Cecilia School Alamura Branch
Открыть в Telegram
3 330
Подписчики
+124 часа
+107 дней
+4930 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+38
в 0 каналах
июнь '26
+112
в 2 каналах
Get PRO
май '26
+97
в 1 каналах
Get PRO
апрель '26
+75
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+67
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+44
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+85
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+89
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+92
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+104
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+217
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+91
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+98
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+86
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+90
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+69
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+71
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+43
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+68
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+58
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+92
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+132
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+193
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+155
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+181
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+118
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+89
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+97
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+84
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+76
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+51
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+60
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+71
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+1 771
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 14 июля | +2 | |||
| 13 июля | +3 | |||
| 12 июля | +4 | |||
| 11 июля | 0 | |||
| 10 июля | +4 | |||
| 09 июля | +3 | |||
| 08 июля | +2 | |||
| 07 июля | +5 | |||
| 06 июля | +2 | |||
| 05 июля | +3 | |||
| 04 июля | +3 | |||
| 03 июля | +2 | |||
| 02 июля | +3 | |||
| 01 июля | +2 |
Посты канала
+1
ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ደረሰ ደረሰ ደረስ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ቤታችን የወላጆች በዓል/የካርድ ቀን 5 ቀናት ብቻ ቀሩት!!
የዛሬ 3 ዓመት ወርሃ መስከረም ሀ ብለው ፊደል መቁጠር የጀመሩ ህጻናት ወግ ደርሷቸው ለምርቃት ይበቃሉ!!
ባስመዘገቡት ውጤት አርአያ የሆኑ ተማሪዎች በእኛም በእናንተም ይደነቃሉ ይሸለማሉ!! የቀለም ወላጁ መምህር በልጆች ጣፋጭ አንደበት ለውለታው ይመሰገናል። በውብ ልጆቻችን ልዩ ልዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ድንቅ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ!!
ታዲያ ይህ ሁሉ መቼ ነው ካላችሁን ሐምሌ 12 ቀን ዕለተ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በአፀደ ህፃናት እና በከሰዓት ፈረቃ ከ7:00 ጀምሮ በግሬድ ተማሪዎች በአንጋፋው የሲዳማ ባህል አዳራሽ
ኑ በጋራ የልጆቻችን የደስታ ተካፋይ እንሁን!!
⏱️2:00-6:00 ኬጂ
⏱️7:00 ጀምሮ ከ1ኛ-8ኛ
📍በሲዳማ ባህል አዳራሽ
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#Carpe_Diem_Seize_The_Day
| 2 | ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ውድ የት/ቤታችን ወላጆች የክረምት ትምህርት ምዝገባ ዛሬ መጀመሩን በድጋሚ እናስታውሳለን‼️
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#Carpe_Diem_Seize_The_Day
#Summer_Camp | 814 |
| 3 | ሀምሌ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
አስደሳች ዜና ለት/ቤታችን ወላጆች
ከመጪው ሐምሌ 20 እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ለአንድ ወር የክረምት ትምህርት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል!!
በ2019 የትምህርት ዘመን ከ1ኛ-4ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች አራቱ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎታቸውን ለማሳደግ (Writing,Reading,Speaking and Listening)
✅ከ4ኛ ወደ 5ኛ ክፍል ለተዛወሩና በ2019 ዓ.ም 5ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች ከአንድ ዓመት በኋላ የሚኒስትሪ ተፈተኝ በመሆናቸው እና የ5ኛ ክፍልን ዋና ዋና ትምህርቶችም በሚኒስትሪ ፈተና ስለሚካተቱ
ከ5ኛ ወደ 6ኛ ክፍል ለተዛወሩና በ2019 ዓ.ም 6ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች በ2019 ዓ.ም የሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ በመሆናቸው
✅የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ተፈትነው ወደ 7ኛ ክፍል ለመዛወር ውጤት እየጠበቁ የሚገኙና በ2019 ዓ.ም 7ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ ሁሉም ትምህርቶች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ብቻ ስለሚሰጡ የቋንቋው መለወጥ የሚያመጣባቸውን ጫና ለመቀነስና ከዓመት በኋላ ለሚፈተኑት የሚኒስትሪ ፈተናም አስቀድሞ ለማዘጋጀት
እንዲሁም
✅ከ7ኛ ወደ 8ኛ ክፍል ለተዛወሩና በ2019 ዓ.ም 8ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች በ2019 ዓ.ም የሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ በመሆናቸው ከወዲሁ ዝግጅት እንዲጀምሩ ለማነቃቃት
የት/ቤታችን ተማሪዎችን ለሚኒስትሪ ፈተና የሚያደርጉትን ቅድመ ዝግጅት ለማሳለጥ እና ለመጪው የትምህርት ዘመን እንዲነቃቁ ለማስቻል ሲባል በሚኒስትሪ ፈተና የሚካተቱ ዋና ዋና ትምህርቶችን በተመረጡ መምህራን ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን የተማሪዎቻችንን መምጣት በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።
ታዲያ ከእኛ ምን ይጠበቃል ካሉን፦
✅ከመጪዉ ሰኞ ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ልጆዎን ማስመዝገብ እና ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ለመማር እንዲመጣ/እንድትመጣ ማድረግ ብቻ ይሆናል።
⚠️ ማሳሰቢያ ለ5ኛ፣6ኛ፣7ኛ እና 8ኛ ክፍል
የክረምት ትምህርት መርሃ ግብሩን የዘረጋነው ከላይ በተገለፁት ክፍሎች የሚገኙ ተማሪዎችን ለሚኒስትሪ ፈተና ለማዘጋጀት እና ለማነቃቃት በመሆኑ የክረምት ትምህርት ያልተማረ የት/ቤታችን ተማሪን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የማንመዘግብ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን‼️
ለበለጠ መረጃ 0462127667
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#Carpe_Diem_Seize_The_Day
#Summer_Camp | 1 232 |
| 4 | Нет текста... | 1 060 |
| 5 | Нет текста... | 1 |
| 6 | Нет текста... | 1 |
| 7 | ሀምሌ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
አስደሳች ዜና ለት/ቤታችን ወላጆች
ከመጪው ሐምሌ 20 እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ለአንድ ወር የክረምት ትምህርት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል!!
በ2019 የትምህርት ዘመን ከ1ኛ-4ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች አራቱ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎታቸውን ለማሳደግ (Writing,Reading,Speaking and Listening)
✅ከ4ኛ ወደ 5ኛ ክፍል ለተዛወሩና በ2019 ዓ.ም 5ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች ከአንድ ዓመት በኋላ የሚኒስትሪ ተፈተኝ በመሆናቸው እና የ5ኛ ክፍልን ዋና ዋና ትምህርቶችም በሚኒስትሪ ፈተና ስለሚካተቱ
ከ5ኛ ወደ 6ኛ ክፍል ለተዛወሩና በ2019 ዓ.ም 6ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች በ2019 ዓ.ም የሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ በመሆናቸው
✅የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ተፈትነው ወደ 7ኛ ክፍል ለመዛወር ውጤት እየጠበቁ የሚገኙና በ2019 ዓ.ም 7ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ ሁሉም ትምህርቶች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ብቻ ስለሚሰጡ የቋንቋው መለወጥ የሚያመጣባቸውን ጫና ለመቀነስና ከዓመት በኋላ ለሚፈተኑት የሚኒስትሪ ፈተናም አስቀድሞ ለማዘጋጀት
እንዲሁም
✅ከ7ኛ ወደ 8ኛ ክፍል ለተዛወሩና በ2019 ዓ.ም 8ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች በ2019 ዓ.ም የሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኝ በመሆናቸው ከወዲሁ ዝግጅት እንዲጀምሩ ለማነቃቃት
የት/ቤታችን ተማሪዎችን ለሚኒስትሪ ፈተና የሚያደርጉትን ቅድመ ዝግጅት ለማሳለጥ እና ለመጪው የትምህርት ዘመን እንዲነቃቁ ለማስቻል ሲባል በሚኒስትሪ ፈተና የሚካተቱ ዋና ዋና ትምህርቶችን በተመረጡ መምህራን ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን የተማሪዎቻችንን መምጣት በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።
ታዲያ ከእኛ ምን ይጠበቃል ካሉን፦
✅ከመጪዉ ሰኞ ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ልጆዎን ማስመዝገብ እና ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ለመማር እንዲመጣ/እንድትመጣ ማድረግ ብቻ ይሆናል።
⚠️ ማሳሰቢያ ለ5ኛ፣6ኛ፣7ኛ እና 8ኛ ክፍል
የክረምት ትምህርት መርሃ ግብሩን የዘረጋነው ከላይ በተገለፁት ክፍሎች የሚገኙ ተማሪዎችን ለሚኒስትሪ ፈተና ለማዘጋጀት እና ለማነቃቃት በመሆኑ የክረምት ትምህርት ያልተማረ የት/ቤታችን ተማሪን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የማንመዘግብ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን‼️
ለበለጠ መረጃ 0462127667
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#Carpe_Diem_Seize_The_Day
#Summer_Camp | 1 |
| 8 | hi | 1 |
| 9 | ሐምሌ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
ለመላው የት/ቤታችን ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ፦
ለታላቁ የት/ቤታችን ክብረበዓል 9 ቀናት ብቻ እንደቀሩ አውቀዋል?
አስቀድመን በገለፅነው መሠረት የዘንድሮው የ2018 ዓ.ም የወላጆች በዓል(የት/ቤት መዝጊያ ቀን)
🎉እሁድ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በጠዋት ፈረቃ ከ2:00-6:00 ሰዓት የሁለቱም ቅርንጫፍ የአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ተማሪዎች፣
🎉በዕለቱ በከሰዓት ፈረቃ ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ ከ1-8ኛ ክፍል ላሉ ለሁለቱም ግቢ ተማሪዎቻችን በባህል አደራሽ በታላቅ ድምቀት እንደሚከበር በድጋሚ እየገለፅን ለዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን‼️
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#Congratulations
#The_13th_batch | 1 229 |
| 10 | ሀምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም
ታላቅ የምስራች ለት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ
የሀዋሳ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የ2017/18 ዓ.ም ግብር ዘመን ግብራቸዉን በታማኝነትና በግምባር ቀደምትነት ለከፈሉ ግብር ከፋዮች የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብር በማካሔድ ለት/ቤታችን በሁለት የተለያዩ ዘርፎች ሽልማቶችን አበርክቶልናል።
1ኛ. ከፍተኛ የዘመኑን አመታዊ የገቢ ግብር ከፋይ በመሆናችን
2ኛ.በግብር ዘመኑ ከሰራተኞች የሚቆረጠዉን የገቢ ግብር ከፍተኛ ከፋይ በመሆናችን የሰርተፊኬት ሽልማት በመሸለማችን ከፍተኛ ደስታ የተሰማን መሆኑን እየገለፅን ግብራችንን በታማኝነት በመክፈል ለከተማች ሐዋሳ ልማት ከፍተኛውን አስተዋፅኦ እያበረከትን መሆኑን ስናስብ ታላቅ ኩራት ይሰማናል።
በዚሁ አጋጣሚ በተሰጠን እውቅናና ሽልማት የበለጠ በመበረታታት በሁሉም ዘርፎች ታማኝነታችንን በተግባር እያረጋገጥን የምንቀጥል መሆኑን ቃል እንገባለን‼️
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY | 1 599 |
| 11 | ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም
በድጋሚ እናስታውሳችሁ!!
ለመላው የት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ:-
ወድ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ለታላቁ ቀናችሁ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን:-
የዘንድሮው የ2018 ዓ.ም የወላጆች በዓል/የካርድ ቀን እሁድ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በጠዋት ፈረቃ ከ2:00-6:00 በአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ተማሪዎች ከሰዓት ከ7:00 ጀምሮ በግሬድ (1ኛ-8ኛ) ክፍል ተማሪዎች በታላቅ ድምቀት በሲዳማ ባህል አደራሽ እንደሚከበር እየገለፅን የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ወላጆች ከወዲሁ እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ/አደረሰን ለማለት እንወዳለን‼️
🎉Congratulations, Class of 2026, the 13th batch!🎉
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#Congratulations
#The_13th_batch | 2 039 |
| 12 | ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
ለመላው የት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ:-
ወድ የ2018 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ለታላቁ ቀናችሁ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን:-
የዘንድሮው የ2018 ዓ.ም የወላጆች በዓል/የካርድ ቀን ቅዳሜ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በጠዋት ፈረቃ ከ2:00-6:00 በአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ተማሪዎች ከሰዓት ከ7:00 ጀምሮ በግሬድ (1ኛ-8ኛ) ክፍል ተማሪዎች በታላቅ ድምቀት በሲዳማ ባህል አደራሽ እንደሚከበር እየገለፅን የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ወላጆች ከወዲሁ እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ/አደረሰን ለማለት እንወዳለን‼️
🎉Congratulations, Class of 2026, the 13th batch!🎉
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#Congratulations
#The_13th_batch! | 3 048 |
| 13 | ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም
ለት/ቤታች የተማሪ ወላጆች በሙሉ
📄ነገ የፈተና ወረቀት መመለሻ ቀን እንደሆነ ያውቃሉ??
🧑🧑🧒🧒 ውድ ወላጆች ነገ ዕለተ ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከ2:00-6:00 ሰዓት ለተማሪዎች የፈተና ወረቀት የሚመለስበት ዕለት ነው። ታዲያ ለልጆዎ የፈተና ወረቀት የሚመለሰው ወርሃዊ የት/ቤት ክፍያ፣የጥናት እና የሰርቪስ ክፍያዎችን ከፍለው ካጠናቀቁ ብቻ በመሆኑ እነዚህን ክፍያዎች ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች በጊዜ ከፍላችሁ በማጠናቀቅ ልጆዎ የፈተና ወረቀት ከመውሰድ እንዳይስተጓጎል ሃላፊነቶን እንዲወጡ እናሳስባለን‼️
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY | 2 856 |
| 14 | ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ም
ለት/ቤታች የተማሪ ወላጆች በሙሉ
📄ነገ የፈተና ወረቀት መመለሻ ቀን እንደሆነ ያውቃሉ??
🧑🧑🧒🧒 ውድ ወላጆች ነገ ዕለተ ሰኞ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከ2:00-6:00 ሰዓት ለተማሪዎች የፈተና ወረቀት የሚመለስበት ዕለት ነው። ታዲያ ለልጆዎ የፈተና ወረቀት የሚመለሰው ልዩ ልዩ የት/ቤት ክፍያዎችን ከፍለው ካጠናቀቁ ብቻ በመሆኑ እነዚህን ክፍያዎች ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ዛሬውኑ ከፍላችሁ በማጠናቀቅ ልጆዎ የፈተና ወረቀት ከመውሰድ እንዳይስተጓጎል ሃላፊነቶን እንዲወጡ እናሳስባለን‼️
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY | 1 |
| 15 | ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
ለት/ቤታችን ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
⚠️የሚከተሉ ዋና ዋና መልዕክቶችን ያስታውሱ
1ኛ. ለተማሪዎች
በሁሉም የክፍል ደረጃ (ከ1ኛ-8ኛ ክፍል) የምትገኙ ተማሪዎች የፈተና ወረቀት የሚመለሰው የፊታችን ሰኞ
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 -6:00ባለው ጊዜ ብቻ
በመሆኑ በዕለቱ በተለመደው አግባብ የደንብ ልብስ(ዩኒፎርም) አሟልታችሁ በሰዓቱ በመገኘት የፈተና ወረቀታችሁን መውሰድና ከውጤት ጋር የተገናኙ ማናቸውንም ጉዳዮች ከየትምህርት ዓይነቱ መምህር ጋር ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል።
2ኛ. ለወላጆች
✅የፈተና ወረቀት የሚመለሰው ልዩ ልዩ ክፍያዎችን ከፍለው ላጠናቀቁ ተማሪዎች ብቻ በመሆኑ እነዚህን ክፍያዎች ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች በጊዜ ከፍላችሁ በማጠናቀቅ የተማሪዎች የፈተና ወረቀት እንዳይያዝባቸው እንድታደርጉ
✅ልጅዎ የውጤት መግለጫ ካርድ ላይ የሚለጠፍ መጠኑ 3በ4 የሆነና በዩኒፎርም የተነሳ ጉርድ ፎቶ ለስም ጠሪ መምህሩ ያስረከበ መሆኑን ያረጋግጡ ዘንድ እያሣሰብን ፎቶ ያላመጣ ተማሪ አሁንም ለመጨረሻ ጊዜ ሰኞ ዕለት ማምጣት ካልቻለ ውጤት ቢኖረውም ፎቶ የሌለው ካርድ የት/ቤታችን ካርድ እንዳልሆነ ስለምንቆጥር ልጅዎ ካርድ የማይሰራለት መሆኑን ከወዲሁ እናስገነዝባለን።
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY | 2 536 |
| 16 | ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
የአመቱ የማጠቃለያ ፈተና ተጠናቀቀ
ከሰኔ 15 ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው የሁለተኛ መንፈቀ-ዓመት የማጠቃለያ ፈተና በሁሉም የክፍል ደረጃዎች ዛሬ ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል‼️
ለዚህ ፈተና መሳካት ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከታችሁ ውድ የት/ቤታችን ባለድርሻ አካላት እናመሰግናችዋለን!!
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY | 2 598 |
| 17 | ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
ከሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ዛሬ በጠዋት ፈረቃ ከ1ኛ-4ኛ ባለው የክፍል ደረጃ በሰላም ተጠናቋል‼️
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY | 2 266 |
| 18 | ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም
ለት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ፦
👩🎓👨🎓🧑🎓👨🎓👩🎓🧑🎓👨🎓👩🎓🧑🎓👨🎓
ነገ ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሁለቱም ፈረቃዎች የሚሰጡ የመጨረሻ ቀን የማጠቃለያ ፈተናዎች
✅በጠዋት ፈረቃ
1.አፀደ ህፃናት (2:00-5:00)
ክፍያዎችን ከፍለው ላጠናቀቁ ተማሪዎች የፈተና ወረቀት ይመለስላቸዋል።
2.ከ1-4ኛ ክፍል (2:00-4:00)
ሒሳብ
✅በከሰዓት ፈረቃ (7:00-9:00)
1. የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች
አጠቃላይ ሳይንስ (General Science)
⚠️ማሳሰቢያ
የ5ኛ ክፍል ተማሪዎች የዓመቱ የማጠቃለያ ፈተና ስላጠናቀቁ ነገ ወደ ት/ቤት አይመጡም።
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#Final_Exam | 1 527 |
| 19 | ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም
ነገ በከሰዓት ፈረቃ የሚጠናቀቀው የ2ኛ መንፈቀ-ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ዛሬም በተያዘለት መርሃግብር መሠረት በከሰዓት ፈረቃ ቀጥሏል‼️
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#Final_Exam_Day_4 | 1 697 |
| 20 | ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም
✅ ሐሙስ ጠዋት
ነገ በሁሉም የክፍል ደረጃዎች የሚጠናቀቀው የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ዛሬም ቀጥሏል።
✅የአፀደ ሕፃናት ተማሪዎች ዛሬ በጠዋት ፈረቃ የዓመቱን የማጠቃለያ ፈተና በሰላም አጠናቀዋል!!
#ሰሲሊያትምህርትቤትአላሙራካምፓስ
#CARPEDIEMSEIZETHEDAY
#Final_Exam_Day_4 | 1 347 |
