ የተከሰቱ እና አሁንም እየተከሰቱ ያሉ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን ማግኘት ከፈለጉ join ይበሉ 👇 https://t.me/amazing_fact_433 https://t.me/amazing_fact_433

ውጤት ተለቋል፤ ግን ጥያቄ ቁጥር 11 ላይ ወድቃችኋል?  እኔ አበበ ነኝ እንበል፤ እናንተ ደግሞ ጫላ ናችሁ! ዛሬ ሁለታችንም ጨው እንድንሠራ አንድ ዓይነት ላብራቶሪ ውስጥ ገባን። በኬሚስትሪ ሕግ ጨው ለመሥራት ሶዲየም እና ክሎሪን የተባሉ ሁለት ንጥረ ነገሮች የግድ መዋሃድ አለባቸው። እኔ ብሔራዊ ፈተና 500 ስላመጣው አንድ ትልቅ ጆንያ ሶዲየም ተሰጠኝ።ሶዲየም ሲታይ በጣም ያምራል።ነገር ግን ብቻውን ለምግብነት አይውልም።እንዲያውም ውኃ ቢነካው ይፈነዳል። እናንተ ደግሞ ውጤታችሁ ከ300 በታች ስለሆነ የተሰጣችሁ ትንሽዬ ክሎሪን ጋዝ ብቻ ነው እንበል። ክሎሪን ደግሞ ብቻውን መርዛማ ጋዝ ነው።ሶዲየምም ብቻውን ጨው አይሆንም፣ ክሎሪንም ብቻውን ጣዕም አይሰጥም።ሁለቱ ንጥረ ነገሮች ተገናኝተው ቦንድ ካልፈጠሩ በስተቀር ለምግብ የሚሆን ጣፋጭ ጨው ማግኘት አይቻልም። የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ ልክ እንደ አንዱ ንጥረ ነገር ነው።ያገኛችሁት 600 ወይም ከፍተኛ ውጤት ቢሆንም  ተግባራዊ ክህሎት ወይም ሁለተኛው ንጥረ ነገር ከሌላችሁ ውጤታችሁ ወይም ሶዲየሙ ብቻውን የሚፈነዳና ጥቅም የሌለው ነገር ሆኖ ይቀራል። ዓለም ደግሞ ሶዲየም ስላላችሁ ወይም ውጤት ስላመጣችሁ አታጨበጭብላችሁም፤ ጣፋጭ  ጨው ወይም ጥቅም እንድትሰጧት ግን ትፈልጋለች። ይሄ ማለት ከፍተኛ ውጤት ወይም 500 ነጥብ ባገኝም ክህሎት ካሌለኝ ተወዳዳሪ አይደለሁም።ወይም ያለኝን ብዙ ሶዲየም ወደ ጨው መቀየር አልችልም።ወደ ጨው ካልቀየርኩት ደግሞ ስለማልጣፍጥ ወይም ጥቅም ስለማለሰጥ  አውጥተው ይጥሉኛል።በተጨማሪም ዝቅተኛ ውጤት አምጥታችሁና ክሎሪኑን ብቻ ይዛችሁ ከተቀመጣችሁ ክሎሪን ብቻውን መርዛማ ጋዝ ስለሆነና ጣዕም ስለሌለው በብዙ ክህሎት ባለቸው ሰዎች እየተቀደማችሁ ወደ ኃላ  ትቀራላችሁ።ግን ራሳችሁን የተለያዩ ክህሎት ብታስተምሩ ተፈላጊነታችሁ እየጨመረ፤ልክ እንደ ጨው እየጣፈጣችሁ ትሄዳላችሁ።ስለዚህ ብታልፉም ብትወድቁም ጨው ለመሆን፤ጥቅም ለመስጠትና ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር የተለያዩ ወሳኝ ክህሎቶችን ተማሩ።ሰዎች ከእናንተ የማይርቁበት የሆነ ክህሎት ካላችሁ በየትኛውም ቦታ ተፈላጊ ናችሁ። ፍላጎት ካላችሁ ተግባራዊ ክህሎት የሚሰጧችሁን መጽሐፎችን እንለቃለን።ፍላጎታችሁን በሪያክት አሳዩን👍 📚 @Bemnet_Library

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Yash የሚሰራበት TOXIC (2026) የተሰኘው ፊልም ወጣ ይላል አባቴ በህንድ ቻናላችን ተለቋል JOin👇 https://t.me/+DrhXpFV0ZBkyMDI0 https://t
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Yash  የሚሰራበት TOXIC (2026) የተሰኘው ፊልም ወጣ ይላል አባቴ በህንድ ቻናላችን ተለቋል JOin👇 https://t.me/+DrhXpFV0ZBkyMDI0 https://t.me/+DrhXpFV0ZBkyMDI0

ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢ
ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ! የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን የ5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ለሶስተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎯 በ5 ቀናት ስልጠና ውስጥ የምንማረው፡- ✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር ✅ ብራንዲን እና ስለ ሶሻል ሚዲያ ✅ ደንበኛ ስለማግኘትና ሽያጭ መፍጠር ✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ  ✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች 💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል? አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው! 📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ! 📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን:: 💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ። የምዝገባ ቀን = 19/12/2018 - 21/12/2018 ስልጠናው  = ነሃሴ 12/12/2018 ይጀምራል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu /0902994699 🔗የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ለማግኘት ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar

🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣. Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 2️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው። 3️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 4️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 5️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 6️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ  የሚለቀቁበት ቻናል። 7️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 8️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል!

🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral✅
🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral

👨‍💼 የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ እኛ ጋር ሲመጡ የሚያገኙአቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 1. የሕይወት ክህሎት ማማከር፦የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለ
👨‍💼 የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ እኛ ጋር ሲመጡ የሚያገኙአቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 1. የሕይወት ክህሎት ማማከር፦የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ምክሮች እና ሥልጠናዎች። 2. የገቢ እና የፋይናንስ ማማከር፦ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ለመቋቋም የሚያስችሉ የቢዝነስ አማራጮች። 3. ድርጅታዊ ሥልጠና እና ማማከር፦ ለግል ድርጅቶች፣ ለሆቴሎች እና ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ምርታማነትን ለማሳደግ የሚሰጥ ሙያዊ አገልግሎት። 4. የVIP የማማከር አገልግሎት፦ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ግለሰቦች በሀገር ውስጥ ቢዝነስ ሲጀምሩ ወይም ያሉትን ሲያካሂዱ የሚደርስባቸውን ስጋት እና ኪሳራ ለመቀነስ የሚሰጥ ድጋፍ። 📍ያሉበት ሆነው አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ 📞 ስልክ፦ +251987234366 📲 ቴሌግራም፦ https://t.me/everthingspossible

የ12ኛ ክፍል ውጤት ከመቀበላችሁ በፊት ልታውቃቸው የሚገቡ 5 ነገሮች! 1,አልበርት አንስታይን፦በ16 ዓመቱ ወደ ዙሪክ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተነውን አጠቃላይ የመግቢያ ፈተና ወድቆ ነበ
የ12ኛ ክፍል ውጤት ከመቀበላችሁ በፊት ልታውቃቸው የሚገቡ 5 ነገሮች! 1,አልበርት አንስታይን፦በ16 ዓመቱ ወደ ዙሪክ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተነውን አጠቃላይ የመግቢያ ፈተና ወድቆ ነበር። ነገር ግን ያ ውድቀት ዓለምን የለወጠውን የአንጻራዊነት ሕግ (Relativity) ከመፍጠር አላገደውም። 2, ጃክ ማ የቻይናውን አገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሁለት ጊዜ ሙሉ በሙሉ ወድቋል። ዛሬ ግን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ባለቤት እና የዓለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው የአሊባባ መሥራች ነው። 3,ቶማስ ኤዲሰን፦በተደጋጋሚ ጊዜ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ በመድከሙና በመውደቁ ከትምህርት ቤት ተባሮ ነበር። እሱ ግን በውጤት ሳይወሰን የኤሌክትሪክ መብራትን ፈጥሮ ዓለምን አስደምሟል። 4,ሊዮ ቶልስቶይ፦ይሄ የዓለማችን ድንቅ ደራሲ፤ በካዛን ዩኒቨርሲቲ የተፈተነውን የኮርስ ፈተና ሙሉ በሙሉ ወድቆ መምህራኑ ምንም ዓይነት የመማር ችሎታ የለውም ብለው አሰናብተውት ነበር።። እርሱ ግን በሚለዮን ኮፒ የሸጡ መጽሐፎችን ፅፏል። 5,ማርክ ትዌይን የ12 ዓመት ልጅ እያለ ትምህርት አቋርጦ የወጣው ይህ ደራሲ፤ በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ ጸሐፊዎች አንዱ በመሆን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ፈተና የሚፈተኑባቸውን ታዋቂ መጽሐፎች ፅፏል። እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት በትምህርት ቤት ፈተና ወድቀው ዛሬ ላይ ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ ሳይንቲስቶችና ባለሀብቶች ናቸው።ስለዚህ እናንተም ውጤት ቢመጣላችሁም ባይመጣላችሁም በየቀኑ ራሳችሁን ለማሻሻል ጥረት አድርጉ፤አዳዲስ ክህሎቶችን ተማሩ፤ከምንም በላይ ደግሞ በውስጣችሁ ያለው ፍላጎት ላይ ያለማቋረጥ ስሩ።እኛ በማንኛውም ጊዜ ለእናንተ አስፈላጊ የሆነ መጽሐፎችን እዚህ ቻናል ላይ በመልቀቅ እናግዛችኋለን። 📚 @Bemnet_Library

አስጠኚ ይፈልጋሉ? እኛ ጋር ብቁ አስጠኚዎች የእናንተን ፍቃድ ብቻ ይጠብቃሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው በተጠቀሱት ስልኮች መደወል ብቻ ነው። ከሚፈልጉት አስጠኚ ጋር እናገናኛችኋለን። ☑️Group: http
አስጠኚ ይፈልጋሉ? እኛ ጋር ብቁ አስጠኚዎች የእናንተን ፍቃድ ብቻ ይጠብቃሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው በተጠቀሱት ስልኮች መደወል ብቻ ነው። ከሚፈልጉት አስጠኚ ጋር እናገናኛችኋለን። ☑️Group: https://t.me/grandtutorss 💬Account: @grandtutors1 🗣️ Phone number: 0980806056

የግል ሕይወታችሁን ለማሻሻል፣ ተጨማሪ ገቢ ለመፍጠር ወይም ድርጅታችሁን ይበልጥ አትራፊ ለማድረግ አስተማማኝ አጋር ይፈልጋሉ? አሠልጣኝ ተመስገን አበራ አለልዎ! ☑️ የሕይወትና የቢዝነስ ክህሎት ሥልጠ
የግል ሕይወታችሁን ለማሻሻል፣ ተጨማሪ ገቢ ለመፍጠር ወይም ድርጅታችሁን ይበልጥ አትራፊ ለማድረግ አስተማማኝ አጋር ይፈልጋሉ? አሠልጣኝ ተመስገን አበራ አለልዎ! ☑️ የሕይወትና የቢዝነስ ክህሎት ሥልጠና ☑️ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኙ የቢዝነስ መንገዶች ☑️ የድርጅቶች እና ተቋማት ማማከር ☑️ ለዲያስፖራው ከአደጋ የጸዳ የቢዝነስ አጋርነት ይሰጣሉ። ተመስገን አበራ ብዙ ልምድ ያላቸው የቢዝነስ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ ናቸው። 📍 ያሉበት ሆነው ያማክሩን፦ 📞 0987234366 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። @everthingspossible

ውጤት ሲለቀቅ ለማየት First Name እና Registration ቁጥራችሁን ከታች ባለው ቻናል ላኩልን 👇👇 https://t.me/AnkuarNews ☑️ https://t.me/AnkuarNews ☑️
ውጤት ሲለቀቅ ለማየት First Name እና Registration ቁጥራችሁን ከታች ባለው ቻናል ላኩልን 👇👇 https://t.me/AnkuarNews ☑️ https://t.me/AnkuarNews ☑️

ውጤት ሲለቀቅ ለማየት First Name እና Registration ቁጥራችሁን ከታች ባለው ቻናል ላኩልን https://t.me/AnkuarNews ☑️ https://t.me/AnkuarNews ☑️
ውጤት ሲለቀቅ ለማየት First Name እና Registration ቁጥራችሁን ከታች ባለው ቻናል ላኩልን https://t.me/AnkuarNews ☑️ https://t.me/AnkuarNews ☑️

ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል! ለራስዎ ለልጆችዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱ
+5
ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል! ለራስዎ ለልጆችዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱንም በጥራት፣ በተለያየ ከለር እና አማራጭ እንዲሁም በታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ! 📋የችርቻሮ ዋጋ፦ ከ1500-3000 ብር 📋ከለርና ዲዛይን፦ በተለያየ ከለርና አማራጭ 📋ለግለሰቦች፦ በቅናሽና በተመጣጣኝ ዋጋ 📋ለነጋዴዎች፦ በጅምላ ለምትረከቡ ልዩ የንግድ አጋርነት እና አስተማማኝ ቅናሽ ➕ አሁኑኑ ለማዘዝ እና ለመጠየቅ፦ 📞 ስልክ፦ 0945404648 💬 ቴሌግራም፦@ruti2112 ለጉዞና ለተለያዩ ቦታዎች የሚሆኑ አዳዲስ ቦርሳዎችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇👇 https://t.me/obestoreruth

የግል ሕይወታችሁን ለማሻሻል፣ ተጨማሪ ገቢ ለመፍጠር ወይም ድርጅታችሁን ይበልጥ አትራፊ ለማድረግ አስተማማኝ አጋር ይፈልጋሉ? አሠልጣኝ ተመስገን አበራ አለልዎ! ☑️ የሕይወትና የቢዝነስ ክህሎት ሥልጠ
የግል ሕይወታችሁን ለማሻሻል፣ ተጨማሪ ገቢ ለመፍጠር ወይም ድርጅታችሁን ይበልጥ አትራፊ ለማድረግ አስተማማኝ አጋር ይፈልጋሉ? አሠልጣኝ ተመስገን አበራ አለልዎ! ☑️ የሕይወትና የቢዝነስ ክህሎት ሥልጠና ☑️ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኙ የቢዝነስ መንገዶች ☑️ የድርጅቶች እና ተቋማት ማማከር ☑️ ለዲያስፖራው ከአደጋ የጸዳ የቢዝነስ አጋርነት ይሰጣሉ። ተመስገን አበራ ብዙ ልምድ ያላቸው የቢዝነስ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ ናቸው። 📍 ያሉበት ሆነው ያማክሩን፦ 📞 0987234366 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። @everthingspossible

🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral✅
🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral

እጅግ የምትወዳት ፍቀረኛ ካለችህ ምን ታደርጋለህ መሰለህ፤ከየትም እንዴትም ብለህ ለሁለት ዓመት ያህል ብር ታጠራቅማለህ።ከዚያ ፒያሳ ማህሙድ ጋ ቅጠራት።ፒያሳ ካስትሌ ምሳ ጋብዛት።ምን አለ በለኝ ትጋባ
እጅግ የምትወዳት ፍቀረኛ ካለችህ  ምን ታደርጋለህ መሰለህ፤ከየትም እንዴትም ብለህ ለሁለት ዓመት ያህል ብር ታጠራቅማለህ።ከዚያ ፒያሳ ማህሙድ ጋ ቅጠራት።ፒያሳ ካስትሌ ምሳ ጋብዛት።ምን አለ በለኝ ትጋባላችሁ። 📕ርዕስ፦ፒያሳ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ ✍️ደራሲ፦መሀመድ ሰልማን 📚 @Bemnet_Library

እያንዳንዱ ሰው ደካማ ጎን፣ ያልተሟላ ፍላጎት ወይም ምስጢራዊ ድክመት አለው። አንድን ሰው በቁጥጥርህ ስር ለማዋል ወይም ለማሳመን ከፈለግክ ያንን ሚስጥራዊ ድክመቱን ፈልገህ እወቅ። ቁልፉን ካገኘህ በ
እያንዳንዱ ሰው ደካማ ጎን፣ ያልተሟላ ፍላጎት ወይም ምስጢራዊ ድክመት አለው። አንድን ሰው በቁጥጥርህ ስር ለማዋል ወይም ለማሳመን ከፈለግክ ያንን ሚስጥራዊ ድክመቱን ፈልገህ እወቅ። ቁልፉን ካገኘህ በኋላ ያለምንም የኃይል እርምጃ በፈለግከው መንገድ ልትመራው ትችላለህ። 📕 ርዕስ፦ 48ቱ የኃይል ህጎች ✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን 📚 @Bemnet_Library

#Ads 📱 LinkedIn የLinkedIn አካውንት አለዎት? ❓❓ እንግዲያውስ ወደ ሐበሻ የLinkedIn ኪራይ ይምጡና ያከራዩት! 🙁ከተከፈተ 6 ወር የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይ
#Ads 📱 LinkedIn የLinkedIn አካውንት አለዎት? ❓❓ እንግዲያውስ ወደ ሐበሻ የLinkedIn ኪራይ ይምጡና ያከራዩት! 🙁ከተከፈተ 6 ወር የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። 🙁እኛን ልዩ የሚያደርገን ክፍያዎችን ሳምንት ሳይጠብቁ በቅድመ ክፍያ መክፈላችን ነው። 🙁ሌሎችን በመጋበዝ ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ።አሁኑኑ @hbfatb ☑️ ያናግሩን። ዝርዝር መረጃዎችንና የማረጋገጫ ክፍያዎችን ከቻናላችን ይመልከቱ: 👇 ✈@Ethio_Linkedin_Rental@Ethio_Linkedin_Rental