5 925
订阅者
+224 小时
+107 天
+11230 天
帖子存档
5 919
ሙስሊሞች ዝምብላችሁ በከንቱ ነው እየደከማችሁ ያላችሁት
ሙሐመድ ያላችሁ ቁርኣኑ የወረደው ከሰማይ ነው
መጽሐፉ ሲፈተሽ 2000 አመታት ቀድሞው ከተፃፉት መጻሕፍት ተለቃቅመው የተጻፈ ነው
ስለዚህ በጊዜ ከዚህ ማታለል ብትወጡ አይሻልም
5 919
ሙሐመድ ከሰሎሞን ጋር በተያያዘ የጉንዳንን ታሪክ ከዬት አገኘ ምሳሌን ስታነቡ ታገኙታላችሁ
አላህ ይሳለቅባቸዋል ይስቅባቸዋል የሚለውን ከዬት አገኘ ስታነቡ ታገኙታላችሁ
5 919
+2
ፉቁራ ቃልቻዎችና ደብተራዎች አስማት እንዴት ይለዋወጣሉ
በደብተራዎች አየረ ጴጥሮስ ይባላል
የአየር ጋኔን ነው
ጴጥሮስ ከሰራው ተዓምር ጋር ተያይዞ የተሰጠው ስም
በቃልቻዎች ቢላል بلال ይባላል
በደብተራዎች መርበብተ ሰሎሞን ይባላል
በቃልቻዎች
طلسم سليمان
ጠልሰም ሱለይማን
የሰሎሞን ጠልሰም
በደብተራዎች ማኅተመ ሰሎሞን ይባላል
በቃልቻዎች
خاتم سليمانኻትም ሱለይማን
የሰሎሞን ቀለበት ይባላል
በአይሁዶች ባንዲራቸው እንኳ የዳዊት ኮከብ በመባል ይታወቃል
በቃልቻ በፉቅራዎች
نجمة داودነጅመ ዳውድ
የዳዊት ኮከብ በመባል ይታወቃል
እስልምና ኋላ የመጣ አዲስ መጤ ስለሆነ
ሁሉንም ነው ሚሰርቀው 🤣
ቃልቻ የሚለው እንኳ ከዋቄፈና የተኮረጀ ነው
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
+1
የደብረ ብርሃኑ የኔታ ሆይ ለምን ዝምብሎ ሰውን ያደክማሉ 😭
ማሳሰቢያ ይህንን መጽሐፍ የምታውቁ ሰዎች በጭራሽ እንዳትናገሩ ኢ ክርስትያናዊ ጽሑፎችንና ብዙ ግድፈቶች ያሉበት መጽሐፍ ነው
2ኛ ዘረደሽች እያሉ ከአረብኛ የቀዷቸው ብልሽትሽት ያሉ ፅሁፎች ናቸው ያሏቸው
ለምሳሌ ጥቂት ስገልፅላችሁ
ማልካል ሙሉኩ ይላል
መሆን ያለበት ግን
ሙልከል ሙልኩ مُلۡكُ ٱلۡمُلۡكُ
ነው
የነገሥታት ንጉሥ ማለት ነው
የቲሂ ይላል
መሆን ያለበት ግን
የእቲሂ یَأۡتِیهِ
ነው
ይመጣል ማለት ነው
ዘሊከ ይላል
መሆን ያለበት ግን
ዛሊከ ذَ ٰلِكَ
ነው
ይህ ማለት ነው
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
+1
በመስጊድ ብዙ አመታትን አሳልፌያለሁ ሰግጃለሁ ቀርቻለሁ ዱዓ አድርጊያለሁ
ግን አንድም ቀን አላህ ዱዓዬን ሰምቶልኛል ልምናዬን ተቀብሎልኛል ብሎ የሚገልጽ አንድም ሰው አይቼም ሰምቼም አላውቅም
በቤተክርስቲያን ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ ግን ምንም የማያውቀው ምእመኑ በዬትኛውም ቤተክርስቲያን ስሄድ እህቴ ታማ እግዚአብሔር እንዲያድናት ተስዬ ነበርና አሁን ድናለች እልል ብላችሁ ተቀበሉልኝ 10,000 ሺህ ብር አስገብቻለሁ ይላል
አንዱ ደግሞ ጓደኛዬ ታስሮ ነበርና እግዚአብሔር እንዲያስፈታው ተስዬ ነበር አሁን ተፈቷል ስለቴን እኩ 1000 ብር አስገብቻለሁ ይላል
ሌላው ደግሞ ሚስቴ በምጥ ተይዛ ነበርና በሰላም እንድትወልድ ተስዬ ነበር አሁን በሰላም ወልዳለችና ስለቴን እንኩ 5000 ብር አስገብቻለሁ ይላል
አንዱ ደግሞ እግሬ ሽባ ሆነው መሄድ መራመድ አቅቶኝ ነበርና እግዚአብሔር ከዚህ በሽታ እንዲፈውሰኝ ተስዬ ነበር አሁን ድኛለሁ ስለቴ ሰምሮልኛል ስለቴን እንኩ 20,000 ብር ይላል
ብቻ ማለቂያ የለውም ይቀጥላል ------------
ምዕመኑ ማንም አስተምሮት ማንም መክሮት ሳይሆን እራሱ በአይኑ ያየውን የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በአደባባይ የሚመሰክረው
በእውነት ይህቺ ቤተክርስቲያን ቅን አገልጋይ አጣች እንጂ እውነተኟ የእግዚአብሔር ቤት ናት 🙏
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
+1
እስካሁን በቡዳ አላምንም ነበረ ለካ ይበላሉ ማለት ነው?
ወደ ሆነ ገጠራማ ቦታ ህጄ ውሃ ጠማኝና ብዙ ኩታሮች ወዳሉበት ወንዝ ወርጄ መጠጫ ምንጭ ዬት ነው ብዬ ጠይቄያቸው ነግረውኝ ጃኬቴን አውልቄ ጎንበስ ብዬ በእጄ ተደግፌ እየጠጣሁ ሳለ
ትንሽ ከእነሱ ተለቅ ያለ ልጅ መጣና ሰውነቱ ያበጠ ነው አይ ሲል ሰማሁት
ሌላኛው ትንሽዬ ልጅ ደግሞ ወፍራም ነው እ አለው
አዎ አለው
እኔም ሰውነቴን እንደሚሸፈን አደርግሁ
ከዚያም አካባቢውን ሳየው መሬት እየቆፈሩ አፈር የሚጭኑ የሚሸከሙ ሰዎች ናቸው
ምን ሊያደርጉ ነው ብዬ ስከታተል
እንስራ ይሰራሉ ብረት ይቀጥቅጣሉ ለካ እልም ያለ የቡዳ አገር ነው
ልጁ ያለውን ሳስብ ትንሽ ፍራት ተሰማኝ ሳምንት አልፎታል እስካሁን ግን ምንም አላለኝ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ 🙏
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
ይገርማችኋል አንዲት ብቸኛ ሴት ነበረችና
ጎረቤቶቿ በጣም ያስቸግሯታል
እሷ እያለቀሰች መሬቱን እየመታች መድኃኔዓለም ሆይ እባክህን ለእነዚህ ሰዎች የመዓት እጅህን ዘርጋ እነዚህ ሰዎች ላይ አንዳች መዓት ብታወርድ ለቤተ መቅደስህ አንድ ኩንታል ሙሉ እጣን አመጣለሁ ትላለች በጣም በሀዘን ውስጥ ሆና 😭
አሁን እነዚህ ሰዎች ሶስቱም ሞቷል
ሁለቱ ሴቶች ናቸው
አንዷ በሴትየዋ እርሻ አጠገብ በመብረቅ ሞተች
ሌላኛዋ ወባ ታማ ሞተች
አንዱ ወንድ ነው እሱም በሴትየዋ እርሻ አጠገብ ባለ ገደል እንጨት እነቅላለሁ ብሎ ወድቆ ሞተ 🤔
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
ጉድ እኮ ነው አንድ በጣም ትልቅ ሰው ነበሩና እኒህ ሰው እስካሁን አሉ እንዴ ይላሉ
ሌላው ደግሞ አዎ ይላል
እኚህ አባት እኮ ልጆቻቸው አርጅተው ሞተው ሶስተኛ ትውልድ ላይ ያሉ የልጅ የልጅ የልጅ ልጆቻቸውን ያስረጁ
በእሳቸው ጊዜ የነበረ አንድም ሰው የሌላቸው የ150 አመት እድሜ ባለፀጋ እኮ ናቸው ይላል አንዱ ሽማግሌ
ከዚያ እኔም ተገርሜ እሳቸውን መከታተል ስጀምር
ጠዋት ጠዋት ሰይፈ ሥላሴ ይደግማሉ
ከብዙ ጊዜያት በኋላ መጻሕፍትን ሳገለባብጥ ሰይፈ ሥላሴ የእድሜ ነው ሁልጊዜ እሱን የሚደግም ሰው ካላቋርጠከው በስተቀር መልዐከ ሞት ወደ እሱ አይቀርብም ምንም ቢያረጅ እንኳ የሞት መልአክ ወደ እሱ አይቀርብም ይላል
ገረመኝ
እጸ ሕይወት ማለትስ ይህ አይደል እንዴ እረጅም እድሜ መኖር 🤔
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
መጽሐፍ ቅዱስ
በዘመኑ የነበሩ በዐይናቸው ያዩት በአገሩ የኖሩት ሐዋርያት የፃፉት
ነብያት የተነበዩለት
የሶስት አገር ገዢዎች የተሳተፉበት ሰቃዮቹ የሮም ወታደሮች የሮም ንጉሥ ጲላጦስ
የሰማሪያ ንጉሥ ሄሮድስ
እና የአይሁድ ረበናት ናቸው
ከተማዋ ደግሞ ታዋቂዋ ታላቂቱ የዳዊት መናገሻ የእስራኤል ዋና ከተማ የኢስያ ሕዝቦች መገበያያ መሰብሰቢያ ናት
የስቅለቱ ቦታ ከሁሉም ከፍ ያለ እራስ ቅል ተብሎ የሚጠራ ተራራ ነው
የፍልስጤም የግሪክ ሰዎች ነጋዴዎችና አዛውንቶች
አብረው የኖሩት ሐዋርያቶች የወለደችው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የነበሩበት እውነተኛ ታሪክ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የያዘው
#ቁርኣን ግን አገሩ ሳዑዲ አረቢያ
የመጣበት ዘመኑ ይህ ክስተት ከተፈጸመ ከ600 ከስድስት መቶ አመታት በኋላ
የአንድም ሰው ምስክርነት የሌለው
ሙሐመድ እራሱ እንኳ አላህ አወረደልኝ ከማለት ውጭ ምስክሩ ያልሆነለት የእንተው ፈንተው መጽሐፍ ነው ቁርኣን
ለዚያውም አይሁዶችን የነብያቶች ገዳዮች ናቸው እያለ በተደጋጋሚ እየከሰሳቸው
ወዳጄ አንድ ጥቅሙን ለማስጠበቅ ሲል ከዚያም ከዚህም ለቃቅመው የፃፈውን መጽሐፍ ትተህ
ቁርኣንም ሌሎችም ሳይንቲስቶች ፍልስፍናዎች ወደ ኮረጁበት
ወደ እውነተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ናናናናና
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
መጽሐፍ ቅዱስ
በዘመኑ የነበረ በዐይናቸው ያዩት በአገሩ የኖሩት ሐዋርያት የፃፉት
ነብያት የተነበዩለት
የሶስት አገር ገዢዎች የተሳተፉበት ሰቃዮቹ የሮም ወታደሮች የሮም ንጉሥ ጲላጦስ
የሰማሪያ ንጉሥ ሄሮድስ
እና የአይሁድ ረበናት ናቸው
ከተማዋ ታዋቂዋ መናገሻ ኢየሩሳሌም ቦታው ከከተማዋ ደግሞ ታላቂቱ የዳዊት መናገሻ የእስራኤል ዋና ከተማ የኢስያ ሕዝቦች መገበያያ መሰብሰቢያ ናት
የስቅለቱ ቦታ ከሁሉም ከፍ ያለ እራስ ቅል ተብሎ የሚጠራ ተራራ ነው
የፍልስጤም የግሪክ ሰዎች ነጋዴዎችና አዛውንቶች
አብረው የኖሩት ሐዋርያቶች የወለደችው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የነበሩበት እውነተኛ ታሪክ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የያዘው
#ቁርኣን ግን አገሩ ሳዑዲ አረቢያ
የመጣበት ዘመኑ ይህ ክስተት ከተፈጸመ ከ600 ከስድስት መቶ አመታት በኋላ
የአንድም ሰው ምስክርነት የሌለው
ሙሐመድ እራሱ እንኳ አላህ አወረደልኝ ከማለት ውጭ ምስክሩ ያልሆነለት የእንተው ፈንተው መጽሐፍ ነው ቁርኣን
ለዚያውም አይሁዶችን የነብያቶች ገዳዮች ናቸው እያለ በተደጋጋሚ እየከሰሳቸው
ወዳጄ አንድ ጥቅሙን ለማስጠበቅ ሲል ከዚያም ከዚህም ለቃቅመው የፃፈውን መጽሐፍ ትተህ
ቁርኣንም ሌሎችም ሳይንቲስቶች ፍልስፍናዎች ወደ ኮረጁበት
ወደ እውነተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ናናናናና
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
ለካ ተሳስቼ ነበር 😭
ትግራይ ማለት የሰላም አገር ሰላም የሰፈነባት ክልል
ነፃነት የሰፈረባት የነፃነት ሰፈር ፍቅር የተደገሰባት የፍቅር አገር ብያት አሞክሼያት ነበር
ለካ ቶሎ ማመስገን ጥሩ አይደለም 🙆
የተወሰኑ ቦታዎችን ብቻ ስላየሁ ክልሉ በሙሉ ሰላማዊ መስሎኝ ነበር
እየቆየሁ ሳየው ግን
ጠብ በባትሪ የሚፈልጉ
ከተማ ውስጥ እንኳ በሰላም መንቀሳቀስ የማይቻል ቤተክርስቲያን ውስጥ እንኳ በሰላም ማትቀመጥበት በጣም ግግም ያሉ
ጉዳያቸው የጥጋብም ይመስል
የፍርሃትም ይመስል
ውሉ ያልታወቀ
የማያውቁትን ሰው ባዩ ቁጥር ስጋ እንዳየ ጅብ ሚሰበሰቡ በዬ ቦታው ሚፈትሹ
ለሰው ክብር የማይሰጡ
ጠብ በደላላ የሚፈልጉ
ትግርኛ ብታወራ ማን አስተማረህ
መታወቂያ ብታሳያቸው
ወይ የንግድ
ወይ መንጃ ፈቃድ
ወይ ፖስፖርት የሚጠይቁ
ማንነትህን በግልጽ እየነገርካቸው ማያምኑ በጠማማ አዙሮ የሚያስቡ
በጣም የሚገርሙ ሕዝቦች ናቸው
እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እንዲህ አይነት የከፋ አካባቢ አይቼ አላውቅም
በጣም ድርቅ ግግም ጥምም ያሉ ሕዝቦች ናቸው
በዬጊዜው እቃህን ይፈትሹሃል ስበብ ቢያጡ ሳሙናውን እንኳ ይሄ ምንድነው ብለው ያፋጡሃል
ቀን ምንም አጥተውህ ትተውህ ሂደው
ሰው ከተኛ በኋላ ሊገድሉህ ይመጡሃል 😭
እኔስ ምን እላለሁ የምትወዱትን ጠብ ይስጣችሁ ወይ አገሬ 😭
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
አንድ ሱዳናዊ ዳኛ ፊት ሴት ልጅን አስገድዶ የደፈረና
ወንድ ልጅን አስገድዶ የደፈረ ሁለቱም ለፍርድ ቀረቡለት
ዳኛውም ወንድ ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 6 ወር ፈርዶ
ሴት ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 3 አመት ፈረደበት አሉ
ለምንድነው ሴት ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 3 አመት ፈርደህ
ወንድ ልጅ አስገድዶ የደፈረውን 6 ወር የፈረድከው ብለው ሲጠይቁት
አላህ ወንድ ልጅን አስገድዶ ስለደፈረ ሰው ያወረደው ቁርአን የለም አላህ ሕግ አላወጣለትም አለ አሉ
እስልምና እንደዚህ ነው
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
በአረቦች ዘንድ ደረትህን የሚያሳይ ልብስ መልበስ ክልክል
ጡንቻህን ገልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሶ መሄድ ክልክል
ቲሸርት ቢኖርህ እንኳ ሸሚዝህን ከፍቶ መሄድ ክልክል
ባትህን የሚያሳይ ቁምጣ መልበስ ክልክል
ሰው ባለበት አካባቢ ልብስህን አውልቀህ መታጠብ ክልክል
ቆሞ መሽናት ክልክል ነው
ይህም እንደዚህ አይነት ነገር ሲያዩ
እንደ ሴት እንዲሽኮረመሙ ወይም የሚያፍሩ የሚደነግጡ ያደርጋቸዋል
በአጭሩ የሴት ባሕርይ ያላቸው እንደ ሴት የሚያስቡ ያደርጋቸዋል
ገንዘብ ኑሮህ የመኪና ዋጋ ሰጥተህ በሕጋዊ ጋብቻ ካላገባሃት በስተቀር
ከሴት ጋር መነጋገርም ሆነ መተያየት ክልክል
ሴቶች ባሉበት ቦታ መሄድም ሆነ
ሴቶች ባሉበት ቤት መግባት ክልክል ነው
ይሄ ደግሞ በሴት ጥማት እርስ በርሳቸው እንዲዳከሉ ግብረ ሰዶማዊያን እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል
ለዚህም ነው አረቦች
ባረሀ ላይ ሲጣሉ
አንዱ ከተሸነፈ
እንጨት ላይ አስሮ አስገድዶ ሚደፍሩት
ወይም እነሱ ብዙ ሆነው አንድ ብቸኛ ሰው ካገኙ አስሮ ወይም በአደንዛዥ እጽ አስክሮ አስገድዶ ሚደፍሩት
ወይም ሰው ከሌለው ፖሊስ ጣቢያ አስሮ የሚያሰገድዱት
በአረቦች ዘንድ ከፍት ግመል በግ ፍየል አህያ በቅሎ ወንድም ሆነ ሴት ከመወሰብ አይቀርለትም
አረቦች ዘንድ ያልጠብኸው
ትንሽ ልጅ ነው የምትለው እንኳ ግብረሰዶማዊ ሆነው ነው ምታገኘው
ይህ ሁሉ ሸሪዓ የሚሉት ሰይጣናዊ ጨቋኝ አገዛዝ ያመጣው ክፋት ነው
አበሻ አገር ስመጣ ወንዱም ሴቱም ሰው በሞላበት ወንዝ
እየተነሱ እራቁታቸውን እየወጡ መታጠብ ነው
ተፈጥሮን መቀየር አይቻልምና ከሰው ዐይን ቢደበቁ ለብቻቸው ያደርጋሉ
ስለዚህ በማስተማር ላይ ብቻ የተመሠረተው
የክርስትያኖች ሕግ በጣም ደስ ይላል
ሰው ተገደው ሳይሆን በፍላጐቱ ይመራ
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
ሴቶች ግን ወንድን ሚጠቀሙት ለማስደበደብ ነው እንዴ
አንዷ ከጓደኛዋ ጋር ተጣላችና ሙልጭ አድርጋ ሰደበቻት
ከዚያም ምን ብትል ጥሩ ነው
እሷ ባል አላት እኔ ባል የለኝም ትስደበኝ እንጂ ምን ላድርጋት አለች
አንዷ ደግሞ ባል ቢኖረኝ ኑሮ ይህቺ ያናደደችኝ እልም አድርጌ ነበር ማስገርፋት አለቻት
አንዷ ደግሞ እኔማ የታጠቀ ባል ቢኖረኝ ኖሮ ይህንን ነበር ማስገድለው አለቻት
አንዷ ደግሞ ይህን ሽንቱን ነው ማሸናው
በባሌ ነው ማስገድለው አስገድለዋሁ አለቻት
አንዷ ደግሞ ስቅ ስቅ ብላ አለቀሰች
ምነው ይሏታልስ
እገሌ ዛሬ እርሻዬን አርሳለሁ ብሎኝ
እዚያ የራሱን እርሻ እያረሰ ነው አለች
ወንድሜ ቢኖር ኑሮ እኮ እንዲህ አያደርግም ነበር አለችና እንቧን ማወረድ ቀጠለች
አንዷ ደግሞ ሰዎችን እንደፈለገች ተሳድባ ተሳድባ ስታበቃ
መልስ ሲሰጧት ለባሌ ልደውልለት እንዴ
አንቺ ስልኩን አምጪማ እምቢ እደውላለሁ ወንድ ከሆንክ እሱ ሲመጣ እንተያያለን ትላለች
አንዷ ደግሞ ከሰው ሱቅ ፊት ዘግታ ቁጭ አለችና
መጥቶ ተነሺ ይላታልስ
ሴት ስለሆን ነው አለች
አንዳንድ ሴቶች
መጀመሪያ እንደተከራየህ
በጣም ይንከባከቡሃል
ቤትህን ይጠርጉልሃል
ምንጣፍህን ያነጥፉልሃል
የቤት እቃቸውን በሙሉ አውጥተው ቢሰጡ ምንም አይመስላቸውም
ክራይም የሚጠይቁ አይመስሉም
ግን አንተ እነሱ እንዳሰቡ ካልሆንክላቸው
መጀመሪያ ፊታቸውን ማኮሳተር ይጀምራሉ
ከዚያም ለባላቸው ማቃጠርና ስም ማጥፋት ይጀምራሉ
ከዚያም ፖሊስ ጠርቼ አስይዛለሁ ሌላም ሌላም በማለት ማስፈራራት ይጀምራሉ ሰላም ይነሳሉ
በተለይ እናቶች ልጇን አለመፈለግህን ሲረዱ በጣም ይናደዳሉ
ሰው አዲስ ቤት በተከራየ ቁጥር መበላሸት አለበት እንዴ
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
በጉዞዬ ላይ ያየሁት የሹፌሮችና የረዳቶች ዘረፋ
ለመጓዝ ከቢሮ ትኬት 1000 ብር ቆርጠህ ከሆነ እንደገና መኪናው ላይ ስትገባ ደግሞ ሌላ 1000 ብር ክፈል ይሉሃል ለምን ስትላቸው ነዳጅ የለም ነዳጅ የገዛነው በጥቁር ገበያ ነው
ሁሉም እንደዛ ነው ሚከፍለው ከፈለግህ ቅር ይሉሃል
ትንሽዬ ሻንጣ ካለችህ ደግሞ እሷን ከአንተ በላይ ያስከፍሉሃል
ለምን ሻንጣዬ ከእኔ የበለጠ ዋጋ ያስከፍላል ስትላቸው ይህ ቢጠፋ እኮ አትለቀኝም አንቀኸኝ ነው ምትይዘኝ ይሉሃል
ከዚያም ትራፊክ ሲጠይቃችሁ የከፈልነው እዚህ ትኬቱ ላይ ያለውን ዋጋ ብቻ ነው ምትሉት እሺ ይሏቸዋል
እሺ ይሉታል
ከዚያም ትራፊክ ይመጣና ስንት ነው የከፈላችሁት ሲላቸው
ትኬቱ ላይ የተፃፈውን ብር ብቻ ነው ይሉታል 🤔
እንደ ሕጻን ልጅ በቁማቸው ይታለላሉ
አብዛኛው
ፈሪን ጅብ እየበላው አንተ ጅቡ በላህ እንዴ ሲባል
እየተበላ ኧረ ዝምበሉ እንዳይሰማ አለ ሚባለው አይነት ፈሪ ሕዝብ ነው
እኔን ከሁሉም በላይ በጣም የገረመኝ ደግሞ
አንዲት ስልክ
ወይም አንዲት ፋይል ወረቀት ወይም አንዲት ፖስታ አንዳቸው ወደ አንዱ ሲልክ ከሰው ጋር እኩል ዋጋ መቀበላቸው ነው
ከዚያም መንገድ ላይ ሰው ባገኙ ቁጥር ይጠቀጥቁታል
ዋጋውን ደግሞ ከመጀመሪያ የተነሳነውንም ወደ ቦታ ልንደርስ አካባቢ የተሰቀሉትንም እኩል ያስከፍሏቿል
ከዚያም ሹፌሩና ረዳቱ ማታ
እነሱን ሚጠባበቁትን ጀሌዎቻቸውን ሰበስበው ከሕዝቡ ሲዘርፉ የዋሉትን ገንዘብ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ ሲጠጡ አምሽተው ሴተኛ አዳሪ ጋር ያድራሉ
ሲነጋ በአንድ እጃቸው ጫት በአንድ እጃቸው መሪ ይዘው ጉዞ ይጀምራሉ
ከዚያም እንቅልፍም አልጠገቡ ስካሩም አልቀቀ
ሕዝብ ይዘው ገደል ይገባሉ
ሱዳናያዊያን አንድ ደስ የሚል ሕግ አላቸው
እሱም አገር የጋራ ነው የሚል ነው
አንድ ሰው ሕገወጥ ስራ እየሰራ ካገኙ ይጋደሏታል እንጂ አይለቁትም
እነሱ ዘንድ ወንድሜ ነው ዘመዴ ነው የሚባል ነገር የለም ሕግ ተላልፈው ካገኙት ዬትም ያደርሱታል
ሱቅ ይሁን ምግብ ቤት ይሁን ዳቦ ቤት ይሁን ትራንስፖርት መንግስት ተመን ካወጣለት በላይ ዋጋ የጨመረ ሰው ካዩ አንገቱን ይዘው ወደ ሕግ ነው ሚያስረክቡት
ንብረቱንም ሊያቃጥሉት ይችላሉ
እኔ ፖሊስ አይደለሁ የመንግስት ደሞዝ አይከፈለኝ ነገ ይቀየመኛል
ፖሊስ ይጠይቀው
እኔ ምን አገባኝ ሚባል ነገር እነሱ ዘንድ አይሰራም
ከሁሉም በላይ ደግሞ እርህራሄ ያበዛሉ ነገሮችን ቀለል አድረገው ያልፋሉ
በሆነ ባልሆነው ችክ አይሉም
አገር የጋራ እስከሆነ ድረስ ሁላችንም አላፊነት አለብን ሁላችንም አጭበርባሪዎችን እንጋፈጥ
Ustaze Yusuf Elyas
5 919
አማራ ኦሮሞ ትግራይ ሶስቱንም ክልሎች ዞሪያለሁ
አማራ ክልል ከቦታ ወደ ቦታ ለመንቀሳቀስ በጣም አስቸጋሪና አሰቃቂ ነው
ስትጓዝ በዬኪሎ ሜትሩ እየወረድክ
አንዴ በመከላከያ
አንዴ በፋኖ
አንዴ በሚሊሻ
አንዴ በፖሊስ
አንዴ በጸረ ሽምቅ
አንዴ በሽፍታ ትፈተሻለህ
መከላከያው መታወቂያህን እያሳየኸው አኒተ ፋኖ ይመስላል
ለሚን ፊጥጥ ብሎ ያያል
ፋኖ እኮ ጥይት ግምባሩ እሰከምገባ አይኑን አይመልስም ይላል
ከፈለገም ውረድ ብሎ ያስቀርህና በጥይት ደፍቶ ይጥልሃል
ፋኖ
ትግሬ ወይም ኦሮሞ ከመሰልከው
አጥብቀው ይጠይቅሃል ከመንግሥት ተልከህ የመጣህ ይመስለዋል
መከላከያ ከመስልከው ደግሞ አውርደው በጥይት ይደፋሃል
ሚሊሻ እና ፖሊሶች አጋጣሚውን ተጠቅመው ገንዘብ መሰብሰብ ላይ ናቸው ገንዘብ ያለህ ከመሰልሃቸው ዝምብሎ ምክንያት ፈጥሮ ግቦ ይቀበሉሃል
ሽፍታዎቹ አንዴ ብዙ መኪናዎች ከመጡ አንዷን እስከሚዘርፉ ድረስ
እንደአጋጣሚ እንደ እድልህ ሆነው ታልፋቸዋለህ
ከፈለጉ ደግሞ ዘርፎ አይበቃቸውም ያግቱሃል
ኦሮሚያ ክልል የተወሰነ ቦታ ስዞር አማርኛ ተናጋሪ መሆንህን ካወቁብህ ምግብ በልተህ እንኳ ቅድሚያ ሒሳብ ይቀበሉህና ትንሽ ቆይተው አልሰጠኸኝም ክፈል ብሎ እንደገና ለማስከፈል ይጣሉሃል
የመኪና ትራንስፖርት ላይም ትኬት ካልሰጡህ አልከፈልከኝም ብሎ ሁለተኛ ለማስከፈል ድርቅ ይሉብሃል
አልጋ ቤት ስትይዝም ሌሊት ፖሊስ ወይም ጀሌዎችን ሰበስበው ያመጡና ያስፈትሹሃል ወይም ያስዘርፉሃል ወይም ያስገድሉሃል
ፖሊስ ጣቢያ ከወዱህም ፖሊሶች ራሳቸው ለእስረኞቹ ካራ ይሰጧቸውና እዚያ ጣቢያው ውስጥ ያስገድሉሃል 😭
ትግራይ ውስጥ ያየኋት የድሮዋን ሰላማዊቷን ኢትዮጵያን ነው
ትግራይ ውስጥ ገና ጥሙጋን እንዳለፍኩ
ፍተሻ የለ
ጠያቂ የለ
ታጣቂ የለ
አልጋ ቤትም ስገባ መታወቂያ እንኳን የሚጠይቅ የለም ሂሳብህን ትከፍላለህ ከፈለግህ ትዝናናለህ ከፈለግህ ትተኛለህ ከዬት የመጣ ነው ብለው የሚጠቋቆምህ የሚያቃጥርህ የለም
እዚያ አማርኛ ብትናገር ኦሮምኛ ብትናገር ትግርኛ ብትናገር ለእነሱ ጉዳያቸው አይደለም
ሁሉም ቋንቋ ለእነሱ አንድ ነው
ከቻሉህ ይመልሱልሃል ካልቻሉ በትግርኛ ያወሩሃል
Ustaze Yusuf Elyas
