ru
Feedback
ኤዞፕ መጻሕፍት

ኤዞፕ መጻሕፍት

Открыть в Telegram

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። ቁጥር 1 ሚኒልክ አደባባይ ቴምር ሪልስቴት ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 2ኛ ፎቅ ላይ !! ቁጥር ሁለት አራት ኪሎ አባደር ሱፐር ማርኬት ፍለፊት የድሮ ጆሊ ባር ስልክ:- 09 11 72 36 56 0911185548 ለማዘዝ @Azop_mesi @Mesay21

Больше
8 893
Подписчики
+424 часа
+307 дней
+11530 день
Архив постов
photo content
+8

photo content
+9

photo content
+4

photo content

photo content
+9

photo content
+5

photo content
+1

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

ትንሽ ስለ ኦቲዝም ምስጢሮች መጽሐፍ መግቢያ ​ዶ/ር ሀዲያ ይማም በኦቲዝም ጉዳዮች ላይ ብዙ ቤተሰቦችን በማገዝ ላይ የምትገኝ ወጣት ዶክተር ናት። እውቀቷንና በዘርፉ ያላትን ልምድ ጨምሮ ይህንን መጽሐፍ በሳይንሳዊ ጥናቶች ላይ ተመስርታ በልዩ አዘጋጅታ አቅርባለች። ስለ ኦቲዝም እና ከኦቲዝም ጋር ስለሚኖሩ ልጆች ጥልቅ እውቀትንና ጥንቃቄን ለማዳበር ታስቦ የተዘጋጀ እጅግ ጠቃሚ ስራ ነው። መጽሐፉ ለሁሉም እናቶች ከአርግዝና እስከ ልጆች አስተዳደግ ድረስ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን፤ ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ላሏቸው ወላጆች ደግሞ ግራ መጋባታቸውን የሚያስወግድ፤ ጥያቄዎቻቸውን የሚመልስ፤ ተስፋቸውን የሚያለመልም ታላቅ ስጦታ ነው። ከዚህም በተጨማሪ በኦቲዝም ዙሪያ ለሚሰጡ ስልጠናዎች የማስተማሪያ መጽሐፍ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል። የመጽሐፉ አዘጋጅ የሆኑትን ዶ/ር ሀዲያ ይማምን እና እርዳታውን አውቆ ዘመኑን ሙሉ ብርሃንን ለማግኘት መጣራቸውን አደንቃለሁ። እርሶም እንዲያነቡት እጋብዛለሁ። ​ዶ/ር ወዳጄሁ መሀሪ MD, Ma, MSc, Ma የህክምና የስነ ልቦናና የስነመለኮት ባለሙያ

photo content

photo content

photo content

photo content
+8

photo content
+6

photo content

photo content

photo content