ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Bemnet Library

Bemnet Library

前往频道在 Telegram

📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex

显示更多

📈 Telegram 频道 Bemnet Library 的分析概览

频道 Bemnet Library (@bemnet_library) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 101 966 名订阅者,在 书籍 类别中位列第 163,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 310 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 101 966 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 391,过去 24 小时变化为 -51,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 11.44%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.48% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 11 671 次浏览,首日通常累积 8 653 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 99。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 书籍 类别中的关键影响点。

101 966
订阅者
-5124 小时
-1097 天
+39130 天
帖子存档
አክሽን መጽሐፍ ይመቸኛል ብለሃል ይህው! 👇👇 https://t.me/Amharic_Book/1323 https://t.me/Amharic_Book/1323
አክሽን መጽሐፍ ይመቸኛል ብለሃል ይህው! 👇👇 https://t.me/Amharic_Book/1323 https://t.me/Amharic_Book/1323

አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ ያላትን ስሜት በቃላት ከመግለጿ በፊት በሰውነት ቋንቋዋ ትገልጻለች! ይሄ ማለት አንድ ወንድ በሴቷ አይን ውስጥ ቦታ እንዳለው የሚያውቀው በንግግሯ ሳይሆን በምታሳየው ትኩረት
አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ ያላትን ስሜት በቃላት ከመግለጿ በፊት በሰውነት ቋንቋዋ ትገልጻለች! ይሄ ማለት አንድ ወንድ በሴቷ አይን ውስጥ ቦታ እንዳለው የሚያውቀው በንግግሯ ሳይሆን በምታሳየው ትኩረት ነው፦ለምሳሌ አጠገቡ ስትሆን ፀጉሩን የምትነካካ ከሆነ፣ ወደ እሱ ጠጋ ብላ የምታዳምጠው ከሆነና በአይኑ ውስጥ ያለውን እይታ አብዝታ የምትፈልግ ከሆነ ሳታስበው ፍላጎቷን እያሳየች ነው። ወንዶች የሴቷን ቀጥተኛ ቃል ሲጠብቁ ብዙ እድል ያመልጣቸዋል፤ ሴቶች ግን ስሜታቸውን የሚገልጹት በስውር አካላዊ ምልክቶች ነው! 📕 ርዕስ፦ አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች ✍ ደራሲ፦ ጋሪ ቻፕማን 📚 @Bemnet_Library

አብዛኛው ሰው ገቢው እያደገ ሲሄድ እንኳን ከኑሮ ጭንቀት መላቀቅ የማይችለው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ገቢው ሲጨምር የኑሮ ደረጃውንና ወጪውን አብሮ ስለሚጨምር ነው። ትንሽ ገንዘብ ሲያገኝ የተሻለ
አብዛኛው ሰው ገቢው እያደገ ሲሄድ እንኳን ከኑሮ ጭንቀት መላቀቅ የማይችለው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ገቢው ሲጨምር የኑሮ ደረጃውንና ወጪውን አብሮ ስለሚጨምር ነው። ትንሽ ገንዘብ ሲያገኝ የተሻለ ስልክ፣ ውድ ልብስ ወይም አዲስ መኪና ይገዛል። ያኔ ያገኘው ተጨማሪ ገቢ ሳይቆይ ያልቃል፤ ልክ እንደበፊቱ ወሩን ለመግፋት እንደገና መጨነቅ ይጀምራል። ሀብት ማለት የምታሳየው ውድ ነገር ሳይሆን፣ ለነገ ነጻነትህ ብለህ ያላጠፋኸው ገንዘብ መሆኑን አለመረዳት ሰዎችን በቋሚ ገንዘብ ማጣት ውስጥ ያስቀራቸዋል 📕 ርዕስ፦ የገንዘብ ሳይኮሎጂ ✍️ ደራሲ፦ ሞርጋን ሃውዝል 📚 @Bemnet_Library

#Ads 💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN! ✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day! 📈Daily payouts for 1 year or more older accounts: $2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects $3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects $4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects $4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects 📃 What you need: ✅ Account age: 3+ months ✅ Active with no weekly invitation limit. 💳 PaymentMethods: 💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT) ✉️DM to start: @linkedin_rental3 📊 PaymentProofs: @paymentproofABD

ሁሉንም የዩኒቨርሲቲ መጽሐፎች ለምትፈልጉ! ✅የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ መጻሕፍት ✅የጤና ሳይንስና ሜዲካል መጻሕፍት ✅የቢዝነስ፣ ኢኮኖሚክስና አካውንቲንግ ✅የህግና የወንጀል መጻሕፍት ✅የኮምፒውተር ሳይ
ሁሉንም የዩኒቨርሲቲ መጽሐፎች ለምትፈልጉ! ✅የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ መጻሕፍት ✅የጤና ሳይንስና ሜዲካል መጻሕፍት ✅የቢዝነስ፣ ኢኮኖሚክስና አካውንቲንግ ✅የህግና የወንጀል መጻሕፍት ✅የኮምፒውተር ሳይንስና የሶፍትዌር መጻሕፍት ✅የማኔጅመንትና የማርኬቲንግ መጻሕፍት በተጨማሪም ሌሎች እናንተ ባላቹበት ዲፓርትመንት ያሉ ሁሉም የትምህርት መጽሐፎች(1-12) የሚገኙበትን የላይብረሪ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇👇 https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7840 https://t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7840

አንዲት ሴት ወንድን የምትወደው «ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ» ነው የሚለው አባባል ትልቅ ቅዠት ነው! ሴት ልጅ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ የምትወደው የገዛ ልጇን ብቻ ነው። ወንድ ልጅን ግን የምትወደውና የም
አንዲት ሴት ወንድን የምትወደው «ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ» ነው የሚለው አባባል ትልቅ ቅዠት ነው! ሴት ልጅ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ የምትወደው የገዛ ልጇን ብቻ ነው። ወንድ ልጅን ግን የምትወደውና የምታከብረው ባለው ጥንካሬ፣ በኃላፊነት ስሜቱና በሚሰጣት ደህንነት ልክ ብቻ ነው! አንድ ወንድ በሴቷ ፊት በተደጋጋሚ ሲያለቅስ፣ አቅመ-ቢስነቱን ሲያሳይና እንደ ልጅ እናትነት ሲፈልግባት፣ ሴቷ ልታዝንለት ትችላለች፤ ነገር ግን የወንድነት ክብሩና የፍቅር መሳሳቧ በቅጽበት ይሞታል! ሴት ልጅ በደመነፍሷ እናት ልትሆነው የምትችለውን ወንድ ፈጽሞ አታፈቅረውም! 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library

📢 FinBridge Academy Is Looking for Professional Trainers 📚 Fields፦ - Accounting & Financial Reporting - Ethiopian Taxation (VAT, TOT & Income Tax) - Computerized Accounting - Excel for Accountants - Financial Management & Business Finance ✅ Requirements: Relevant qualifications, practical experience, and teaching skills. 💰 Payment: Negotiable. 📩 Send your CV and experience 📲 Contact:@FinBridgeAcademy

#Ads 💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN! ✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day! 📈Daily payouts for 1 year or more older accounts: $2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects $3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects $4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects $4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects 📃 What you need: ✅ Account age: 3+ months ✅ Active with no weekly invitation limit. 💳 PaymentMethods: 💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT) ✉️DM to start: @linkedin_rental3 📊 PaymentProofs: @paymentproofABD

የተለያዩ አማርኛ መጽሐፎችን የምታገኙበት ቻናል(በPdf)👇 @Amharic_Book @Amharic_Book
የተለያዩ አማርኛ መጽሐፎችን የምታገኙበት ቻናል(በPdf)👇 @Amharic_Book @Amharic_Book

በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ከ37 በላይ ሀገራት በተደረገ ሳይንሳዊ ጥናት፣ ወንዶች ለጋብቻ ሴትን ሲመርጡ ከሁሉ በላይ ቅድሚያ የሚሰጡት ያለፈ ታሪኳን፣ ንጽህናዋንና ታማኝነቷን ነው። አንድ ወንድ ለጊዜያዊ
በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ከ37 በላይ ሀገራት በተደረገ ሳይንሳዊ ጥናት፣ ወንዶች ለጋብቻ ሴትን ሲመርጡ ከሁሉ በላይ ቅድሚያ የሚሰጡት ያለፈ ታሪኳን፣ ንጽህናዋንና ታማኝነቷን ነው። አንድ ወንድ ለጊዜያዊ ደስታ የትኛዋንም ዓይነት ሴት ሊፈልግ ይችላል፤ ነገር ግን ለዘላቂ ህይወት እና ለልጆቹ እናትነት ሲያስብ፣ ከብዙ ወንዶች ጋር ግንኙነት ያልነበራትንና ራሷን የጠበቀችን ሴት አጥብቆ ይፈልጋል 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library

➕ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⚫️የስራው አይነት :- Sales +Content creator+social media manager ⚫️የድርጅት ስም፡ Little Star Baby Store ⚫️የስራ ቦታ፡ ቤቴል ⚫
➕ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⚫️የስራው አይነት :- Sales +Content creator+social media manager ⚫️የድርጅት ስም፡ Little Star Baby Store ⚫️የስራ ቦታ፡ ቤቴል ⚫️የስራ ሰዓት :- መደበኛ(Full time) ⚫️ልምድ፡ 1-2 አመት ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል ⚫️ ፆታ: ሴት ⚫️የተፈላጊ ብዛት፡ 1 ⚫️ደሞዝ :- በስምምነት 📷ዋና መስፈርት፦ ኢንስታግራም፤ፌስቡክ እና ቴሌግራም ላይ ንቁ የሆነች/የምትፖስት።ቲክቶክ ላይ Live😱  እየገባች ዕቃዎችን መሸጥ የምትችልና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ጎበዝ የሆነች ቀልጣፋ  ሴት! ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራዎች ከታች ባለው አካውንት ላኩልን! 👇 📩በዚህ ያናግሩን @Starkids05 ☑                            @Starkids05 ☑

#Ads 💰EARN PASSIVE INCOME WITH YOUR LINKEDIN! ✅Zero work required. Just rent your idle account and get paid every single day! 📈Daily payouts for 1 year or more older accounts: $2.00 | 360 Birr ➜ 100+ Connects $3.00 | 540 Birr ➜ 300+ Connects $4.00 | 720 Birr ➜ 500+ Connects $4.50 | 810 Birr ➜ 1000+ Connects 📃 What you need: ✅ Account age: 3+ months ✅ Active with no weekly invitation limit. 💳 PaymentMethods: 💰 Telebirr • CBE • Binance (USDT) ✉️DM to start: @linkedin_rental3 📊 PaymentProofs: @paymentproofABD

ከጋብቻ በፊት አብረው የሚኖሩ ፍቅረኛሞች ከተጋቡ በኋላ የመፋታት እድላቸው በ40% ይጨምራል! ምክንያቱም አንዲት ሴት ከጋብቻ በፊት የሚስትን ሚና ወስዳ አብራው ስትኖር፣ ምግብ ስታበስልለትና አልጋ ስ
ከጋብቻ በፊት አብረው የሚኖሩ ፍቅረኛሞች ከተጋቡ በኋላ የመፋታት እድላቸው በ40% ይጨምራል! ምክንያቱም አንዲት ሴት ከጋብቻ በፊት የሚስትን ሚና ወስዳ አብራው ስትኖር፣ ምግብ ስታበስልለትና አልጋ ስትጋራው፣ ወንዱ ማግባት የሚያስገኝለትን አዲስ ነገር አያገኝም።ይሄ ማለት ወንዱ  ያለምንም ቃልኪዳንና ጋብቻ የሚፈልገውን ሁሉ ካገኘ፣ እሷን ለማግባት አይቸኩልም! ሚስት ሳትሆኚ የሚስትን ሚና መጫወት ለጋብቻ መዘግየት እና ለመፋታት ትልቁ ምክንያት ነው! 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library

#Ads ✅ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? ➡️ For Bachelor's, Masters and PHD ➡️ የ2027/2028 የጣልያን Fully Funded Scholaeship ምዝገባ ተከፍቷል።
#Ads ✅ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? ➡️ For Bachelor's,  Masters and PHD ➡️ የ2027/2028 የጣልያን Fully Funded Scholaeship ምዝገባ ተከፍቷል። ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ሒደቶችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ቻናላችንንና ግሩፓችንን ተቀላቀሉ። ☑️የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 📌100% ነፃ የትምህርት እድል 📌ነፃ ማደሪያ (Dorm) 📌በየአመቱ እስከ €8,000 ዩሮ የሚደርስ የኪስ ገንዘብ 📌በትርፍ ሰዓት የመስራት እድል 🔗አሁኑኑ ይቀላቀሉን:- Join Our Channel: @ItalyGateway ☑️ Join Our Group: @Italy_Gateway ☑️

➕ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⚫️የስራው አይነት :- Sales +Content creator+social media manager ⚫️የድርጅት ስም፡ Little Star Baby Store ⚫️የስራ ቦታ፡ ቤቴል ⚫
➕ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⚫️የስራው አይነት :- Sales +Content creator+social media manager ⚫️የድርጅት ስም፡ Little Star Baby Store ⚫️የስራ ቦታ፡ ቤቴል ⚫️የስራ ሰዓት :- መደበኛ(Full time) ⚫️ልምድ፡ 1-2 አመት ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል ⚫️ ፆታ: ሴት ⚫️የተፈላጊ ብዛት፡ 1 ⚫️ደሞዝ :- በስምምነት 📷ዋና መስፈርት፦ ኢንስታግራም፤ፌስቡክ እና ቴሌግራም ላይ ንቁ የሆነች/የምትፖስት።ቲክቶክ ላይ Live😱  እየገባች ዕቃዎችን መሸጥ የምትችልና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ጎበዝ የሆነች ቀልጣፋ  ሴት! ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ስራዎች ከታች ባለው አካውንት ላኩልን! 👇 📩በዚህ ያናግሩን @Starkids05 ☑                            @Starkids05 ☑

አብዛኞቹ ሰዎች የሚሰቃዩት በራሳቸው ችግር ሳይሆን፣ በሌሎች ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት በሚያደርጉት ጥረት ነው። ቤተሰብ እንዲደሰት፣ ጎረቤት እንዲያደንቅ፣ ማህበረሰቡም «ጎበዝ» እንዲል ሲባል
አብዛኞቹ ሰዎች የሚሰቃዩት በራሳቸው ችግር ሳይሆን፣ በሌሎች ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት በሚያደርጉት ጥረት ነው። ቤተሰብ እንዲደሰት፣ ጎረቤት እንዲያደንቅ፣ ማህበረሰቡም «ጎበዝ» እንዲል ሲባል ብቻ የማይወዱትን ትምህርት ይማራሉ፣ የማይስማማቸውን ስራ ይሰራሉ፣ ከማይፈልጉት ሰው ጋር ይኖራሉ። ሌሎች ሰዎች ባንተ ላይ የሚኖራቸውን አመለካከት ለመቆጣጠር መሞከር በራሱ ትልቅ እስር ቤት ነው። የሰው ልጅ ትልቁ ባርነት በሌሎች ሰዎች አስተያየት ውስጥ ተወስኖ መኖር ነው... 📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የጥበብኝነት መንገድ ✍️ ደራሲ፦ አንቶኒ ሮቢንስ 📚 @Bemnet_Library

#Ads Rent Your LinkedIn Account & Earn Daily! 💰 💵 Daily Payouts: ⏺100+ Connects ➜ $2.00 | 360 Birr  ⏺300+ Connects ➜ $3.00 | 540 Birr  ⏺500+ Connects ➜ $4.00 | 720 Birr  ⏺ 1000+ Connects ➜ $4.50 | 810 Birr  📌 Requirements: ⏺ 3+ months old account ⏺ No active limits or restrictions 💳 Payment Via:Telebirr • CBE • Binance (USDT) 📩 DM to start: @linkedin_rental3  📊 Payment Proofs: @paymentproofABD

👩‍🎓ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯዋቸው የሚገቡ ምርጥ 10 የትምህርት ቻነሎች! 🤎Ministry of Education | 254K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎English for Ethiopia | 196K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎ብሔረ መፅሐፍት | 126K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎እንማር | 121K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎Learn English | 116K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎Bemnet Library | 102K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎Ethio Digital Library | 98K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎ቀሰም አካዳሚ | 85K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎MOE | 78K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎🤎Temari News | 129K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ

🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 2️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ኢንትራንስ ላይ እንግሊዝኛን ከ 70 በላይ ለማምጣት በ አጫጭር Lessons እና Quizzes ከነ ማብራሪያቸው የሚያቀርብላችሁ ቻነል። 3️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 4️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 5️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 6️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ  የሚለቀቁበት ቻናል። 7️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 8️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ! 9️⃣. Learn English - እንግሊዝኛን በቀላሉ እና በአጭር ጊዜ ለማሻሻል የሚረዳችሁ ቻነል። 1️⃣0️⃣. Temari News: የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች ፣ እና ሁሉንም ተማሪዎችን የሚመለከቱ መረጃዎች በፍጥነት ያደርሳችኋል።

አብዛኛው ሰው ከኮሌጅ ወይም ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቀ በኋላ፣ ትንሽዬ ሥራ ሲያገኝ «በቃ ሥራ አገኘሁ!» ብሎ እፎይ ይላል። ለምን እንደዚያ እንደሚያስብ ብትጠይቁት፣ ከተመረቀ በኋላ ሥራ ማግኘት እንኳን
አብዛኛው ሰው ከኮሌጅ ወይም ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቀ በኋላ፣ ትንሽዬ ሥራ ሲያገኝ «በቃ ሥራ አገኘሁ!» ብሎ እፎይ ይላል። ለምን እንደዚያ እንደሚያስብ ብትጠይቁት፣ ከተመረቀ በኋላ ሥራ ማግኘት እንኳን የማይቻል መስሎ ስለሚታየው ነው። ሥራ ማግኘቱ ብቻ እንደ ትልቅ እፎይታ ይቆጠራል። ከሕይወት የሚጠብቀውን ነገር ገና ከጅምሩ ዝቅ ስላደረገው፣ በዚያች ባገኛት ትንሽ ደሞዝ ውስጥ ታስሮ ይቀራል። ሰው ለራሱ የሚሰጠው ግምት ሲያንስ፣ የሚያገኘውም ውጤት ያንኑ ያህል ይሆናል... 📕ርዕስ: በትልቁ ማሰብ ✍️ደራሲ: ዴቪድ ሸዋርትዝ 📚 @Bemnet_Library