ኤዞፕ መጻሕፍት
رفتن به کانال در Telegram
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። ቁጥር 1 ሚኒልክ አደባባይ ቴምር ሪልስቴት ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 2ኛ ፎቅ ላይ !! ቁጥር ሁለት አራት ኪሎ አባደር ሱፐር ማርኬት ፍለፊት የድሮ ጆሊ ባር ስልክ:- 09 11 72 36 56 0911185548 ለማዘዝ @Azop_mesi @Mesay21
نمایش بیشتر8 893
مشترکین
+424 ساعت
+307 روز
+11530 روز
آرشیو پست ها
8 892
ትንሽ ስለ ኦቲዝም ምስጢሮች መጽሐፍ መግቢያ
ዶ/ር ሀዲያ ይማም በኦቲዝም ጉዳዮች ላይ ብዙ ቤተሰቦችን በማገዝ ላይ የምትገኝ ወጣት ዶክተር ናት። እውቀቷንና በዘርፉ ያላትን ልምድ ጨምሮ ይህንን መጽሐፍ በሳይንሳዊ ጥናቶች ላይ ተመስርታ በልዩ አዘጋጅታ አቅርባለች። ስለ ኦቲዝም እና ከኦቲዝም ጋር ስለሚኖሩ ልጆች ጥልቅ እውቀትንና ጥንቃቄን ለማዳበር ታስቦ የተዘጋጀ እጅግ ጠቃሚ ስራ ነው። መጽሐፉ ለሁሉም እናቶች ከአርግዝና እስከ ልጆች አስተዳደግ ድረስ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን፤ ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ላሏቸው ወላጆች ደግሞ ግራ መጋባታቸውን የሚያስወግድ፤ ጥያቄዎቻቸውን የሚመልስ፤ ተስፋቸውን የሚያለመልም ታላቅ ስጦታ ነው። ከዚህም በተጨማሪ በኦቲዝም ዙሪያ ለሚሰጡ ስልጠናዎች የማስተማሪያ መጽሐፍ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል። የመጽሐፉ አዘጋጅ የሆኑትን ዶ/ር ሀዲያ ይማምን እና እርዳታውን አውቆ ዘመኑን ሙሉ ብርሃንን ለማግኘት መጣራቸውን አደንቃለሁ። እርሶም እንዲያነቡት እጋብዛለሁ።
ዶ/ር ወዳጄሁ መሀሪ
MD, Ma, MSc, Ma
የህክምና የስነ ልቦናና የስነመለኮት ባለሙያ
