ru
Feedback
ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺✍

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺✍

Открыть в Telegram
5 925
Подписчики
+224 часа
+107 дней
+11230 день
Архив постов
ሙስሊሞች ዝምብላችሁ በከንቱ ነው እየደከማችሁ ያላችሁት ሙሐመድ ያላችሁ ቁርኣኑ የወረደው ከሰማይ ነው መጽሐፉ ሲፈተሽ 2000 አመታት ቀድሞው ከተፃፉት መጻሕፍት ተለቃቅመው የተጻፈ ነው ስለዚህ በጊዜ ከዚህ ማታለል ብትወጡ አይሻልም

ሙሐመድ ከሰሎሞን ጋር በተያያዘ የጉንዳንን ታሪክ ከዬት አገኘ ምሳሌን ስታነቡ ታገኙታላችሁ አላህ ይሳለቅባቸዋል ይስቅባቸዋል የሚለውን ከዬት አገኘ ስታነቡ ታገኙታላችሁ

ፉቁራ ቃልቻዎችና ደብተራዎች አስማት እንዴት ይለዋወጣሉ በደብተራዎች አየረ ጴጥሮስ ይባላል የአየር ጋኔን ነው ጴጥሮስ ከሰራው ተዓምር ጋር ተያይዞ የተሰጠው ስም በቃልቻዎች ቢላል بلال ይባላል በደብ
+2
ፉቁራ ቃልቻዎችና ደብተራዎች አስማት እንዴት ይለዋወጣሉ በደብተራዎች አየረ ጴጥሮስ ይባላል የአየር ጋኔን ነው ጴጥሮስ ከሰራው ተዓምር ጋር ተያይዞ የተሰጠው ስም በቃልቻዎች ቢላል بلال ይባላል በደብተራዎች መርበብተ ሰሎሞን ይባላል በቃልቻዎች طلسم سليمان ጠልሰም ሱለይማን የሰሎሞን ጠልሰም በደብተራዎች ማኅተመ ሰሎሞን ይባላል በቃልቻዎች خاتم سليمانኻትም ሱለይማን የሰሎሞን ቀለበት ይባላል በአይሁዶች ባንዲራቸው እንኳ የዳዊት ኮከብ በመባል ይታወቃል በቃልቻ በፉቅራዎች نجمة داودነጅመ ዳውድ የዳዊት ኮከብ በመባል ይታወቃል እስልምና ኋላ የመጣ አዲስ መጤ ስለሆነ ሁሉንም ነው ሚሰርቀው 🤣 ቃልቻ የሚለው እንኳ ከዋቄፈና የተኮረጀ ነው Ustaze Yusuf Elyas

ከእስልምና የአስማት መጻሕፍት ጋር ላስተዋውቃችሁ
+5
ከእስልምና የአስማት መጻሕፍት ጋር ላስተዋውቃችሁ

የደብረ ብርሃኑ የኔታ ሆይ ለምን ዝምብሎ ሰውን ያደክማሉ 😭 ማሳሰቢያ ይህንን መጽሐፍ የምታውቁ ሰዎች በጭራሽ እንዳትናገሩ ኢ ክርስትያናዊ ጽሑፎችንና ብዙ ግድፈቶች ያሉበት መጽሐፍ ነው 2ኛ ዘረደሽች
+1
የደብረ ብርሃኑ የኔታ ሆይ ለምን ዝምብሎ ሰውን ያደክማሉ 😭 ማሳሰቢያ ይህንን መጽሐፍ የምታውቁ ሰዎች በጭራሽ እንዳትናገሩ ኢ ክርስትያናዊ ጽሑፎችንና ብዙ ግድፈቶች ያሉበት መጽሐፍ ነው 2ኛ ዘረደሽች እያሉ ከአረብኛ የቀዷቸው ብልሽትሽት ያሉ ፅሁፎች ናቸው ያሏቸው ለምሳሌ ጥቂት ስገልፅላችሁ ማልካል ሙሉኩ ይላል መሆን ያለበት ግን ሙልከል ሙልኩ مُلۡكُ ٱلۡمُلۡكُ ነው የነገሥታት ንጉሥ ማለት ነው የቲሂ ይላል መሆን ያለበት ግን የእቲሂ یَأۡتِیهِ ነው ይመጣል ማለት ነው ዘሊከ ይላል መሆን ያለበት ግን ዛሊከ ذَ ٰ⁠لِكَ ነው ይህ ማለት ነው Ustaze Yusuf Elyas

በመስጊድ ብዙ አመታትን አሳልፌያለሁ ሰግጃለሁ ቀርቻለሁ ዱዓ አድርጊያለሁ ግን አንድም ቀን አላህ ዱዓዬን ሰምቶልኛል ልምናዬን ተቀብሎልኛል ብሎ የሚገልጽ አንድም ሰው አይቼም ሰምቼም አላውቅም በቤተክር
+1
በመስጊድ ብዙ አመታትን አሳልፌያለሁ ሰግጃለሁ ቀርቻለሁ ዱዓ አድርጊያለሁ ግን አንድም ቀን አላህ ዱዓዬን ሰምቶልኛል ልምናዬን ተቀብሎልኛል ብሎ የሚገልጽ አንድም ሰው አይቼም ሰምቼም አላውቅም በቤተክርስቲያን ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ ግን ምንም የማያውቀው ምእመኑ በዬትኛውም ቤተክርስቲያን ስሄድ እህቴ ታማ እግዚአብሔር እንዲያድናት ተስዬ ነበርና አሁን ድናለች እልል ብላችሁ ተቀበሉልኝ 10,000 ሺህ ብር አስገብቻለሁ ይላል አንዱ ደግሞ ጓደኛዬ ታስሮ ነበርና እግዚአብሔር እንዲያስፈታው ተስዬ ነበር አሁን ተፈቷል ስለቴን እኩ 1000 ብር አስገብቻለሁ ይላል ሌላው ደግሞ ሚስቴ በምጥ ተይዛ ነበርና በሰላም እንድትወልድ ተስዬ ነበር አሁን በሰላም ወልዳለችና ስለቴን እንኩ 5000 ብር አስገብቻለሁ ይላል አንዱ ደግሞ እግሬ ሽባ ሆነው መሄድ መራመድ አቅቶኝ ነበርና እግዚአብሔር ከዚህ በሽታ እንዲፈውሰኝ ተስዬ ነበር አሁን ድኛለሁ ስለቴ ሰምሮልኛል ስለቴን እንኩ 20,000 ብር ይላል ብቻ ማለቂያ የለውም ይቀጥላል ------------ ምዕመኑ ማንም አስተምሮት ማንም መክሮት ሳይሆን እራሱ በአይኑ ያየውን የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በአደባባይ የሚመሰክረው በእውነት ይህቺ ቤተክርስቲያን ቅን አገልጋይ አጣች እንጂ እውነተኟ የእግዚአብሔር ቤት ናት 🙏 Ustaze Yusuf Elyas

እስካሁን በቡዳ አላምንም ነበረ ለካ ይበላሉ ማለት ነው? ወደ ሆነ ገጠራማ ቦታ ህጄ ውሃ ጠማኝና ብዙ ኩታሮች ወዳሉበት ወንዝ ወርጄ መጠጫ ምንጭ ዬት ነው ብዬ ጠይቄያቸው ነግረውኝ ጃኬቴን አውልቄ ጎን
+1
እስካሁን በቡዳ አላምንም ነበረ ለካ ይበላሉ ማለት ነው? ወደ ሆነ ገጠራማ ቦታ ህጄ ውሃ ጠማኝና ብዙ ኩታሮች ወዳሉበት ወንዝ ወርጄ መጠጫ ምንጭ ዬት ነው ብዬ ጠይቄያቸው ነግረውኝ ጃኬቴን አውልቄ ጎንበስ ብዬ በእጄ ተደግፌ እየጠጣሁ ሳለ ትንሽ ከእነሱ ተለቅ ያለ ልጅ መጣና ሰውነቱ ያበጠ ነው አይ ሲል ሰማሁት ሌላኛው ትንሽዬ ልጅ ደግሞ ወፍራም ነው እ አለው አዎ አለው እኔም ሰውነቴን እንደሚሸፈን አደርግሁ ከዚያም አካባቢውን ሳየው መሬት እየቆፈሩ አፈር የሚጭኑ የሚሸከሙ ሰዎች ናቸው ምን ሊያደርጉ ነው ብዬ ስከታተል እንስራ ይሰራሉ ብረት ይቀጥቅጣሉ ለካ እልም ያለ የቡዳ አገር ነው ልጁ ያለውን ሳስብ ትንሽ ፍራት ተሰማኝ ሳምንት አልፎታል እስካሁን ግን ምንም አላለኝ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ 🙏 Ustaze Yusuf Elyas

ይገርማችኋል አንዲት ብቸኛ ሴት ነበረችና ጎረቤቶቿ በጣም ያስቸግሯታል እሷ እያለቀሰች መሬቱን እየመታች መድኃኔዓለም ሆይ እባክህን ለእነዚህ ሰዎች የመዓት እጅህን ዘርጋ እነዚህ ሰዎች ላይ አንዳች መዓ
ይገርማችኋል አንዲት ብቸኛ ሴት ነበረችና ጎረቤቶቿ በጣም ያስቸግሯታል እሷ እያለቀሰች መሬቱን እየመታች መድኃኔዓለም ሆይ እባክህን ለእነዚህ ሰዎች የመዓት እጅህን ዘርጋ እነዚህ ሰዎች ላይ አንዳች መዓት ብታወርድ ለቤተ መቅደስህ አንድ ኩንታል ሙሉ እጣን አመጣለሁ ትላለች በጣም በሀዘን ውስጥ ሆና 😭 አሁን እነዚህ ሰዎች ሶስቱም ሞቷል ሁለቱ ሴቶች ናቸው አንዷ በሴትየዋ እርሻ አጠገብ በመብረቅ ሞተች ሌላኛዋ ወባ ታማ ሞተች አንዱ ወንድ ነው እሱም በሴትየዋ እርሻ አጠገብ ባለ ገደል እንጨት እነቅላለሁ ብሎ ወድቆ ሞተ 🤔 Ustaze Yusuf Elyas

ጉድ እኮ ነው አንድ በጣም ትልቅ ሰው ነበሩና እኒህ ሰው እስካሁን አሉ እንዴ ይላሉ ሌላው ደግሞ አዎ ይላል እኚህ አባት እኮ ልጆቻቸው አርጅተው ሞተው ሶስተኛ ትውልድ ላይ ያሉ የልጅ የልጅ የልጅ ልጆ
ጉድ እኮ ነው አንድ በጣም ትልቅ ሰው ነበሩና እኒህ ሰው እስካሁን አሉ እንዴ ይላሉ ሌላው ደግሞ አዎ ይላል እኚህ አባት እኮ ልጆቻቸው አርጅተው ሞተው ሶስተኛ ትውልድ ላይ ያሉ የልጅ የልጅ የልጅ ልጆቻቸውን ያስረጁ በእሳቸው ጊዜ የነበረ አንድም ሰው የሌላቸው የ150 አመት እድሜ ባለፀጋ እኮ ናቸው ይላል አንዱ ሽማግሌ ከዚያ እኔም ተገርሜ እሳቸውን መከታተል ስጀምር ጠዋት ጠዋት ሰይፈ ሥላሴ ይደግማሉ ከብዙ ጊዜያት በኋላ መጻሕፍትን ሳገለባብጥ ሰይፈ ሥላሴ የእድሜ ነው ሁልጊዜ እሱን የሚደግም ሰው ካላቋርጠከው በስተቀር መልዐከ ሞት ወደ እሱ አይቀርብም ምንም ቢያረጅ እንኳ የሞት መልአክ ወደ እሱ አይቀርብም ይላል ገረመኝ እጸ ሕይወት ማለትስ ይህ አይደል እንዴ እረጅም እድሜ መኖር 🤔 Ustaze Yusuf Elyas

መጽሐፍ ቅዱስ በዘመኑ የነበሩ በዐይናቸው ያዩት በአገሩ የኖሩት ሐዋርያት የፃፉት ነብያት የተነበዩለት የሶስት አገር ገዢዎች የተሳተፉበት ሰቃዮቹ የሮም ወታደሮች የሮም ንጉሥ ጲላጦስ የሰማሪያ ንጉሥ ሄ
መጽሐፍ ቅዱስ በዘመኑ የነበሩ በዐይናቸው ያዩት በአገሩ የኖሩት ሐዋርያት የፃፉት ነብያት የተነበዩለት የሶስት አገር ገዢዎች የተሳተፉበት ሰቃዮቹ የሮም ወታደሮች የሮም ንጉሥ ጲላጦስ የሰማሪያ ንጉሥ ሄሮድስ እና የአይሁድ ረበናት ናቸው ከተማዋ ደግሞ ታዋቂዋ ታላቂቱ የዳዊት መናገሻ የእስራኤል ዋና ከተማ የኢስያ ሕዝቦች መገበያያ መሰብሰቢያ ናት የስቅለቱ ቦታ ከሁሉም ከፍ ያለ እራስ ቅል ተብሎ የሚጠራ ተራራ ነው የፍልስጤም የግሪክ ሰዎች ነጋዴዎችና አዛውንቶች አብረው የኖሩት ሐዋርያቶች የወለደችው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የነበሩበት እውነተኛ ታሪክ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የያዘው #ቁርኣን ግን አገሩ ሳዑዲ አረቢያ የመጣበት ዘመኑ ይህ ክስተት ከተፈጸመ ከ600 ከስድስት መቶ አመታት በኋላ የአንድም ሰው ምስክርነት የሌለው ሙሐመድ እራሱ እንኳ አላህ አወረደልኝ ከማለት ውጭ ምስክሩ ያልሆነለት የእንተው ፈንተው መጽሐፍ ነው ቁርኣን ለዚያውም አይሁዶችን የነብያቶች ገዳዮች ናቸው እያለ በተደጋጋሚ እየከሰሳቸው ወዳጄ አንድ ጥቅሙን ለማስጠበቅ ሲል ከዚያም ከዚህም ለቃቅመው የፃፈውን መጽሐፍ ትተህ ቁርኣንም ሌሎችም ሳይንቲስቶች ፍልስፍናዎች ወደ ኮረጁበት ወደ እውነተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ናናናናና Ustaze Yusuf Elyas

መጽሐፍ ቅዱስ በዘመኑ የነበረ በዐይናቸው ያዩት በአገሩ የኖሩት ሐዋርያት የፃፉት ነብያት የተነበዩለት የሶስት አገር ገዢዎች የተሳተፉበት ሰቃዮቹ የሮም ወታደሮች የሮም ንጉሥ ጲላጦስ የሰማሪያ ንጉሥ ሄ
መጽሐፍ ቅዱስ በዘመኑ የነበረ በዐይናቸው ያዩት በአገሩ የኖሩት ሐዋርያት የፃፉት ነብያት የተነበዩለት የሶስት አገር ገዢዎች የተሳተፉበት ሰቃዮቹ የሮም ወታደሮች የሮም ንጉሥ ጲላጦስ የሰማሪያ ንጉሥ ሄሮድስ እና የአይሁድ ረበናት ናቸው ከተማዋ ታዋቂዋ መናገሻ ኢየሩሳሌም ቦታው ከከተማዋ ደግሞ ታላቂቱ የዳዊት መናገሻ የእስራኤል ዋና ከተማ የኢስያ ሕዝቦች መገበያያ መሰብሰቢያ ናት የስቅለቱ ቦታ ከሁሉም ከፍ ያለ እራስ ቅል ተብሎ የሚጠራ ተራራ ነው የፍልስጤም የግሪክ ሰዎች ነጋዴዎችና አዛውንቶች አብረው የኖሩት ሐዋርያቶች የወለደችው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የነበሩበት እውነተኛ ታሪክ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የያዘው #ቁርኣን ግን አገሩ ሳዑዲ አረቢያ የመጣበት ዘመኑ ይህ ክስተት ከተፈጸመ ከ600 ከስድስት መቶ አመታት በኋላ የአንድም ሰው ምስክርነት የሌለው ሙሐመድ እራሱ እንኳ አላህ አወረደልኝ ከማለት ውጭ ምስክሩ ያልሆነለት የእንተው ፈንተው መጽሐፍ ነው ቁርኣን ለዚያውም አይሁዶችን የነብያቶች ገዳዮች ናቸው እያለ በተደጋጋሚ እየከሰሳቸው ወዳጄ አንድ ጥቅሙን ለማስጠበቅ ሲል ከዚያም ከዚህም ለቃቅመው የፃፈውን መጽሐፍ ትተህ ቁርኣንም ሌሎችም ሳይንቲስቶች ፍልስፍናዎች ወደ ኮረጁበት ወደ እውነተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ናናናናና Ustaze Yusuf Elyas

ለካ ተሳስቼ ነበር 😭 ትግራይ ማለት የሰላም አገር ሰላም የሰፈነባት ክልል ነፃነት የሰፈረባት የነፃነት ሰፈር ፍቅር የተደገሰባት የፍቅር አገር ብያት አሞክሼያት ነበር ለካ ቶሎ ማመስገን ጥሩ አይደለ
ለካ ተሳስቼ ነበር 😭 ትግራይ ማለት የሰላም አገር ሰላም የሰፈነባት ክልል ነፃነት የሰፈረባት የነፃነት ሰፈር ፍቅር የተደገሰባት የፍቅር አገር ብያት አሞክሼያት ነበር ለካ ቶሎ ማመስገን ጥሩ አይደለም 🙆 የተወሰኑ ቦታዎችን ብቻ ስላየሁ ክልሉ በሙሉ ሰላማዊ መስሎኝ ነበር እየቆየሁ ሳየው ግን ጠብ በባትሪ የሚፈልጉ ከተማ ውስጥ እንኳ በሰላም መንቀሳቀስ የማይቻል ቤተክርስቲያን ውስጥ እንኳ በሰላም ማትቀመጥበት በጣም ግግም ያሉ ጉዳያቸው የጥጋብም ይመስል የፍርሃትም ይመስል ውሉ ያልታወቀ የማያውቁትን ሰው ባዩ ቁጥር ስጋ እንዳየ ጅብ ሚሰበሰቡ በዬ ቦታው ሚፈትሹ ለሰው ክብር የማይሰጡ ጠብ በደላላ የሚፈልጉ ትግርኛ ብታወራ ማን አስተማረህ መታወቂያ ብታሳያቸው ወይ የንግድ ወይ መንጃ ፈቃድ ወይ ፖስፖርት የሚጠይቁ ማንነትህን በግልጽ እየነገርካቸው ማያምኑ በጠማማ አዙሮ የሚያስቡ በጣም የሚገርሙ ሕዝቦች ናቸው እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እንዲህ አይነት የከፋ አካባቢ አይቼ አላውቅም በጣም ድርቅ ግግም ጥምም ያሉ ሕዝቦች ናቸው በዬጊዜው እቃህን ይፈትሹሃል ስበብ ቢያጡ ሳሙናውን እንኳ ይሄ ምንድነው ብለው ያፋጡሃል ቀን ምንም አጥተውህ ትተውህ ሂደው ሰው ከተኛ በኋላ ሊገድሉህ ይመጡሃል 😭 እኔስ ምን እላለሁ የምትወዱትን ጠብ ይስጣችሁ ወይ አገሬ 😭 Ustaze Yusuf Elyas

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

አንድ ሱዳናዊ ዳኛ ፊት ሴት ልጅን አስገድዶ የደፈረና ወንድ ልጅን አስገድዶ የደፈረ ሁለቱም ለፍርድ ቀረቡለት ዳኛውም ወንድ ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 6 ወር ፈርዶ ሴት ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 3 አ
አንድ ሱዳናዊ ዳኛ ፊት ሴት ልጅን አስገድዶ የደፈረና ወንድ ልጅን አስገድዶ የደፈረ ሁለቱም ለፍርድ ቀረቡለት ዳኛውም ወንድ ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 6 ወር ፈርዶ ሴት ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 3 አመት ፈረደበት አሉ ለምንድነው ሴት ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 3 አመት ፈርደህ ወንድ ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 6 ወር የፈረድከው ብለው ሲጠይቁት አላህ ወንድ ልጅን አስገድዶ ስለደፈረ ሰው ያወረደው ቁርአን የለም አላህ ሕግ አላወጣለትም አለ አሉ እስልምና እንደዚህ ነው Ustaze Yusuf Elyas

በአረቦች ዘንድ ደረትህን የሚያሳይ ልብስ መልበስ ክልክል ጡንቻህን ገልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሶ መሄድ ክልክል ቲሸርት ቢኖርህ እንኳ ሸሚዝህን ከፍቶ መሄድ ክልክል ባትህን የሚያሳይ ቁምጣ መልበስ ክልክ
በአረቦች ዘንድ ደረትህን የሚያሳይ ልብስ መልበስ ክልክል ጡንቻህን ገልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሶ መሄድ ክልክል ቲሸርት ቢኖርህ እንኳ ሸሚዝህን ከፍቶ መሄድ ክልክል ባትህን የሚያሳይ ቁምጣ መልበስ ክልክል ሰው ባለበት አካባቢ ልብስህን አውልቀህ መታጠብ ክልክል ቆሞ መሽናት ክልክል ነው ይህም እንደዚህ አይነት ነገር ሲያዩ እንደ ሴት እንዲሽኮረመሙ ወይም የሚያፍሩ የሚደነግጡ ያደርጋቸዋል በአጭሩ የሴት ባሕርይ ያላቸው እንደ ሴት የሚያስቡ ያደርጋቸዋል ገንዘብ ኑሮህ የመኪና ዋጋ ሰጥተህ በሕጋዊ ጋብቻ ካላገባሃት በስተቀር ከሴት ጋር መነጋገርም ሆነ መተያየት ክልክል ሴቶች ባሉበት ቦታ መሄድም ሆነ ሴቶች ባሉበት ቤት መግባት ክልክል ነው ይሄ ደግሞ በሴት ጥማት እርስ በርሳቸው እንዲዳከሉ ግብረ ሰዶማዊያን እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል ለዚህም ነው አረቦች ባረሀ ላይ ሲጣሉ አንዱ ከተሸነፈ እንጨት ላይ አስሮ አስገድዶ ሚደፍሩት ወይም እነሱ ብዙ ሆነው አንድ ብቸኛ ሰው ካገኙ አስሮ ወይም በአደንዛዥ እጽ አስክሮ አስገድዶ ሚደፍሩት ወይም ሰው ከሌለው ፖሊስ ጣቢያ አስሮ የሚያሰገድዱት በአረቦች ዘንድ ከፍት ግመል በግ ፍየል አህያ በቅሎ ወንድም ሆነ ሴት ከመወሰብ አይቀርለትም አረቦች ዘንድ ያልጠብኸው ትንሽ ልጅ ነው የምትለው እንኳ ግብረሰዶማዊ ሆነው ነው ምታገኘው ይህ ሁሉ ሸሪዓ የሚሉት ሰይጣናዊ ጨቋኝ አገዛዝ ያመጣው ክፋት ነው አበሻ አገር ስመጣ ወንዱም ሴቱም ሰው በሞላበት ወንዝ እየተነሱ እራቁታቸውን እየወጡ መታጠብ ነው ተፈጥሮን መቀየር አይቻልምና ከሰው ዐይን ቢደበቁ ለብቻቸው ያደርጋሉ ስለዚህ በማስተማር ላይ ብቻ የተመሠረተው የክርስትያኖች ሕግ በጣም ደስ ይላል ሰው ተገደው ሳይሆን በፍላጐቱ ይመራ Ustaze Yusuf Elyas

ሴቶች ግን ወንድን ሚጠቀሙት ለማስደበደብ ነው እንዴ አንዷ ከጓደኛዋ ጋር ተጣላችና ሙልጭ አድርጋ ሰደበቻት ከዚያም ምን ብትል ጥሩ ነው እሷ ባል አላት እኔ ባል የለኝም ትስደበኝ እንጂ ምን ላድርጋት
ሴቶች ግን ወንድን ሚጠቀሙት ለማስደበደብ ነው እንዴ አንዷ ከጓደኛዋ ጋር ተጣላችና ሙልጭ አድርጋ ሰደበቻት ከዚያም ምን ብትል ጥሩ ነው እሷ ባል አላት እኔ ባል የለኝም ትስደበኝ እንጂ ምን ላድርጋት አለች አንዷ ደግሞ ባል ቢኖረኝ ኑሮ ይህቺ ያናደደችኝ እልም አድርጌ ነበር ማስገርፋት አለቻት አንዷ ደግሞ እኔማ የታጠቀ ባል ቢኖረኝ ኖሮ ይህንን ነበር ማስገድለው አለቻት አንዷ ደግሞ ይህን ሽንቱን ነው ማሸናው በባሌ ነው ማስገድለው አስገድለዋሁ አለቻት አንዷ ደግሞ ስቅ ስቅ ብላ አለቀሰች ምነው ይሏታልስ እገሌ ዛሬ እርሻዬን አርሳለሁ ብሎኝ እዚያ የራሱን እርሻ እያረሰ ነው አለች ወንድሜ ቢኖር ኑሮ እኮ እንዲህ አያደርግም ነበር አለችና እንቧን ማወረድ ቀጠለች አንዷ ደግሞ ሰዎችን እንደፈለገች ተሳድባ ተሳድባ ስታበቃ መልስ ሲሰጧት ለባሌ ልደውልለት እንዴ አንቺ ስልኩን አምጪማ እምቢ እደውላለሁ ወንድ ከሆንክ እሱ ሲመጣ እንተያያለን ትላለች አንዷ ደግሞ ከሰው ሱቅ ፊት ዘግታ ቁጭ አለችና መጥቶ ተነሺ ይላታልስ ሴት ስለሆን ነው አለች አንዳንድ ሴቶች መጀመሪያ እንደተከራየህ በጣም ይንከባከቡሃል ቤትህን ይጠርጉልሃል ምንጣፍህን ያነጥፉልሃል የቤት እቃቸውን በሙሉ አውጥተው ቢሰጡ ምንም አይመስላቸውም ክራይም የሚጠይቁ አይመስሉም ግን አንተ እነሱ እንዳሰቡ ካልሆንክላቸው መጀመሪያ ፊታቸውን ማኮሳተር ይጀምራሉ ከዚያም ለባላቸው ማቃጠርና ስም ማጥፋት ይጀምራሉ ከዚያም ፖሊስ ጠርቼ አስይዛለሁ ሌላም ሌላም በማለት ማስፈራራት ይጀምራሉ ሰላም ይነሳሉ በተለይ እናቶች ልጇን አለመፈለግህን ሲረዱ በጣም ይናደዳሉ ሰው አዲስ ቤት በተከራየ ቁጥር መበላሸት አለበት እንዴ Ustaze Yusuf Elyas

በጉዞዬ ላይ ያየሁት የሹፌሮችና የረዳቶች ዘረፋ ለመጓዝ ከቢሮ ትኬት 1000 ብር ቆርጠህ ከሆነ እንደገና መኪናው ላይ ስትገባ ደግሞ ሌላ 1000 ብር ክፈል ይሉሃል ለምን ስትላቸው ነዳጅ የለም ነዳጅ የገዛነው በጥቁር ገበያ ነው ሁሉም እንደዛ ነው ሚከፍለው ከፈለግህ ቅር ይሉሃል ትንሽዬ ሻንጣ ካለችህ ደግሞ እሷን ከአንተ በላይ ያስከፍሉሃል ለምን ሻንጣዬ ከእኔ የበለጠ ዋጋ ያስከፍላል ስትላቸው ይህ ቢጠፋ እኮ አትለቀኝም አንቀኸኝ ነው ምትይዘኝ ይሉሃል ከዚያም ትራፊክ ሲጠይቃችሁ የከፈልነው እዚህ ትኬቱ ላይ ያለውን ዋጋ ብቻ ነው ምትሉት እሺ ይሏቸዋል እሺ ይሉታል ከዚያም ትራፊክ ይመጣና ስንት ነው የከፈላችሁት ሲላቸው ትኬቱ ላይ የተፃፈውን ብር ብቻ ነው ይሉታል 🤔 እንደ ሕጻን ልጅ በቁማቸው ይታለላሉ አብዛኛው ፈሪን ጅብ እየበላው አንተ ጅቡ በላህ እንዴ ሲባል እየተበላ ኧረ ዝምበሉ እንዳይሰማ አለ ሚባለው አይነት ፈሪ ሕዝብ ነው እኔን ከሁሉም በላይ በጣም የገረመኝ ደግሞ አንዲት ስልክ ወይም አንዲት ፋይል ወረቀት ወይም አንዲት ፖስታ አንዳቸው ወደ አንዱ ሲልክ ከሰው ጋር እኩል ዋጋ መቀበላቸው ነው ከዚያም መንገድ ላይ ሰው ባገኙ ቁጥር ይጠቀጥቁታል ዋጋውን ደግሞ ከመጀመሪያ የተነሳነውንም ወደ ቦታ ልንደርስ አካባቢ የተሰቀሉትንም እኩል ያስከፍሏቿል ከዚያም ሹፌሩና ረዳቱ ማታ እነሱን ሚጠባበቁትን ጀሌዎቻቸውን ሰበስበው ከሕዝቡ ሲዘርፉ የዋሉትን ገንዘብ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ ሲጠጡ አምሽተው ሴተኛ አዳሪ ጋር ያድራሉ ሲነጋ በአንድ እጃቸው ጫት በአንድ እጃቸው መሪ ይዘው ጉዞ ይጀምራሉ ከዚያም እንቅልፍም አልጠገቡ ስካሩም አልቀቀ ሕዝብ ይዘው ገደል ይገባሉ ሱዳናያዊያን አንድ ደስ የሚል ሕግ አላቸው እሱም አገር የጋራ ነው የሚል ነው አንድ ሰው ሕገወጥ ስራ እየሰራ ካገኙ ይጋደሏታል እንጂ አይለቁትም እነሱ ዘንድ ወንድሜ ነው ዘመዴ ነው የሚባል ነገር የለም ሕግ ተላልፈው ካገኙት ዬትም ያደርሱታል ሱቅ ይሁን ምግብ ቤት ይሁን ዳቦ ቤት ይሁን ትራንስፖርት መንግስት ተመን ካወጣለት በላይ ዋጋ የጨመረ ሰው ካዩ አንገቱን ይዘው ወደ ሕግ ነው ሚያስረክቡት ንብረቱንም ሊያቃጥሉት ይችላሉ እኔ ፖሊስ አይደለሁ የመንግስት ደሞዝ አይከፈለኝ ነገ ይቀየመኛል ፖሊስ ይጠይቀው እኔ ምን አገባኝ ሚባል ነገር እነሱ ዘንድ አይሰራም ከሁሉም በላይ ደግሞ እርህራሄ ያበዛሉ ነገሮችን ቀለል አድረገው ያልፋሉ በሆነ ባልሆነው ችክ አይሉም አገር የጋራ እስከሆነ ድረስ ሁላችንም አላፊነት አለብን ሁላችንም አጭበርባሪዎችን እንጋፈጥ Ustaze Yusuf Elyas

አማራ ኦሮሞ ትግራይ ሶስቱንም ክልሎች ዞሪያለሁ አማራ ክልል ከቦታ ወደ ቦታ ለመንቀሳቀስ በጣም አስቸጋሪና አሰቃቂ ነው ስትጓዝ በዬኪሎ ሜትሩ እየወረድክ አንዴ በመከላከያ አንዴ በፋኖ አንዴ በሚሊሻ አንዴ በፖሊስ አንዴ በጸረ ሽምቅ አንዴ በሽፍታ ትፈተሻለህ መከላከያው መታወቂያህን እያሳየኸው አኒተ ፋኖ ይመስላል ለሚን ፊጥጥ ብሎ ያያል ፋኖ እኮ ጥይት ግምባሩ እሰከምገባ አይኑን አይመልስም ይላል ከፈለገም ውረድ ብሎ ያስቀርህና በጥይት ደፍቶ ይጥልሃል ፋኖ ትግሬ ወይም ኦሮሞ ከመሰልከው አጥብቀው ይጠይቅሃል ከመንግሥት ተልከህ የመጣህ ይመስለዋል መከላከያ ከመስልከው ደግሞ አውርደው በጥይት ይደፋሃል ሚሊሻ እና ፖሊሶች አጋጣሚውን ተጠቅመው ገንዘብ መሰብሰብ ላይ ናቸው ገንዘብ ያለህ ከመሰልሃቸው ዝምብሎ ምክንያት ፈጥሮ ግቦ ይቀበሉሃል ሽፍታዎቹ አንዴ ብዙ መኪናዎች ከመጡ አንዷን እስከሚዘርፉ ድረስ እንደአጋጣሚ እንደ እድልህ ሆነው ታልፋቸዋለህ ከፈለጉ ደግሞ ዘርፎ አይበቃቸውም ያግቱሃል ኦሮሚያ ክልል የተወሰነ ቦታ ስዞር አማርኛ ተናጋሪ መሆንህን ካወቁብህ ምግብ በልተህ እንኳ ቅድሚያ ሒሳብ ይቀበሉህና ትንሽ ቆይተው አልሰጠኸኝም ክፈል ብሎ እንደገና ለማስከፈል ይጣሉሃል የመኪና ትራንስፖርት ላይም ትኬት ካልሰጡህ አልከፈልከኝም ብሎ ሁለተኛ ለማስከፈል ድርቅ ይሉብሃል አልጋ ቤት ስትይዝም ሌሊት ፖሊስ ወይም ጀሌዎችን ሰበስበው ያመጡና ያስፈትሹሃል ወይም ያስዘርፉሃል ወይም ያስገድሉሃል ፖሊስ ጣቢያ ከወዱህም ፖሊሶች ራሳቸው ለእስረኞቹ ካራ ይሰጧቸውና እዚያ ጣቢያው ውስጥ ያስገድሉሃል 😭 ትግራይ ውስጥ ያየኋት የድሮዋን ሰላማዊቷን ኢትዮጵያን ነው ትግራይ ውስጥ ገና ጥሙጋን እንዳለፍኩ ፍተሻ የለ ጠያቂ የለ ታጣቂ የለ አልጋ ቤትም ስገባ መታወቂያ እንኳን የሚጠይቅ የለም ሂሳብህን ትከፍላለህ ከፈለግህ ትዝናናለህ ከፈለግህ ትተኛለህ ከዬት የመጣ ነው ብለው የሚጠቋቆምህ የሚያቃጥርህ የለም እዚያ አማርኛ ብትናገር ኦሮምኛ ብትናገር ትግርኛ ብትናገር ለእነሱ ጉዳያቸው አይደለም ሁሉም ቋንቋ ለእነሱ አንድ ነው ከቻሉህ ይመልሱልሃል ካልቻሉ በትግርኛ ያወሩሃል Ustaze Yusuf Elyas