cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

WKU Muslim student ጀምዓ(አስ ሰለፊይ)

በዚህ ቻናል የጀምዓው የቂርዓት የዳዕዋ እና መሰል የጀመዓው ፕሮግራሞች ይተላለፍበታል ኢንሻአላህ። https://t.me/WKUMuslimstudent

Больше
Рекламные посты
409
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ከኳስ ምን አተረፈክ? ▬▬▬▬▬▬▬▬ ዝነኛው ተጨዋች ከሆነ ሞዴልህ፣ በፀጉር አቆራረጥ የልብስ ስታይልህ፣ የዝውውር ዜና አሰላለፋቸው፣ የነሱ አፓርታሞ የደሞወዝ ጣራቸው፣ ማንስ አሸነፈ ጎሉን ማን አገባው፣ ማን ቀይ ካርድ አየ ዋንጫውን ማን በላው፣ ስል አሰልጣኛቸው መረጃ መጎርጎር፣ ተጫዋች መሸምደድ በስማቸው ዝርዝር፣ የትኛው ከተማ መቼ ተወለደ፣ የማልያ ቁጥሩን ሳይቀር ሸመደደ። 💥💥💥💥💥💥💥💥💥 💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ግን... የዚያን ውድ ነብይ የትውልድ ቦታቸው፣ የእናት አባቱን ስም እንዲሁም አያታቸው፣ በኢስላም ፍና ላይ ያኖሩት አሻራ፣ የትግል ታሪካቸውን ያኖሩትን አደራ፣ ምንስ ከለከሉን ምንስ አዘውናል፣ በሳቸው መንገድጋስ መቼ ተዋውቀናል፣ የፀጉር አቆራረጥ አለባበሳቸው፣ አበላል አጠጣጥ ከነ አተኛኛቸው፣ የሀጅ አደራረግ አሰጋገዳቸው፣ የአቀማመጥ አደብ ስነምግባራቸው፣ ስለነገው ህይወት ስለ አኼራችን፣ መች ለማወቅ ጓጓን አሳስቦን ጉዳችን፣ ስለ ሽርክ ጣጣ ስለ ተውሂድ ጥቅም፣ መች አውቅን ቢድአን የኮተቱን ጥርቅም፣ ዋናውኮ አላማ የተፈጠርክበት፣ ልትገዛው ነበር እርሱን በብቸኝነት። 💥💥💥💥💥💥💥💥💥 💥💥💥💥💥💥💥💥💥 እስኪ ምን አተረፍክ!!   ▬▬▬▬▬▬▬ ከመስጅድ ተኳርፈህ አሏህን ከረሳህ፣ የመፈጠርህን ግቡን ከዘነጋህ፣ ከዒልም ማእድ ላይ ጠፍተህ ከሰነበትክ፣ አኼራን ረስተክ በኳስ ፍቅር ካበድክ፣ ሶላትን በወቅቱ መስገድን ከልክሎህ፣ ከፈረንጅ ተጨዋች ከሆነማ ውሎህ፣ ስለኳስ ምንነት ጠንቅቀህ ተረድተህ፣ የረሱልን ፈለግ ከተውከው ዘንግተህ፣ ከኳስ ምን አተረፍክ ከእንስሳት ውሎ፣ የኢስላም ትልቅ ፀጋ በአንተ ላይ ጎድሎ
Показать все...
አቡ ሳራህ

قال تعلى: ولا تكونوا من المشركين ➊➌ من الذين فرقو دينهم وكانوا شيعا كل حزب بمالديهم فرحون ➋➌ وقال صلى الله عليه وسلم: من مات وهو يدعو من دون الله ندا دخل النار. አቡ ሳራህ ቦት ⤵️⤵️⤵️ @Abusarrah65bot

👍 1
“የተከበሩ ዶክተር ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁሏህ) ፍልስጤማውያንን በተመለከተ የመከሩት አስደናቂ ምክር...” ✭✭✭✭✭✭✭✭✭✭ ለተከበሩት ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁሏህ) የሚከተሉት ጥያቄዎች ቀረበላቸው፡ “በአሁኑ ሰዓት በፍልስጥኤማውያን ወንድሞቻችን ላይ እየተደረገ ያለው መከራና ሰቆቃ...ለነሱ (ለፍልስጤማውያን) ዱዓ ማድረግ፣የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ፣ከነሱ ጋር መታገል ይቻላልን?!” ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁሏህ) ምላሽ ሲሰጡ እንዲህ አሉ፦ “በሙስሊሞች ላይ ለሚደርሰው ችግር ዱዓ ማድረግ ግዴታ ነው። በንብረትም ሆነ ቁሳዊ ድጋፍ ማድረግ ግዴታ ነው። ለነሱ የሚጠቅመው ይህ ነው።” ይህንኑ ተከትሎ ለሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁሏህ) እንዲህ የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው፡ “አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁና ይህ ጠያቂ እንዲህ ይላል፡ “የተለያዩ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግና እንዲሁም ይህ ሰላማዊ ሰልፍ ጂሃድ ከማድረግ ይቆጠራልን?!፤ይህ ሰላማዊ ሰልፍ በአላህ መንገድ ላይ እንደመታገል ይቆጠራልን?!” ከዚያም ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁሏህ) የሚከተለውን ምላሽ ሰጡ፦ “በሰለማዊ ሰልፍ ምንም አይነት የሚገኝ ጥቅም የለውም፤ይልቅስ ከሰላማዊ ሰልፍ የሚገኘው ትርምስ፣ግርግር፣ረብሻ...ነው። ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት ጠላቶችን ምን የሚጎዱት ነገር አለ?! ምንም አይጎዱም። በጎዳናዎች ላይ ሰልፎችን ማድረግ ጣላቶችን የሚያስከፋ ሳይሆን የሚያስደስት ተግባር ነው። ኢስላም የተቀደሰ ንፁህ የሆነ ሐይማኖት ነው፤ እንዲሁም ኢስላም በዘፈቀደና በስሜት የሚያስኬድ ሐይማኖት አይደለም። ኢስላም በሸራዓዊ እውቀት ተመርኩዞ የተገነባ እምነት ነው። ኢስላም የትርምስና የውዝግብ ሐይማኖት አይደለም፤ይልቁንም ለተጎዱ ሙስሊሞች ለነሱ የሚያስፈለገው: ዱዓ ማድረግ፣ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ማድረግ፣ ወታደራዊ...ድጋፎችን ማድረግ ነው። ስለዚህ በእነዚህም ሆኑ በሌሎች ጉዳዮች ሙስሊሞች የሰለፎችን መንሐጅ ነው መከተል ያለባቸው። ኢስላም በሰላማዊ ሰልፍ ጋጋታና ረብሻ አይደለም እዚህ ደረጃ የደረሠው፤ እንዲሁም ድምፆችን ከፍ በማድረግ፣ ንብረቶችን በማውደም አይደለም ኢስላም የተገነባው። እነኝህ ተግዳሮቶች ለኢስላም ጉዳት እንጂ ምንም አይነት ጠቃሜታ የላቸውም። እነኝህና የመሳሰሉት ተግዳሮቶች ለሙስሊሞች ውጤቱ የከፋ ነው። በል እንዳውም ካህዲያኖች ይደሰታሉ፤ ሙስሊሞችን ጎዳናቸው፣ አሰቃየናቸው...እያሉ ደስታቸውን ይገልፃሉ...” ምንጭ፦ [From his lesson on the night of the 2nd/Safar/1423H (15 April 2002), in his open meeting after Maghrib prayer, and also broadcast on Paltalk. This was translated from the live lecture at the time.] Copy
Показать все...
Shaykh al-Fawzān’s Advice Regarding the Palestinians (2002) | AbuIyaad.Com

The Noble Shaykh was asked about the position of a Muslim concerning what is happening now to our brothers in Palestine, with respect to supplication, giving wealth...

  የመውሊድ አንጋሾች በኢስላም ፈጠራ - ማሳፈሩ ቀርቶ ቢድአ ጨፈረ - ስፖንሰር አግኝቶ፡፡ የቢድአ ጠበቆች የሽርክ አቀንቃኞች የመውሊድ አንጋሾች ተጓዙ በሰሜን - ዘመቱ በደቡብ ነጎዱ በምስራቅ - ተመሙ በምእራብ፣ ጠዋፍ አድርገው - ለሙታን መንደር ሱጁዱን ወርደው - ለሙታኖች ቀብር ሙታንን ዘይረው - ሙታንን ሊማፀኑ የኩፍር ስራቸውን - በአመፅ ሊያፀኑ፤ ወደ አፅምነት የተመነዘሩ ወደ አፈርነት የተቀየሩ፣ የሞቱ ሸሆችን፡- ሊሉ "ድረሱልኝ - ሀጃዬን ሙሉልኝ ሌላ መጠጊያም - መሸሺያም የለኝ ለዱንም-ላኬራም  - አንቱ ነሁ ያለሁኝ"፡፡ የነጀማ ንጉስ - የእነ ነጃሺን የእነገትዬ - የነሸህ ሁሴንን የነቃጥባሪ - የነሸህ ጎንደሬን የነአኒይ - የእነዳይን የእነጊራና - የእነመጂትን የእነአርከሶ - የነሸህ ዳንግላን … የእነእንትና - የእነእንትንዬን የእነእንትዬ - የእነእንትናዬን…          ደም ተግቶ          ስብ ጠጥቶ ስጋ አንክቶ          የደለበ አፈር ከእሾሁ መንደር ከሸሆቹ ቀብር እንደ በሶ - በጥብጠው ሊጠጡ እንደ ጁስ - ጠጥተው ሊያጠጡ፡፡ የመውሊድ አንጋሾች የቢድአ ጀግኖች የሽርክ አርበኞች የሱና ገዳዮች - ሄዱ፣ ገሰገሱ በቢድአ ቁሻሻ - ሱናን ሊያራክሱ፡፡ የተውሂድ  - ገዳይ-አስገዳዮች የሽርካሽርክ - አንጋሽ-ፈረሰኞች ባለአድባር-ባለዛሮች ባለቆሌ-ባለአውጋሮች ጋለቡ በሰሜን - ተጓዙ በደቡብ በረሩ በምስራቅ - ተመሙ በምእራብ፤ በሺዎች ከትመው - ከመቃብር አምባ፣ ሰክረው ተሳክረው - በጫቱ ምርቃና በድቤ ታጅበው - በመንዙማ ቃና ያለቅጥ ጀዝበው - በ'ስቲጋሳ ሙሀባ አነጉት ሌሊቱን - በዳንኪራ፣ በጭብጨባ፡፡ በቢድአ አረቄ - ሰክረው ቢሳከሩ ሱናን ተፀይፈው - ቢድአን ቢያፈቅሩ ተውሂድን ነቃቅለው - ጣኦትን ተከሉ የጀነትን ፀጋ - በእሳት ቀይሩ፡፡                   ✍  በዶክተር  አቡ ኡሰይድ
Показать все...
👎 1
የሃይማኖት ንጽጽር ኮርስ በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር"Wahid islamic apologetics society" 9ኛ ዙር የሙቃረናህ ደርሥ! "ሙቃረናህ" مُقَارَنَة የሚለው ቃል "ቃረነ" قَارَنَ ማለትም "አነጻጸረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ንጽጽር" ማለት ነው፥ ሙቃረናህ የሃይማኖት ንጽጽር"Comparative Religion" ሲሆን በእሥልምና እና በክርስትና መካከል ያለው የሥነ-መለኮት አንድነት እና ልዩነት እየተነጻጸረ የሚቀርብበት ጥናት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 7 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሁለት ተርም አለው። ፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ-አሳብ በፈጣሪ እሳቦት ላይ የሚያውጠነጥነው፦ በሥላሴ"trinity" እሳቤ፣ በነገረ-ክርስቶስ ጥናት"Christology"፣ በነገረ-ማርያም ጥናት"Mariology"፣ በነገረ-መላእክት ጥናት"angelology"፣ በነገረ-ምስል ጥናት"Iconlogy" ላይ ነው። ፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በቅዱሳን መጽሐፍት ላይ የሚያውጠነጥነው፦ በአህሉል ኪታብ"People of the Book"፣ በመጽሐፍት"scriptures"፣ በመጽሐፍ አጠባበቅ"preservation"፣ በመጽሐፍት ልኬት"Standardization"፣ በባይብል ግጭት"Contradiction"፣ በኦሪት"Torah"፣ በወንጌል"Gospel" ላይ ነው። አባሪ ኮርሶች፦ 1. ሥነ ምግባር"ethics" 2. ሥነ አመክንዮ"logic" 3. ሥነ ልቦና"psychology" 4. ሥነ ቋንቋ"linguistics" ናቸው። ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት አድሚናት በውስጥ ያናግሩ! ወንድም አቡ ኑዓይም፦https://t.me/arhmanu እኅት ሰላም፦ http://t.me/SeuweSe አኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa እኅት አበባ፦ http://t.me/selemtewa ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ! ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!
Показать все...
#ማስታወቂያ    #ለግቢያችን_ተማሪዎች_በሙሉ         የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ እና የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም የቅድመ-ምረቃ እንዲሁም የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ (Academic Calendar) ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በፕሮግራሙ መሰረት ተገቢውን ዝግጅት ከወዲሁ እንድታደርጉ እያሳወቅን፤ የ2ኛ አመት ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 21 እና 22 ሲሆን ከዚያ በላይ ያሉ የግቢያችን ነባር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 26 እና 27 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በየኮሌጃችሁ ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እያሳሰብን፤ በሬሚዲያል ት/ት ውጤታችሁን አሻሽላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ጥሪ በቅርቡ የሚገለፅ መሆኑን እናሳውቃለን። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                    "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ 👉የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ👉የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKUSU_bot
Показать все...
00:56
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጣፋጭ ነሲሓ 〰️〰️〰️〰️ ✅ ደስታ የምትገኘው በምን ነው?
Показать все...
5.31 MB
👍 1
ኢየሱስ "ነገረ ክርስቶስ"Christology" ትምህርት በዩቱብ ቪድዮ ተለቋል። መልእክቱ ተደራሽነት እንዲኖረው ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን። ወጀዛኩሙላህ ኸይራ! https://youtu.be/7oao4CB_JSk
Показать все...
65527 17.m4a1.82 MB
  የግብረ – ሶዶማዊነት አደጋ       ግብረ ሶዶማዊነት ማለት የወንድ ለወንድ ፆታዊ ግንኙነት ማለት ሲሆን ይህ ተግባር አላህ እርም ያደረገው ፍፁም የተወገዘ በነብዩላሂ ሉጥ ህዝቦች ላይ መቅሰፍት እንዲወርድ ያደረገ ተግባር ነው ። አላህ የሉጥ ህዝቦችን ያጠፋበት ሁኔታ እንዲ ብሎ ይነግረናል : – « فَلَمَّا جَاءَ أَمْرُنَا جَعَلْنَا عَالِيَهَا سَافِلَهَا وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهَا حِجَارَةً مِّن سِجِّيلٍ مَّنضُودٍ »                     هود ( 82 ) " ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ (ከተማይቱን) ላይዋን ከታችዋ አደረግን (ገለበጥናት) ፡፡ ተከታታይም የሆነን የሸክላ ድንጋይ በርሷ ላይ አዘነብን ፡፡" « مُّسَوَّمَةً عِندَ رَبِّكَ ۖ وَمَا هِيَ مِنَ الظَّالِمِينَ بِبَعِيدٍ »                    هود  ( 83 ) " ከጌታህ ዘንድ ምልክት የተደረገባት ስትሆን (አዘነብናት) ፡፡ እርሷም ከበደለኞቹ ሩቅ አይደለችም ፡፡" የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – " የሉጥ ህዝቦችን ተግባር ሲፈፅም ያገኛችሁት ፈፃሚውም የተፈፀመበትም ግደሉዋቸው " ብለዋል ።         ኢስላም ግብረሶዶማዊነትን በጣም ከትላልቅ አላህ ከታመፀባቸው ወንጀሎች ተርታ ይመድበዋል ። ይህ ተግባር ምእራባዊያን የዲሞክራሲ መብት ነው በሚል የእነርሱ ሸይጧናዊ አስተሳሰብ የሰው ልጆች ከአላህ ትእዛዝ አፈንግጠው የሸይጧን አምላኪና ታዛዥ እንዲሆኑ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ። የምእራባዊያን ትልቁ ትኩረት እስልምናን መዋጋት ሲሆን ይህን እውን ለማድረግ የእስልምናን አስተምሮዎችን ለመናድ ሙከራ ማድረጉን ተያይዘውታል ።      በሁሉም ጤነኛ አመለካከት ባለውና ከሰማይ የወረደ ኪታብ አለኝ በሚል እምነት የተወገዘና ንፁህ ልቦና የማይቀበለው ተግባር ስለሆነ ሀገራችን ላይ ሶሞኑን እየተወሰደ ያለው እርምጃ እሰየው የሚያሰኝ ሲሆን የትኛውም እምነት አለኝ የሚልና ጤነኛ ትውልድ እንዲተካ የሚፈልግ እንዲሁም ሀገርና ህዝብ ከአላህ ከሚመጣው መቅሰፍት ሰላም እንዲሆን የሚመኝ ሊደግፈው የሚገባ ነው ።     እንደሚታወቀው ምእራባዊያን የራሳቸውን ደመ ነፍሳዊ ፍላጎትና አይዲዮሎጂ በአፍሪካ ሀገሮች ላይ በሀይል ለመጫን በኢኮኖሚና በማእቀብ ያስፈራራሉ ።        በቅርቡ የኡጋንዳ ህገመንግስት የዚህ አይነት ተግባር የሚፈፅምን ከሞት እስከ እድሜ ልክ እስራት በሚደርስ ቅጣት ለመቅጣት ህግ በማፅደቃቸው ምክንያት የተለያየ የማእቀብ ጫና እየደረሰበት ነው ። ይሁን እንጂ መንግስቱም ይሁን ህዝቡ የማይበገር አቋም በመያዝ ለሌሎች አስተማሪ የሚሆን ስራ ሰርተዋል ።     ምእራባዊያን ማንኛውም ሰው ፆታውን ወደ ፈለገበት መቀየር ይችላል ። አንድ ሰው በተፈጠረበት ፆታ የመቆየት ግዴታ የለበትም የሚል ህግ አውጥተው ለህፃናት በየትምህርት ቤቱ እንዲህ አይነቱን ዝቅጠት እንዲማሩ አድርገዋል  !!!!! ። የእነዚህ የምእራባዊያን እንሰሳዊ አስተምሮ ህዝቦቻቸው ከዚህ በላይ እኛ ሰው ሆነን ተፈጥረን ሰው ሆነን የመቆየት ግዴታ የለብንም የሚል የአእምሮ ጨለማ ዝቅጥት ውስጥ ከተዋቸው ሶሞኑን አንዱ አሜሪካ ላይ ብዙ ሺህ ዶላር በመክፈል ራሱን ወደ ውሻነት መቀየሩንም ተቀብለው እንደጀብድ ያወሩት ይዘዋል ‼።        ሙስሊሞች ባጠቃላይ በምእራቡ አለም የምትኖሩ በተለይ ራሳችሁንና ልጆቻችሁን የዚህ ተግባር ፀያፍነትና የሚያስከትለው ሁለንተናዊ አደጋ በማስተማርና ግንዛቤ በማስጨበጥ ከጥፋት መጠበቅ ግድ ይላል ።      የምእራባዊያን የመለኮታዊው መመሪያ የመዋጋት ጥረት በብዙ መልኩ የተለያየ እስራቴጄ በተለያየ ጊዜ በመንደፍ ባጀት መድበው የሰው ሀይል አዘጋጅተው እየቀጠሉበት በመሆኑ ሙስሊሞች ዲናቸውን በማወቅና መመሪያውን በራሳቸው ላይ ተግባራዊ በማድረግ ሊከላከሉት ይገባል ።      አላህ ከምእራባዊያን ሸርና ተንኮል ይጠብቀን ። Copy
Показать все...
#አስላቃሽ_ምከር (በሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን) - (ሱንዮች) አትበታተኑ -ጥፋት ካለ ተመካከሩ -ራስ በራሲችሁ ህሜትን ራቁ (የወንድማችሁን ስጋ አትብሉ) -----❗️ ------
Показать все...
AUD-20201120-WA0011.1.33 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.